Ĵust Vibe 🎧📍
Open in Telegram
𝘕𝘰 𝘮𝘰𝘳𝘦 𝘩𝘦𝘢𝘳𝘵 𝘣𝘳𝘰𝘬𝘦𝘯💔 𝘕𝘰 𝘮𝘰𝘳𝘦 𝘤𝘢𝘳𝘦😎 𝘑𝘶𝘴𝘵 𝘷𝘪𝘣𝘦🍾🍾🍾🍾 𝘈𝘯𝘥 𝘸𝘦 𝘯𝘦𝘦𝘥 𝘮𝘰𝘳𝘦 𝘮𝘰𝘯𝘦𝘺🏅🏅🏅
Show more640
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-1230 days
Posts Archive
640
“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።” — ኢሳይያስ 9፥6በቻነላችን ለምትገኙ እንዲሁም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🏾 መልካም በዓል ❤️ @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
640
This is a happy house
We're happy here
in a happy house
Oh this is fun fun fun fun
fun fun fun fun
fun fun fun fun 🤩🤩
640
Abinet Agonafir - ስሚኝ
መንገደኛ or ያን ያህል የልቤ የማትሉት ሰዉ ቢያስቀይማችሁ የዛን ሰዉ “ይቅርታ” that much አትፈልጉትም
የልቤ ያላችሁት ሰዉ ግን ተቀይማችሁት its okay ብላቹ move አታረጉም ሽንገላ ይሆንባችኋል ባላየ የምታልፉት የሩቅ ሰዉን ነዉ
The guy on this song
ናፍቃዋለች ቢያገኛት ቢያያት ይፈልጋል ግን ተቀይሟታል የሷን ይቅርታ እና ፀፀት ብቻ ነዉ የፈለገዉ
& the beautiful expression there
ናፍቆትሽ ቢያመኝም ሸንግዬሽ በርሽን አልከፍትም
ልቤ ይፅዳልሽ ፍቅሬ ቢስምሽ ትርፍ ነዉ ከንፈሬ
ሊደልላት ሊዋሻት የዉሸት ሊታረቃት አልፈለገም cuz
He is honest about his feelings!!
የዉሸት ከምታረቅሽ የእዉነት ልጣላሽ ነዉ ሀሳቡ
i really love that song i never get tired listening to it the arrangement, the lyrics, the guitar 🥺 everything about it is perfect 🖤🖤🖤
