cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አይቴ ብሔራ ለጥበብ

ጥበብሰ መድኃኒነ ውእቱ(✍️ በዲ/ን አቤንኤዘር ዳይሾሌ)

Show more
Advertising posts
199
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

☦️🌼🔔🌸“እነሆም ደመናው ሸፈነው የእግዚአብሔርም ክብር ተገለጠ” ዘኁ 16:42። 🌸🔔🌼☦️ _______________________________________ ለእኔ ዘንድሮ ካምባ ላይ አንዱ ልዩ ነገር የቤተ ክርስቲያናችን በዓላት ሁሉ በደመና እና በጠል መከበራቸው ነው። የእውነት የእግዚአብሔርን እጅ ያየንበት ከእኛ ጋር መሆኑ በሚገባ የተገለጠበት ዘመን ነው። *በጥቂቱ ላስታውሳችሁ⬇️ ✝️ የመስቀል በዓል ~ ሰማዩ በደመና ተሸፍኖ ጠል የወረደበት፤ ✝️ጥቅምት 5 የአቦዬ በዓል ~ ሰማዩ በደመና ተሸፍኖ ጠል የወረደበት፤ ✝️ጥቅምት 27 ካርጀ እና ዲንጋሞ መድኃኔ ዓለም ~ ሰማዩ በደመና ተሸፍኖ ጠል የወረደበት፤ ✝️ኅዳር 12 ሚካኤል ~ ሰማዩ በደመና ተሸፍኖ ጠል የወረደበት፤ ✝️ታህሣሥ ገብርኤል ~ ሰማዩ በደመና ተሸፍኖ ጠል የወረደበት፤ ✝️ጥር 10፣ 11 እና 12 ~ ሰማዩ በደመና ተሸፍኖ ጠል የወረደበት፤ _______________________________________ የሚገርመው ካስታወሳችሁ እስከ ኅዳር ሚካኤል ድረስ የዝናብ ወቅት ነበር። ነገር ግን ከበዓሉ ዋዜማ ጀምሮ ፀሐይ ይወጣል። በደመና የተሸፈነ ፀሐይ። በዓሉ ሲያልፍ ወደ ቀደመ ዝናቡ ይመለሳል። ከታህሣሥ ገብርኤል ጀምሮ ደሞ የፀሐይ ወቅት ነበር። ነገር ግን ከበዓሉ ዋዜማ ጀምሮ ደመና ይታያል። ጠል(የበረከት ዝናብ-ጠበል) ይወርዳል። በተለይ ታህሣሥ ገብርኤል "ጋርዳና ኦቶሎ ፀሐዩ ከባድ ነው" ተብሎ ሲፈራ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ደመና ዘርግቶ ከፀሐዩ ከለለን። በዓሉ ሲያልፍ ደግሞ ወደ ቀደመ በጋነቱ ተመለሰ። ______________________________________ በተለይ በተለይ የዘንድሮው በዓለ ጥምቀት ልዩ ነው። የከተራ ዕለት ጠል ወረደ። ማለዳ ደግሞ በደመና በጉም በጭጋጉ ኃይለኛ የክረምት ወር መሰለ። ከዚያስ?! ታቦታቱ ሲወጡ ዝናቡ ቀጥ አለ። ገናናው እግዚአብሔር ደመናውን ዘርግቶ ፀሐዩ ሳይጎዳን ከዚህ ቀደም ከነበረው በተለየ በደመቀ መልኩ አከበርን። ለቃና ዘገሊላም እንዲሁ። _______________________________________ አቤቱ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ በዚህ የመከራ የፈተና ዘመን ክንድህን እንዳሳየኸን ይህንን የቤተ ክርስቲያንና የሀገር መከራ ፈተናም በቸርነትህ አርቅልን። ሕዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ። አሜን ወአሜን ለይኩን ለይኩን። ዲያቆን አቤንኤዘር ዳይሾሌ ጥር 14/2016 ዓ.ም፤ ካምባ ጋሞ ኢትዮጵያ።
Show all...
