en
Feedback
Excellent visionaries'

Excellent visionaries'

Open in Telegram

Leadership Development! ✨Subscribe now YouTube channel https://youtube.com/@excellentvisionaries1692👈ሊንኩን ይጫኑ For any comment and question 👇 @Ezra_z (0926443600) @Nehemiah4712

Show more
2 151
Subscribers
No data24 hours
-207 days
-7030 days
Posts Archive
ልብህ ውስጥ ተሸንፈህ ለምን በገሃድ ድል እንዲመጣ ትጠብቃለህ? በልብህ ከተሸነፍክ እግዚአብሔርም አያግዝህም። ለዚህ ነው ልብህን ጠብቅ የህይወት መውጫ ከዚያ ናትና የምለው። በልብህ ያልሆንከውን በተጨበጭ ዓለም ውስጥ አትሆንም። ልብህ ላይ ሥራ! ዕዝራ ዘ-ፕርንስ🙏🙏🙏🙏

#ጀምር!!!! ዛሬ አንድ ብለህ ሩጫህን ጀምር። እኔም ጀምርያለሁ። 2016 ዓ.ም  በዓለም ላይ ትልቅ ተጽኖ የሚያመጣን አገልግሎት ጀምር፤ እኔ ጀምርያለሁ። 2016 መልካምና አርአርያ የምሆን ቤተሰብ መስርት! እመሰርታለሁ። 2016 በአለም አቀፍ ሽያጭ ጣርያ የሚነካ መጽሐፍ ጻፍ። እኔ ጀምርያለሁኝ። 2016 የሰው ልጆችን ቁስል የሚያክም ክሊንክ ጀምር። 2016 የሰው ልጆችን እንባ የሚያብስ አገልግሎት ጀምር። ጀምርያለሁ። 2016 ልዩነትን ለመፍጠር ወስን! 2016 ሀገራትን የሚያሻግር ፕሮጀክት ጀምር። 2016 እኛ ሰፈር ተወልደህ እኛው ሰፈር ላለመቀበር ወስን። 2016 ህልምህን ለመኖር ወስን። 2016 ተሸላሚ ተማሪ ለመሆን ወስን! 2016 ተራ ጓደኞችህን ሸኝ ፥ድንቅ ወዳጆችን ተቀላቀል። ጓደኛ በስኬትህና በውድቀትህ  ላይ ትልቅ አስተዋጽኦ አላቸው። 2016 ከተማህን የሚባርክ ንግድ ጀምር። 2016 አንድ ሳምንት ሞቅ ብሎህ ተንቀሳቅሰህ አትጥፋ!!! መልካም አዲስ ዓመት። አመቱ በትርጉም የተሞላ ይሁንላችሁ። እዝራ ዘ-ፕርንስ🙏🙏🙏

photo content

የዓለማችን ቆራጡ ሰው! 💎ሰው ቤት ሲገባ አያስፈቅድም። ቢሮ እንድሁ ዞው ብሎ ይገባል፥ የሥራ ማመልከቻም ብያንስ አያስቀድምም። ደግሞ የትም ይገባል፤ ጠቅላይ ሚንስትር ቢሮ ይገባል፤ የወረዳ ቢሮ ፥ ትምህርት ቤት፥ በፓርላማ፥ ቸርች፥ መስጊድ ፥ ድሀ ቤት፥ ሀብታም ቤት ፥ ትልቅ አይል ትንሽ አይል ሁሉንም በር ያንኳኳል። 💎ይህም ሞት ይባላል። ሲመጣ ገና ትምህርት መጨረሱ ስለሆነ ትንሽ ደመወዝ ይብላና ዞር ዞር ብዬ እመለሳለሁ አይልም። ሙሽሮችም ጋር ይመጣል ፥ ተመርቀው ደስታቸውን  ከቤተሰባቸው ጋር ሳያካፍሉ ይመጣል፥ ትልቅ እቅድ ይዞ በተስፋ ሙላት ነገን በሚጠባበቅ ህልሜኛ ሰውም ጋር ይመጣል። እሱ ደንታም የለውም! 💎ስለዝህ ሞትህን ሁለም አንድ እርምጃ ለመቅደም ጨክን! 💎ለነገ፥ ለመጭ ዓመት ብለህ የሚታራዝመው እቅድ ወደ መቃበር ለመውረድ እድል አለው። 💎በልብህ ያለውን ህልም አሁኑኑ መኖር ጀምር። #SHARE #SHARE #SHARE & #JOIN 👇 ❇️ይቀላቀሉን 🔔👇👇          ♨️@ezraprince          ♨️@ezraprince          ♨️@ezraprince

