ብርታት
Open in Telegram
ጉዞ ወደ ስኬት!!!
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
2 577
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
2 577
🔥🔥🔥🔥 ታገስ! 🔥🔥🔥🔥
#በርታ #በርቺ #ብርታት #ስኬት #ኢትዮጵያዊ_ኢንተርፕርነር #entrepreneur #success #entrepreneurship #ኢትዮጵያ
2 577
🔥🔥🔥 ለሚመለከተው ሁሉ 🔥🔥🔥
.
.
.
.
.
.
.
.
.
ቴሌግራም ፧
https://t.me/birttat
#በርታ #በርቺ #ብርታት #ስኬት #ኢትዮጵያዊ_ኢንተርፕርነር #entrepreneur #success #entrepreneurship #ኢትዮጵያ #ethiopia
2 577
🔥🔥🔥መልካም በዓል🔥🔥🔥
.
.
.
.
.
.
.
.
.
ቴሌግራም ፧
https://t.me/birttat
#በርታ #በርቺ #ብርታት #ስኬት #ኢትዮጵያዊ_ኢንተርፕርነር #entrepreneur #success #entrepreneurship #ኢትዮጵያ #ethiopia
2 577
ሰላም ብርቱዎች፤ በተደጋጋሚ ስለልጠና ለመውሰድ እንደምትፈልጉና ሰርቶ የመለወጥ ብርቱ ፍላጎት እንዳላችሁ በውስጥ መስመርም በይፋም እያሳወቃችሁን ትገኛላችሁ።
ብርታቶች በማንቃት ብቻ የሚፈለገው ለውጥ ይመጣል ብለን አናምንም። ስለዚህ በተለይ ስራ ላይ ላሉና መስራት ለሚፈልጉ ወጣቶች ተጨባጭ ለውጥን ለማምጣት በሥልጠና፣ በፋይናንስ እና አብሮ የመስራት እድልን የሚጨምሩ አገልግሎቶችን ለመስጠት የሚያስችል ፕላትፎርም ለመፍጠር በሂደት ላይ እንገኛለን። ስለዚህም የሁላችን ጉጉትና ፍላጎት ሳይቀንስ በትእግስት ጠብቁን እንላለን።
በዚህ ሂደት ለምናደርጋቸው ውይይቶችና የሃሳብ ልውውጦች የናንተ ተሳትፎ እጅግ አስፈላጊ ስለሆነ እንድትሳተፉ እንጋብዛለን!
ለጊዜው ግን ከበማህበራዊ ሚዲያ ውጪ ምንም አይነት ስልጠና እንዳልጀመርን እንድታውቁና በኛ ስም ከሚደረጉ መጭበርበሮች እንትጠነቀቁ እናሳውቃለን።
# በርታ #በርቺ #ብርታት
በተጨማሪም መረጃዎችና ጥያቄዎች ካላችሁ በዚህ @Contactbirttat ቴሌግራም ያናግሩን።