1
☦️🌼🔔🌸“እነሆም ደመናው ሸፈነው የእግዚአብሔርም ክብር ተገለጠ” ዘኁ 16:42። 🌸🔔🌼☦️ _______________________________________ ለእኔ ዘንድሮ ካምባ ላይ አንዱ ልዩ ነገር የቤተ ክርስቲያናችን በዓላት ሁሉ በደመና እና በጠል መከበራቸው ነው። የእውነት የእግዚአብሔርን እጅ ያየንበት ከእኛ ጋር መሆኑ በሚገባ የተገለጠበት ዘመን ነው። *በጥቂቱ ላስታውሳችሁ⬇️ ✝️ የመስቀል በዓል ~ ሰማዩ በደመና ተሸፍኖ ጠል የወረደበት፤ ✝️ጥቅምት 5 የአቦዬ በዓል ~ ሰማዩ በደመና ተሸፍኖ ጠል የወረደበት፤ ✝️ጥቅምት 27 ካርጀ እና ዲንጋሞ መድኃኔ ዓለም ~ ሰማዩ በደመና ተሸፍኖ ጠል የወረደበት፤ ✝️ኅዳር 12 ሚካኤል ~ ሰማዩ በደመና ተሸፍኖ ጠል የወረደበት፤ ✝️ታህሣሥ ገብርኤል ~ ሰማዩ በደመና ተሸፍኖ ጠል የወረደበት፤ ✝️ጥር 10፣ 11 እና 12 ~ ሰማዩ በደመና ተሸፍኖ ጠል የወረደበት፤ ተሸፍኖ ጠል የወረደበት፤ ✝️ታህሣሥ ገብርኤል ~ ሰማዩ በደመና የሚገርመው ካስታወሳችሁ እስከ ኅዳር ሚካኤል ድረስ የዝናብ ወቅት ነበር። ነገር ግን ከበዓሉ ዋዜማ ጀምሮ ፀሐይ ይወጣል። በደመና የተሸፈነ ፀሐይ። በዓሉ ሲያልፍ ወደ ቀደመ ዝናቡ ይመለሳል። ከታህሣሥ ገብርኤል ጀምሮ ደሞ የፀሐይ ወቅት ነበር። ነገር ግን ከበዓሉ ዋዜማ ጀምሮ ደመና ይታያል። ጠል(የበረከት ዝናብ-ጠበል) ይወርዳል። በተለይ ታህሣሥ ገብርኤል "ጋርዳና ኦቶሎ ፀሐዩ ከባድ ነው" ተብሎ ሲፈራ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ደመና ዘርግቶ ከፀሐዩ ከለለን። በዓሉ ሲያልፍ ደግሞ ወደ ቀደመ በጋነቱ ተመለሰ። ተሸፍኖ ጠል የወረደበት፤ ✝️ጥቅምት 27 ካርጀ እና ዲንጋሞ መ በተለይ በተለይ የዘንድሮው በዓለ ጥምቀት ልዩ ነው። የከተራ ዕለት ጠል ወረደ። ማለዳ ደግሞ በደመና በጉም በጭጋጉ ኃይለኛ የክረምት ወር መሰለ። ከዚያስ?! ታቦታቱ ሲወጡ ዝናቡ ቀጥ አለ። ገናናው እግዚአብሔር ደመናውን ዘርግቶ ፀሐዩ ሳይጎዳን ከዚህ ቀደም ከነበረው በተለየ በደመቀ መልኩ አከበርን። ለቃና ዘገሊላም እንዲሁ። ጋር መሆኑ በሚገባ የተገለጠበት ዘመን ነው። *በጥቂቱ ላስታውሳ አቤቱ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ በዚህ የመከራ የፈተና ዘመን ክንድህን እንዳሳየኸን ይህንን የቤተ ክርስቲያንና የሀገር መከራ ፈተናም በቸርነትህ አርቅልን። ሕዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ። አሜን ወአሜን ለይኩን ለይኩን። ዲያቆን አቤንኤዘር ዳይሾሌ ጥር 14/2016 ዓ.ም፤ ካምባ ጋሞ ኢትዮጵያ።
Show all...
ስሙ ከመዓር ወለላ ይልቅ ይጣፍጣል። የእግዚአብሔር አብ እውነተኛ በጉ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በመንግሥትህ ምሕረትህን ለእኛ አድርግ። የአባትህ አፍ “አንተ ልጄ ነህ፤ እኔም ዛሬ ወለድሁህ” በማለት ለአንተ ምስክር ነውና። ኪሩቤልም በፊትህ ይቆማሉ። ሱራፌልም አንተን አያዩም። እኛ ግን ዘወትር በመሠዊያው እናይሃለን። ቅዱስ ሥጋህን ክቡር ደምህንም እንቀበላለን። መንፈሳዊ ምስጋና ለአንተ ይገባል። ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ነጋዴ ገንዘቡን ሁሉ ሰጥቶ የገዛው ዋጋው የማይታወቅ እውነተኛ ድንጋይ አንተ ነህ ። ዳግመኛም ይህን ድንጋይ በውስጣዊ ሰውነታችን እንዲያበራ አድርግልን። ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቅዱስ ስምህ የሰውነታችን ጌጥ፣ የልቡናችን ደስታ ነው። ቸር ሆይ ይቅር ባይ ሆይ የምሕረት ሁሉ አባት ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ኪሩቤል በክንፎቻቸው ይሰግዳሉ፤ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስንም ፈጽመው ያመሰግኑታል። ፀሐይ እና ጨረቃ በሰዓታቸው ይገባሉ፤ አንተ ግን አንተ ነህ ። ዘመንህም አያልቅም። ከቸርነትህ ብዛት የተነሣም ሰማዩን ዝቅ አድርገህ ወደ እኛ ወረድህ ። እውነተኛ እና ጥበበኛ እንደሆነ ባለ መድኃኒትም ደዌያችንን ፈወስህ ። ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቸርነትህን በሚገልጥ በምሕረት ዐይንህ ወደ እኛ ተመልከት ። ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከክፉ ሰይጣን የተገኘ የክፋትን መንፈስ ሁሉ ከእኔ አስወግድ። አስብህ ዘንድም በጎ ኅሊናን ስጠኝ። መሬትንና ዓለምን ሁሉ ዞርሁ፤ ከጌታዬ ከኢየሱስ ክርስቶስ ስም በቀር የሚጣፍጥ ስም አላገኘሁም። በጌታዬ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ካልሆነ በቀር በምድር ላይ ረድኤትና ኃይል ሁሉ አይደረግም። የሰው ዘሮች ሁሉ እግዚአብሔርን ያመሰገኑት በጌታዬ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ነው። የተቀበልናት የተመረጠችዋ ስጦታም ሁሉ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተነሣ ነው። ሰማይና ምድር በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ያለመታወክ ጸኑ። በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቡራኬም የስድስቱ ጋኖች ውኃ ጣፋጭ ወይን ሆነ። ታላላቅ ኃይላትና የመላእክት አለቆችም ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስን ፈጽመው አመሰገኑት ። በጌታዬ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ስምንቱ ነፍሳት ከጥፋት ውኃ ዳኑ። የሰማይ ጭፍሮችና የምድር ነገሥታት ለአንተ ይገዛሉ። ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለሚድኑት ተስፋ ነህ ። ነፍሳት ሁሉ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስን ያመሰግኑታል፤ ያመልኩታልም። ክርስቲያን ሕዝቦች ሁሉ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስን በአንድነት ፈጽመው ያመሰግኑታል። ከሰማይ በታች እንደ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም የሚጣፍጥ ፍጹም አላገኘሁም። ስሙ ከመዓር ወለላ ይልቅ ይጣፍጣል። መዓርንና ሕብስትን በበላህ ጊዜ በእነርሱ ትጠግባለህ ። የጌታዬ የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ግን አይጠገብም። የጌታዬን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በጠራሁ ጊዜ በከንፈሮቼ መዓር ይዝነብ። መዓርና ስኳር በእኔ ዘንድ ጣዕም የላቸውም። የጌታዬ የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በጠራሁ ጊዜ በዓለም ካለው ሁሉ ይሻለኛል። ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የቸርነትህ ብዛት ፈጽሞ የበዛ ነው። ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የስምህ ትርጉም አይነገረም። በሚያምኑብህ ስምህን በሚወድዱትም አንደበት ሁሉ የሰለጠንህ ነህ ። ከእነዚህ የዓይኖቼ ብርሃንና የሥጋዬ ኃይል ቅዱስ ስምህን የሚመስል የለም። ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እስከዘመኔ ፍጻሜ ድረስ ቅዱስ ስምህን ዘወትር በአፌ አሰልጥንልኝ። የክርስቶስ ወገኖች ነፍስ ሁሉ የጌታዬ የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በአንድነት ያመሰግናሉ። በኃጢአት ያለ ክፉ መንፈስን ከእኔ አስወግድ። ሁላችሁም የክርስቶስ ወገኖች ሆይ በዚህ አዳኝ በሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ደስ ይበላችሁ፣ ተመኩም። የጌታዬ የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ጣፋጭ ነው። ከገነት ፍሬዎች ይልቅ ይጣፍጣል። በተቀደሱ በአባታችን መዝሙሮችም የሚያድን የጌታዬ የኢየሱስ ክርስቶስን ስም ፈጽመን እናመሰግናለን። ... የጌታዬን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በማመሰግንበት ጊዜ ልቡናዬ ይደሰታል። አንደበቴም ሐሴት ያደርጋል። ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስን ሳመሰግነው ሥጋዬ ሁለንተናው ብሩህ ይሆናል። ዳግመኛም የጌታዬ የኢየሱስ ክርስቶስን ስም ሳመሰግን ልቡናዬ ወደ ሰማይ በሮች ከፍ ይላል። የጌታዬ የኢየሱስ ክርስቶስን ስም ሲሰሙ አጋንንት ፈርተው ይሸሻሉ። ሃይማኖታቸውን የካዱ የጨለማ ጭፍሮችም የጌታዬ የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በሚሰሙ ጊዜ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተነሣ እንደምጥ ሕመም ልቡናቸው ይጨነቃል። በጌታዬ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አዳም ወደ መጀመሪያ ርስቱ ፈጽሞ ተመለሰ። ዳግመኛም በጌታዬ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሽፍታው ወደ ገነት ገባ። በጌታዬ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሐዋርያት እስከ ዓለም ዳርቻ ሁሉ ሰበኩ። ሕመምተኞቹን ፈወሱ። አጋንንትንም በኢየሱስ ክርስቶስ መለኮታዊ ኃይል አወጡ። በጌታዬ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የማይለወጥ ልብስን ለበስን። በጌታዬ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የማይጠፋ መብልን በላን። በጌታዬ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ምድራውያኑ ሰማያውያን ሆኑ። በጌታዬ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ኃጥኣን ጻድቃን ሆኑ። በጌታዬ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሰማዕታት ደማቸውን አፈሰሱ። ጥበበኞች ደናግልም ንጽሕናን ወደዱ። በጌታዬ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተራሮችና ዋሻዎች ተፈጠሩ። ገዳማትም አህጉር ሆኑ። እንደ መላእክት በቀንና በሌሊት የጌታዬ የኢየሱስ ክርስቶስን ስም ፈጽመው ያመሰግናሉ። ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አመሰግንሃለሁ። ውዳሴ አምላክ ከተባለው የቅዱሳን ጸሎት የቀዳሚት ላይ ተቀን ጭቦ የተወሰደ። ኢየሱስ ለተባለበት ለበዓለ ግዝረቱ እንኳን አደረሰን። Birhanu Admass Anleye
Show all...
"ኡፍ ይሄ ነገር ሥራ ሆነብኝ እኮ.........." ከሚለው አነጋገራችን የምንረዳው ሥራ ደስ የማይል ነገር መሆኑን ነው። ታዲያ ለምንድን ነው "ደስ ሲለኝ እሠራለሁ" እያልን የምንሰንፈው?! እየደበረን፣ እየጨነቀን፣ እያመመንም..... ቢሆን እንሥራ። ያለ ሥራ የሚመጣ ለውጥ የለምና። ለማን አባቱ ብለን ነው የምንተኛው?! በእኛ መጎዳት የሚደሰት ዲያብሎስ እና ወዳጆቹ ሲቀጥልም ጠላቶቻችን ናቸው። በእኛ ስኬት የሚደሰት እግዚአብሔር እና ወዳጆቹ ሲቀጥልም ወዳጆቻችን ናቸው። በሉ እንግዲህ ተነሱ ለሥራ። እነሆ አዲስ ወር መጣልን ጥር፤ መልካም ቀን።
Show all...
👍 1
"ኡፍ ይሄ ነገር ሥራ ሆነብኝ እኮ.........." ከሚለው አነጋገራችን የምንረዳው ሥራ ደስ የማይል ነገር መሆኑን ነው። ታዲያ ለምንድን ነው "ደስ ሲለኝ እሠራለሁ" እያልን የምንሰንፈው?! እየደበረን፣ እየጨነቀን፣ እያመመንም..... ቢሆን እንሥራ። ያለ ሥራ የሚመጣ ለውጥ የለምና። ለማን አባቱ ብለን ነው የምንተኛው?! በእኛ መጎዳት የሚደሰት ዲያብሎስ እና ወዳጆቹ ናቸው። መልካም ቀን፤ ጥር ፩/፳፻፲፮ ዓ.ም።
Show all...
"ከአባቱ ሳይወጣ መጣ፣ ከአነዋወሩ ሳይለይ ወረደ። ከሦስትነቱ ሳይለይ መጣ፣ ከአንድነቱም ሳይለይ ወረደ። ከዙፋኑ ሳይለይ በሥጋ ልጅ አደረ። ምላቱ ሳይወሰን በማኅፀን ተጸነሰ፣ በላይ ሳይጎድል በማኅፀን ተወሰነ፤ በታችም ሳይጨመርበት ተወለደ። ከኃጢአት በቀር ፈጽሞ ሰው ሆነ። እንደ እግዚአብሔር እየሠራ እንደ ባርያ ታዬ። ወንጌሉን ያስተማሩ እንደመሰከሩ። ከአባቱ ዘንድ ተመሰገነ፣ ከራሱም ከበረ። የጌትነቱም ምስጋና በሰማይና በምድር መላ። እኛም እንግዲህ በልቡናችንዘወትር አናርፍም። ቅዱስ እያልንም የጌትነቱን ምስጋና እንናገራለን።" /ቅዳሴ ዮሐንስ አፈወርቅ/ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰን። በግርግም ተወልዶ የእኛን ራቁትነት ያራቀ መድኃኔዓለም ክርስቶስ በትልቅ መከራ እና ችግር ውስጥ ያለችውን ሀገራችንን ከመከራ እና ከችግር አላቅቆ የምሕረት እና የይቅርታ ልብስ ያልብስልን።
Show all...
👍 1