cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ፍቅር❤ ብቻ❤

🥀♡♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡♡🥀 ⚡️WELLCOM TO FIKR BICHA ❤ 💚 በዚህ ቻናል ውስጥ ደስ የሚሉ የ ፍቅር❤ ቃላቶች፣ግጥሞች፣የፍቅር ታሪኮች ያገኛሉ ! ● ቻናላችንን SHARE ያድርጉ 🙏 ➤ For any promotion and Advertising 📩 📞 ስልክ : +251949546399 ወይም 👉 @BebaT99 ያነጋግሩን::

Show more
Ethiopia10 263Amharic8 590The category is not specified
Advertising posts
196
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ያቺን ሳቅ ስቆ ሲያሳስቅ ልቡ ማንባቱን እንዴት እንወቅ ለካ ሟች ቀልቡ ቢነግረው ደግነትን አብዝቶ ቸረው እኩ አይኔን አጊጡበት ይኸው ጥርሴን ፈንድቁበት መኖር ከንቱ አለሁ ማለት ሂወት ጤዛ ጠፊ ድንገት ብሎን ሄደ እንደዘበት ነበር ሆነ አለን ተረት ነፍስ ይማር 🕯 https://t.me/joinchat/AAAAAE-H14mYFGMHTdYugA ከመሞቱ በፊት የአይን ብሌኑን የለገሰበት ፎርም ነው comment መስጫው ጋ የተያያዘው 😭
Show all...
❤ I LOVE YOU ❤️ ለምትወዱት ሰው ይህንን መልእክት ላኩ I love u ብላቹ ለጓደኛቹ 👭 ለወንድም🥰 ለእህት ለፍቅረኛቹ❤️ ብቻ ለተመቻቹ ሰው ፈጣሪ አይበለው🙏 እና ያ ሰው እንደምትወዱት ሳትነግሩት የሆነ ነገር ቢሆንስ 😣 ህይወት ዛሬ ናት እናም ዛሬ ይህን  መልእክት ልካቹለት ደስተኛ ☺️አድርጉት ያን ሰው ተጣልታቹት ቢሆን እንኳን በዚህ መልእክት ቂማቹህን አንሱ እሱም ሚወዳቹ ከሆነ መልሶ ይልክላችኋል ። 💛 ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም ! https://t.me/joinchat/AAAAAE-H14mYFGMHTdYugA
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
"ያልዎት ቀሪ ሂሳብ አነስተኛ ነው። እባክዎን ሂሳብዎን ይምሉ?!" ~ የምትለው ሴት ፣ ህሊና ተፈራ ትባላለች #Ethiopia | ህሊና ተፈራ ~ በአሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት ትኖራለች። በሚልዮን የሚቆጠር ኢትዮጵያዊ በድምፅ ያውቃታል። ሞባይል በአገራችን ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ድምፅዋ አለ። "ያልዎት ቀሪ ሂሳብ አነስተኛ ነው፣ ... መስመሩ ስለተያዘ እባክዎን ትንሽ ቆይተው ይደውሉ፣ ... ደምበኛው ከአገልግሎት መስጫ ክልል ውጭ ናቸው" እነዚህን የመሰሉ ድምፆች የህሊና ተፈራ ናቸው። ፈረንሳይ ለጋሲዮን ተወልዳ ያደገችው ህሊና ልቅም ያለች ቆንጆ ናት! በደርግ ዘመን የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጋዜጠኛ፣ በደርጉ ፕሬዚዳንት ድሕፈት ቤት ልዩ ረዳት ዘጋቢ፣ በኋላም በሚድሮክ C.E.O (ከእሷ በኋላ ቦታውን ዶ/ር አረጋ ያዙት) እንዲሁም የጥረት መጽሔት አዘጋጅ ነበረ ህሊና ስትለቅ መጽሔቱም ቆመ። የሁለት ልጆች እናት የሆነችው ህሊና ወንድ ልጇ በአሜሪካ ድምፅ ሲሰራ፣ ሴት ልጇ በሞንቶጎሞሪ ትሰራለች። ጉልቱ ተፈራ የህሊና ወንድም ነው። ሙዚቃ መሳሪያ ይጫወታል፣ የተማረና ብሩህ አእምሮ ከንፁህ ልብ ጋር የተጎናፀፈ ነው። በነጉልቱ ቤት ማንም ሰው ገብቶ በልቶ ጠጥቶ የሚወጣበት ነው! በጣም መልካም ቤተሰብ ነው! https://t.me/fkrbicha99 https://t.me/fkrbicha99
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#ሙከራየ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Show all...
#አካበድክ_አትበሉኝና 😒 #ዳታ_አብርቼ_ምተኛ_ልጅ_ነኝ #ማለቴ_ብር_ከሌለዉ 🤔 #Beba p....t 01
Show all...
<<ለ 7 ቢሊየን ሰው 1 ፀሀይ ☀️ ነው የምትወጣው እንጂ ለሁሉም የተለያየ ፀሀይ አትወጣም❗️ ☄ፀሀይ ስራዋ መውጣት ነው መሞቅ ያንተ ፋንታ ነው፡፡ ☄አንዳንዶች ፀሀይን በአግባቡ ሞቀዋት ስታይ ለኔ ጨልሞ እንዴት ለነሱ #ፀሀይ ሆነ አትበል እነሱ የተሳካላቸው ከፀሀይዋ አወጣጥ ሳይሆን ከቆሙበት ቦታ ነው፡፡ ⚡️አዲሷ ፀሀይ አዲስ #እድል ... አዲስ #ተስፋ... አዲስ ስኬት ይዛ በማለዳው ህይወትህን ልታሞቀው ስትወጣ አንተ ዛሬም በትላንት መጥፎ ታሪክህ በእንባ ጥላ ተጠልለህ ሳታሞቅህ ዜናዋን ሳታበስርህ ትገባለች፡፡ ⚡️ለሁሉም አንድ ፀሀይ ነው የምትወጣው ዛሬም በፍቅር ከመኝታህ ተነስ በፍቅር ውጣ የዛሬዋ ፀሀይ ያንተም ናትና በተስፋ ሙቃት❗️ ✍beba
Show all...
#ማስደሰት_ካልቻልክ_አታስከፋ #ማፍቀር_ካልቻልክ_አትጥላ #መጥቀም_ካልቻልክ_አትጉዳ #መምከር_ካልቻልክ_አትማ😜😜😎🙈🙉
Show all...
#you_are_crazy 🤪 #I_am_crazy #ምን_ለማለት_ፈልጌ_ነው #ሲያምሽ_ያመኛል ❤ 👑#bebi
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.