በፍጹም ወደቀ እንዳትቀር የዘመኑ ሰው የወደቀን ፎቶ ያነሳል እንጂ በእጅ ደግፎ አያቆምምና ስለዚህ በራስህ ኃይል ተነስ።እነዚህና የመሳሰሉ አነቃቂ ጹሑፎች በየማለዳ በእጅ ስልኳ እንድ ደርሶ
በፍጹም ወደቀ እንዳትቀር የዘመኑ ሰው የወደቀን ፎቶ ያነሳል እንጂ በእጅ ደግፎ አያቆምምና ስለዚህ በራስህ ኃይል ተነስ።እነዚህና የመሳሰሉ አነቃቂ ጹሑፎች በየማለዳ በእጅ ስልኳ እንድ ደርሶ

#ማንነትና ብቃትን ማወቅ 💎አንድ ሰው ማንነቱን በቅጡ ሲያውቅና በዚህ ዓለም ላይ በሕይወት የምኖርበት ዘመን ምን አከናዉኖ ማለፍ እንዳለበት ሲገባዉ የስኬት መስመር ዉስጥ የገባ ሰው እንደሆነ ግልጽ ነው። 💎ደካማዉንና ብርቱ ጎኑን ፣ የሚያጓጓውንና የማያጓጓውን የሚሳካለትና የማይሳካለት ማወቅ ያረፈና የተሳካለት ሕይወት ከመኖር ጋር በቀጥተኛ መንገድ የተያያዙ ጉዳዮች ናቸው። 💎ማንኔትን በምገባ ወደ ማወቅ ስትመጣ ጊዜህንና ጉልበትህን በምን ላይና በምን መልኩ ማሳለፍ እንዳለብህ ጥርት ባለ መልኩ ታውቃለህ። 💎ከሌሎች ሰዎች ተለይተህ መኖርና ማደግ ትችላለህ፣ ከራስህ ተለይተህ ግን መኖርም ሆነ ማደግ አትችልም። ስለዝህ ይህንን በፍጹም ልትለየዉ የማትችለውን አጋር በምገባ እወቀዉ። ማንነትህን በቅጡ ስታዉቀው የምሳካልህ ላይ በማተኮርና የማይሳካልህን ተወት በማድረግ ከስኬት ወደ ስኬት ትዘልቃለህ። 💎አንተ ዉስጥ አስገራሚ ብቃትና የእውቀት ዝንባሌ አለ፣ በውስጥ የስኬት ዘር አለ፣ ለመሆንና የምትችለውን የተፈጠርክለትን ማንነት! ይህንን ችላ ብለህ ለአንተ ያልተሰጠውን ማንነት ሆኖ ለመገኘትና ከሆንከዉ ማንነት ጋር የማይከደዉን ለማወቅና ለማድረግ መሞከር ማለቂያ የሌለው ጉዞ ይሆንብሃል። 💎ስለዚህ ወዳጄ ማንነትና ብቃትን በማወቅ  ወደ ስኬት ጉዞ እንድትዘልቅ ላሳስብ እፈልጋለው። መልካም ቀን🙏 #SHARE #SHARE #SHARE & #JOIN 👇 ❇️ይቀላቀሉን 🔔👇👇          ♨️@ezraprince          ♨️@ezraprince          ♨️@ezraprince

#ፀጥታ የዋጣቻው ህልመኞች! 🔰በልባቸው የትውልድን መድሃንት የያዙ፥ በጨለማ ብርሃን የምታያቸው፥ በሞት ጥላ መካከል ህይወት የምሸታቸው ፥ በምድረበዳ ጭው ባለ በረሃ ተስፋ የሚሰማቸው ፥ በልባቸው መኖርን የለመዱ ፥ የሞተውን ነፍስ የሚያነሱ፥ ነገር ግን ያደጉበት ባህል ያፈናቸው  አሉ...አሉ....       አሉ...ህልመኞች           መልካም ቀን🙏 #SHARE #SHARE #SHARE & #JOIN 👇 ❇️ይቀላቀሉን 🔔👇👇          ♨️@ezraprince          ♨️@ezraprince          ♨️@ezraprince

