en
Feedback
BBEHM👭best friend's zone

BBEHM👭best friend's zone

Open in Telegram

Welcom gay'z This chanal u can get #quote❤ #Music🎵 #tik tok vedio🎬 #poem📃 #my crazy bff pic's📷 Plz don't leave share and join ee😍 4any comment @mertina19 @emuteta

Show more
198
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ክላሱ ውስጥ እንደ አህያ እየሳቀ ሚያስጠቁራቹ ጀለስ የለም ነው?😭 backbencher's know that

23❤️❤️

#ሰናይ ሰንበት🤍🤍

ጀለስ በጣም ከማጠሩ የተነሳ ተስፋ ራሱ ሲቆርጥ... #ወንበር_ላይ_ወቶ_ነው😂😂

ከእኛ ሀገር ህዝብ የሚገርመኝ አንድ ውለታ ለአንድ ሰው በተደጋጋሚ ካደረክለት ግዴታህ ሆኖ ቁጭ😂ተሳስተህ ከዘለልካት ያኮርፍሃል ሁሉ

ስንቴ ዘላበዱ ስንቴ ታዘብናቸው ከሳሽም ፈራጅም ሆነው ያየናቸው አያውቁት እንዳንል ካይናቸው መች ርቆ የሚያገዛግዙን ልክ እንደ መሰንቆ          #አቡሽ_ዘለቀ😘

ትዝብት በሰው መሆን✍ ኢትዮጲያ ውስጥ በማስመሰል ካልተደገፍክ በስተቀር ለእውነት እቆማለው ብለህ እንዳታስብ ብታስብም እራስህን አማኑኤል ነው ምታገኘው ወይም በመንገድ ላይ ጨርቅህን ጥለህ የጫት ገረባ ስትለቅም ነው ምታገኘው ስለዚህ አታስበው😂ኢትዮጲያ ውስጥ ብሄር ከሌለህ ስለማንነት ትክክል አትሆንም።ባለ ስልጣን ዘመድ ከሌለህ ስለዲሞክራሲ እንዳታስብ።ሀይማኖት ከሌለህ ስለ አለም አፈጣጠር ምንም አይነት አስተሳሰብ ማራመድ የለብህም።መንጋው ካልደገፈህ የፖለቲካ ታጋይ መሆን የለብህም።ስልስጣን ካልሰጡህ በሀገር ላይ መብት የለህም።ገንዘብ ከሌለህ ቆንጆ ሴት ማፍቀር አትችልም።ኢትዮጲያ ውስጥ ስህተት ላይ ካልተደገፍክ በፍፁም ልክ ልትሆን አትችልም።ዋስ ከሌለህ ወንጀል ባትፈፅምም ከእስራት አትፈታም እዛው ትበሰብሳለህ።አንባቢ ከሌለ አትፅፍም መፀሀፍህን የሚገዛ ከሌለ አንተ ፀሀፊ አይደለህም ትባላለህ።አንተ አልተሳሳትክም!!ስህተትን የሚደግፍ ማህበረሰብ ውስጥ ግን ባትሳሳትም ትክክል አይደለህም። ህይወት ይቀጥላል....

ደረሰልኝ ቀኑ ደም ላመስግናት የህይወቴ መሪ እመብዙሀን ናት❤️ ማርያም🤍 21❤️❤️❤️❤️

ገብርኤል ገብርኤል ስለዉ ሰምቶ ፈጥኖ ደረሰልኝ ሰንሰለቴን በጣጥሶ የአንበሶቹን አፍ ዘግቶ🙏🙏🙏🙏 19 ገብርኤል ❤️❤️

ብዙ ልጆች አሉት ለስሙ ምስክር በዙሪያው ያሉትን አብቅቷል ለክብር ስለፍፁም ምልጃዉ ለኔ ግን ይለያል መላኩ ገብርኤል ስለዉ ደስ ይለኛል🤍 19🤍🤍🤍

እንኳን ለሊቀ መልአኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደርሰን
+1
እንኳን ለሊቀ መልአኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደርሰን

፲፱ 😍😍😍😍
፲፱ 😍😍😍😍

#እኔ_በእግዚአብሔር_ፊት_የምቆመው_ገብርኤል_ነኝ (ሉቃ 1፥19) #ይህ_ገብርኤል_ነው በጨለማና በሞት ጥላ ውስጥ ለሚኖሩ ብርሃን የገለጸና የሰበከ #ይህ_ገብርኤል_ነው ። የነቢያትን ትንቢት የፈጸመ፤
#እኔ_በእግዚአብሔር_ፊት_የምቆመው_ገብርኤል_ነኝ (ሉቃ 1፥19) #ይህ_ገብርኤል_ነው በጨለማና በሞት ጥላ ውስጥ ለሚኖሩ ብርሃን የገለጸና የሰበከ #ይህ_ገብርኤል_ነው ። የነቢያትን ትንቢት የፈጸመ፤ የክርስቶስን ልደት ለድንግል ያበሰረ #ይህ_ገብርኤል_ነው ። ዳንኤልን ከአናብስት ያዳነው #ይህ_ገብርኤል_ነው ። ሠለስቱ ደቂቅን ከእቶን እሳት ያዳናቸው #ይህ_ገብርኤል_ነው ። ወደ ዘካሪያስ የተላከ የዮሐንስ ልደት ያበሰረ #ይህ_ገብርኤል_ነው ። ወደ ዮሴፍና ወደ ኒቆዲሞስ የተላከ #ይህ_ገብርኤል_ነው ። ቂርቆስና እናቱ ኢየሉጣን ከእቶን እሳት ያዳናቸው #ይህ_ገብርኤል_ነው ። ሰብአ ሰገልን በኮከብ ምልክት የመራቸው #ይህ_ገብርኤል_ነው ። ድንግል ማርያምና ሕፃኑን ክርስቶስን በምድረ በዳ በስደታቸው የመራ #ይህ_ገብርኤል_ነው ። የብርሃን ወርቅ የተቀዳጀ #ገብርኤል_ነወ ። የአሸናፊና የኃይል መልአክ #ገብርኤል_ነው ። ነበልባላዊ ዖፈ ሰማይ #ገብርኤል_ነው ። #የመልአኩ_የቅዱስ_ገብርኤል_ጥበቃና_ረድኤት_አይለየን አሜን አሜን አሜን #መልካም ken @ BBHM4

Anyways ነገ ገብርኤል ነው ለመላው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ እንኳን አደረሰን 19 አባቴ 🙏🙏🙏

ማንም የማንንም ቦታ መሸፈን አይችልም ልብ ላይ ያሉ ቦታዎች ልክ እንደጣትአሻራ ናቸው የማንም ከማንም አይመሳሰል

ቡና ማፍላት አልወድም አላለችም...😳😳 አንቺ እንኳን ሚስቴ የሚስቴ ጓደኛ አትሆኝም😏

"መምጣትሽ ነው አሉኝ ፣ ወደኔ እንዳትመጪ እኔ ደባል አልወድ ፣ አንቺ ሰው አታጪ" #ሕዝብ ሥንኞች