cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ፎቶ ሽሮ ሜዳ ሥላሴ ሚዲያ📸

ይህ የቴሌግራም ገፅ በጉባዔያት በበዓላት በጉዞዎች እንዲሁም የተለያዩ የአገልግሎት ፎቶዎችን የምናጋራበት ገፅ ነው። ሽሮሜዳ ሥላሴ ሚዲያ

Show more
Advertising posts
438
Subscribers
-124 hours
-17 days
-230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
➺ በቴሌግራም ቻናላችን                    👇 👇👇 ☞https://t.me/shromedaslasehttps://t.me/shromedaslasehttps://t.me/shromedaslase 👉 tiktok (የቲክቶክ ቻናላችነነ)  Follow                         👇 👇👇 ☞tiktok.com/@photoshromedaslase ☞tiktok.com/@photoshromedaslase ☞tiktok.com/@photoshromedaslase
Show all...
👍 1
Show all...
ክፍል፩

ሰላም ለእናንተ ይሁን። ይህ መጠይቅ የጎዳና ላይ ስብከት ከ አኦርቶዶክሳዊነት አንፃር፣ፈተናዎች እና መፍትሄዎች በሚል ጥናት ላይ የተዘጋጀው ሲሆን ምዕመኖች ለጎዳና ላይ ስብከት ያላቸውን አመለካከት ለመፈተሽ የተፈለገ መረጃ ለመሰብሰብ ነው፡፡ ይህን ጥናት ከኢትዮጵያዊ ጃንደረባ ሱባዬ ጕባዬ ለመመረቂያ ጥናታዊ ጽሑፍ የተዘጋጀ ሲሆን ይህንን መጠይቅ በተቻለ መጠን ለመሙላት እንዲሁም በቃለ መጠይቅ ውድ ጊዜዎን እንዲሰጡን በአክብሮት አጠይቃለን።ይህ ጥያቄዎቸ ያቀረብነው መረጃ ለመንፈሳዊ ዓላማ ብቻ የሚውልሲሆን የእርስዎ ምላሾችበከፍተኛ ሚስጥራዊነት ይኖረዋል፡፡ በተጨማሪም አውነተኛ ምላሽዎ ለውጤቱ ትክክለኛነት ከፍተኛ አስተዋፅዖ ያጿርጋል፡፡

