BBEHM👭best friend's zone
Open in Telegram
Welcom gay'z This chanal u can get #quote❤ #Music🎵 #tik tok vedio🎬 #poem📃 #my crazy bff pic's📷 Plz don't leave share and join ee😍 4any comment @mertina19 @emuteta
Show more198
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
#የዘገሊላ_እለት የሚለው የጥምቀት ዘፈን ያላቹ Send Me👉🏾 @mertin19😭👨🦽
Thanks In Advance 😭
እቴ ዘገሊላ ለት እቴ ዘገሊላ ለት
ነይልኝ በኔ ምት
ለአስተርዮ ማሪያም ለአስተርዮ ማሪያም እመጣለዉ እኔም.........🍋🍋🍋
#እንኳን_አደረሳችሁ🤍
ላንተ ስል አልሞትም
ከኔ ጎጆ ወተህ በሌላ ብከትም
እመነኝ የኔ ውድ
ጠልተኸኛል ብዬ ላንተ ስል አልሞትም
መጣህም ቀረህም አይሞላም አይጎልም
አንተ አለኸኝ ብዬ ፋኖሴን አልጥልም
አንተ ቀረህ ብዬ መኖሬን አልገልም
አለም ዘጠኝ ናት አንተ መጣህና አስርን አትደፍንም
አያቴማ
ግንባሬ ላይ ስማ
"ልጄ ሰው ይውጣልሽ "፥
ስትል ነበር ማቃት....
ሰው ወጥቶልኝ አየሁ
ሰንብቼም ተለየሁ።
ዛሬ አያት የለኝም ፥
ሰው አይታየኝም።
ብትኖርማ ፥
ቡራኬዋን አካፋዬን ፥ ም ጠ ይ ቃ ት
"ሀገር ይውጣልሽ" ነው፥ ያማረኝ ምርቃት።
አያቴማ..................