"ፍርሀት በሩን አንኳኳ፣ ድፍረት መለሰ ማንም አልነበረም!!" 🔰አይተሃል ብዙን ጊዜ የሌለ ነገር ነው የሚያስፈራህ። በድፍረት ተነስተህ እርሞጃ ስትወስድ ያ ያስፈራኛል የምትለው ነገር እንዳልነበረ ና ውሸት እንደሆነ  ይገባሃል። 🔰ፍርሃት ጨለማ ነው! ጨለማ ብርሃን ባለበት የለም። ጨለማ የብርሃን አለመኖር ምልክት ነው። እውቀት ብርሃን ነው። እውቀት ና እምነት ባለበት ፍርሃት የለም።  የማታወቀው ነገር ነው የሚያስፈራህ። 🔰መፍትሔው እውነተኛ እውቀትን ማግኘት  ና በድፍረት መጋፈጥ ነው። ደንቅ ቀን ይሁንላችሁ 🙏 #SHARE #SHARE #SHARE & #JOIN 👇 ❇️ይቀላቀሉን 🔔👇👇          ♨️@ezraprince          ♨️@ezraprince          ♨️@ezraprince

መሪነት ራስህን መሆን ነው! ✅አንተ ራስህን መስማት ስትጀምር ሰዎች ይሰሙሃል። ✅ራስህን መከተል ስትጀምር ይከተሉሃል። ✅ሰዎች ስለራስህ የምትሰጠውን ቦታ በትኩረት ይከታተሉሃል። ሁለም ሰዎች ምን ዓይነት ቦታ ላንተ መስጠት እንዳለባቸው አንተ ለራስህ በምትሰጠው ግምት እየነገርካቸው ነው። ♻️ራስህን ውደድ፥ ራስህን ሁን!💠      መልካም ቀን🙏  #SHARE #SHARE #SHARE & #JOIN 👇 ❇️ይቀላቀሉን 🔔👇👇          ♨️@ezraprince          ♨️@ezraprince          ♨️@ezraprince

❇️ሰዎች አላስተማሩኝም አምላኬ ግን ገለጠልኝ! 🔰የእውነት ይህን ነገር በልጅነቴ ባውቅ ኖሮ ብዬ ተመኘሁ። 💎ፈጣሪ ለሰው ልጆች ከሰጠው ስጦታ፥ በሰው ልብ ካለው ስጣታ ይልቅ የላቀ ስጦታ!!!ሰው በምናቡ የሆነው ነው በቀሳዊ ዓለም ወይንም በሥጋዊ ህይወት የሚገለጠው። 💎99% የዓለማችን ሰው ምናብ ምን እንደሆነ በተግባር አያውቀውም። ዓለምን እየመሩ ያሉ ሰዎች አውቀውም ሆነ ሳያውቁ ምናባቸውን የሚጠቀሙ ሰዎች ናቸው። 💎ሰው በምናቡ ከአልጋው ካልተነሳ መቼም ከበሽታ አይድንም፥ በምናቡ ሀብታም ካልሆነ መቼም ሀብታም አይሆንም። ምናቡ ነጻ ሲወጣ ብቻ ነው ነፃ የሚወጣው! 💎አንድ ታርክ ልንገራቸሁ። በጥንት ዘመን ያዕቆብ የሚባል የአብርሃም የልጅ ልጅ ነበር። ይህ ሰው ላባ ለሚባል ሰው የበጎቹና የፍየሎቹ እረኛ ነበር። ከላባ ጋር ስለደመወዙ ተደራድረው ከበጎቹና ከፍየሎቹ ዝንጉርጉርና ሽመልሜሌ ከተወለዱ ደወመዜ ይሁኑልኝ ብሎ ተስማማ! ላባ በዚህ ውሳነው እጅግ ደስ ተሰኘ  ምክንያቱም ከመንጎቹ መካከል ይህን መልክ ያላቸው በጎችና ፍየሎች ተወልደው ስለማይታወቅ!! 💎በዚህ ጊዜ ያዕቆብ ያደረገው ነገር በትር አዘጋጅቶ ዝንጉርጉር ቀለም በበትሩ ላይ ቀባበት። ይህን በትሩ ላይ ያለውን መልክ በምናቡ ቀንና ሌሊት ያሰላስል ነበር፤ በመንጎቹም ፊት ውሃ ልጠጡ ባሉ ጊዜ ያስቀምጥ ነበር። በስተመጨረሻ አብዛኛው የላባ በጎችና ፍየሎች ዥንጉርጉር ነቁጣ ያለባቸውና አውራዎች ደግሞ ሽመልመሌ መልክ ያላቸው ሆነው ተወለዱ፥ ይህም ድንቅ ነገር ደሞዙ እጅግ ከፍ አደረገው። 💎ማነኛውም በምናብ የምታልመው ነገር ይፈጠራል። #SHARE #SHARE #SHARE & #JOIN 👇 ❇️ይቀላቀሉን 🔔👇👇          ♨️@ezraprince          ♨️@ezraprince          ♨️@ezraprince