Photo unavailableShow in Telegram
➺ በቴሌግራም ቻናላችን                    👇 👇👇 ☞https://t.me/shromedaslasehttps://t.me/shromedaslasehttps://t.me/shromedaslase 👉 tiktok (የቲክቶክ ቻናላችነነ)  Follow                         👇 👇👇 ☞tiktok.com/@photoshromedaslase ☞tiktok.com/@photoshromedaslase ☞tiktok.com/@photoshromedaslase
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
“አምላክ በእልልታ፥ እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ።” መዝ 47፥5 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የዕርገት በዓል አደረሳቹ !!! መልካም በዓል! ✈ ቴዎድሮስ እሸቱ ☞ ሠኔ 6/2016ዓ.ም ➺ በቴሌግራም ቻናላችን 👇 👇👇 ➫https://t.me/shromedaslasehttps://t.me/shromedaslasehttps://t.me/shromedaslase
Show all...
👍 1
#ዜና ውሉደ ብርሃን ቀን 28/09/16 ልማትና በጎ አድራጎት ክፍል በተለያየ ግዜ ለበጎ ፍቃድ ከምዕመናንና ከአባላት በሚያገኘው ገንዘብ ብዙ ስራዎችን እንደሚሰራ ይታወቃል  ለሁለት ለተቸገሩ ምዕመናን ስራ እንዲጀምሩ የሚያስችል ግብዓት በመግዛት አበርክታል የተሰጣቸውም ምዕመምናን ለያንዳንዳቸው 4500 ብር ሚያወጣ ጧፍ ሲሆን ምርቱንም ሽጠው ሲጨርሱ እስከ  3000 ብር የሚደርስ  ትርፍ ማግኘት ይችላሉ ስለ ስራውም ጥሩ በሆነ መልኩ የክፍሉ በጎ ፍቃድ አስተባባሪ በሆነው ወንደሰን ፈንታሁን ገለፃ ተደርጎላቸዋል ክፍሉም ክትትልና ተጨማሪ ድጋፍ እኖደሚያደርግ ገልጿል። በተጨማሪ የበጎ ፍቃድና የልማት ስራውን ከዚ በበለጠ አጠናክለሮ ለመስራት እና ለማከናወን አቅዶ በመስራት ላይ ይገኛል ። 👉 የመንበረ ስብሐት ቅ/ሥላሴ ቤ/ክርስቲያን የውሉደ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት  
Show all...
👍 3👏 1
#ክብረት_ይስጥልን!!🙏 የእንጦጦ መንበረ ስብሃት ቅድስ ሥላሴ ቤ/ክርስቲያን ውሉደ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት ለወንድማችን አበራ አባተ አይዞህ ሥላሴ በምህረት ይጎብኙህ በማለት እቤት ድረስ በመሔድ በመጠየቅ ፀሎት በማድረግ 15ሺ ብር(አስራ አምስት ሺ ብር) ድጋፍ አድርገዋል። አጅግ ክብር የሚሰጠው ተግባር ነው ሌሎች ልበ ቀና ቤተሰብቦች ነገ ዛሬ ሳትሉ የአቅማችሁን እንድታደርጉ በሦላሴ ስም እንጠይቃለን!!!🙏
Show all...
1
Photo unavailableShow in Telegram
አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
➺ በቴሌግራም ቻናላችን                    👇 👇👇 ☞https://t.me/shromedaslasehttps://t.me/shromedaslasehttps://t.me/shromedaslase 👉 tiktok (የቲክቶክ ቻናላችነነ)  Follow                         👇 👇👇 ☞tiktok.com/@photoshromedaslase ☞tiktok.com/@photoshromedaslase ☞tiktok.com/@photoshromedaslase
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። "ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።"መዝ 122፥1 ⚜️የማይቀርበት የበረከት ጉዞ ⚜️ ወደ ተአምረኛዋ አርቱ ቅድስት አርሴማ በገዳሙ ላይ የሚገኙ ፈዋሽ የእንፋሎት ፀበሎች። 1. የቅዱስ ሚካኤል ፀበል 2.የመድኃኒዓለም ፀበል 3.የኪዳነምህረት ፀበል 4.የእግዚአብሔር አብ ፀበል 5.የቅዱስ ገብርኤል ፀበል 6.የቅድስት አርሴማ ፀበል 7.የአቡነ ገብረመንፈስቅዱስ ፀበል 8.የቅዱስ እስትንፋስ ክርስቶስ ፀበል ⚜️⚜️⚜️ ደርሶ መልስ የጉዞ መነሻ እሑድ ሰኔ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከሌሊቱ 11:30 መመለሻ በዕለቱ የጉዞ ዋጋ መስተንግዶን ጨምሮ 500 ብር አዘጋጅ፦ ማኅበረ ዲያቆናት ዘሽሮሜዳ ሥላሴ ለበለጠ መረጃ 0922981502 0922821976 0974977389
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ምሴተ ጥበብ ዘውሉደ ብርሃን 👉 ዝክረ ቅዱስ ያሬድ የፊታችን ቅዳሜ ና እሁድ በመርሃ ግብሩም 👉 በገና 👉 ድራማ 👉 ጭውውት 👉 መነባንብ 👉 ግጥም 👉 ዓወድ ርዕይ ቅዳሜ ከ 10  ሰዓት ጀምሮ እሁድ ከ 7 ሰዓት ጀምሮ በውሉደ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ። አዘጋጅ 👉 መዝሙርና ኪነ-ጥበብ ክፍል ዘገባ 👉 ኦዲዮ ቪዥዋል ክፍል ለመቀላቀል 👉 @weludebirhane
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.