BBEHM👭best friend's zone
Open in Telegram
Welcom gay'z This chanal u can get #quote❤ #Music🎵 #tik tok vedio🎬 #poem📃 #my crazy bff pic's📷 Plz don't leave share and join ee😍 4any comment @mertina19 @emuteta
Show more198
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ትዝ አይልሽም ልጅ እያለን በ እርሳስ ነበር የምንጽፈው፤ ከዛም ከፍ ስንል እስክሪፕቶ ሰጡን ያኔ ነበር የትልቅ ሰው ስህተት እንደማይጠፋ ሊነግሩን የሞከሩት፤ ትልቅ ሰትሆኚ መሳሳት ቀላል አይደለም ስህተትሽን የሚያጠፋልሽ ላጲስም አይኖርም ብትሰርዢውም ጠባሳ ሆኖ ነው ሚቀረው.. ስታድጊ መጀመሪያ የሚነጥቁሽ የመሳሳት መብትሽን ነው😊
ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራዉ አይደክመኝም እኔስ ብደጋግመዉ አሁንም ጠራሁሽ አላስችልሽ ቢለኝ አቀዋለዉ ስምሽን እናቴ ስትወልደኝ
ማርያም ማርያም❤️❤️