አንድ ነገር አምናለሁ! ሁሉም የሰው ልጅ ካመነ ስኬታማ መሆን ይችላል። ይህ ደግሞ ከእምነት ውጭ ቅድመ-ሁነታ የለውም። አንድ ወጣት የ10,000,000 ብር ሎቶሪ ደረሰውና ያኛውን ለመውሰድ 1,000,000 ብር ማቅረብ አለብህ ተባለ። አካውንቱ ባዶ የነበረው ወጣት አስር ሚሊዮን ብር እጁ ላይ እንደምገባ እርግጠኛ ስለሆነ መከፈል ያለበትን መስዋትነት ያለምንም ድርድር በመክፈል አንዱን ሚሊዮን አቅርቦ የሎተርውን ሽልማት ተቀበለው። አስተውል፡ማንም ሰው ትልቅ ዋጋ ያለውን ነገር እጁ ላይ እንደሚያስገባ እርግጠኛ የሆነ ሰው የተኛውንም ዋጋ ከፍሎ ማግኘት ይችላል። ማንም ትልቅም ይሁን ትንሽ፥የተማረም ይሁን ያልተማረ ህልሙን እንደሚያሳካው እርግጠኛ ከሆነ ህልሙን በአንድ ቀን/ሳምንት/----እንደየእምነቱ ልክ ማሳካት ይችላል። ይህ ከሁሉም የላቀ የስኬት ምስጥር ነው። በደንምብ እስኪገባህ ድረስ ደጋግመህ አንብበው። #SHARE #SHARE #SHARE & #JOIN 👇 ❇️ይቀላቀሉን 🔔👇👇          ♨️@ezraprince          ♨️@ezraprince          ♨️@ezraprince

አንድ ነገር አምናለሁ! ሁሉም የሰው ልጅ ካመነ ስኬታማ መሆን ይችላል። ይህ ደግሞ ከእምነት ውጭ ቅድመ-ሁነታ የለውም። አንድ ወጣት የ10,000,000 ብር ሎቶሪ ደረሰውና ያኛውን ለመውሰድ 1,000,000 ብር ማቅረብ አለብህ ተባለ። አካውንቱ ባዶ የነበረው ወጣት አስር ሚሊዮን ብር እጁ ላይ እንደምገባ እርግጠኛ ስለሆነ መከፈል ያለበትን መስዋትነት ያለምንም ድርድር በመክፈል አንዱን ሚሊዮን አቅርቦ የሎተርውን ሽልማት ተቀበለው። አስተውል፡ማንም ሰው ትልቅ ዋጋ ያለውን ነገር እጁ ላይ እንደሚያስገባ እርግጠኛ የሆነ ሰው የተኛውንም ዋጋ ከፍሎ ማግኘት ይችላል። ማንም ትልቅም ይሁን ትንሽ፥የተማረም ይሁን ያልተማረ ህልሙን እንደሚያሳካው እርግጠኛ ከሆነ ህልሙን በአንድ ቀን/ሳምንት/----እንደየእምነቱ ልክ ማሳካት ይችላል። ይህ ከሁሉም የላቀ የስኬት ምስጥር ነው። በደንምብ እስኪገባህ ድረስ ደጋግመህ አንብበው።

ነፃነትህ የታሰረበት እስር ቤት! ❇️የእውነት እነግራችኋለሁ፤ ምንም ዓይነት ዋጋ ቢያስከፍል ክፈሉ! 🔰ከሰው ተረስታችሁ ከምድር ጥልቀት በታች ቢያስከዳችሁ ውረዱ፤ ከምቾት ዓለም ብያስወጣችሁም ይሁን ውጡ፤ ሀብታችሁን ሁሉ ብጠይቅ እንኳን ክፈሉ። ራሳችሁን እንደማግኘት ያለ ውድና እንቁ የሆነ ድንቅ ነገር የለም። ብዙዎች ራሰን አውቃለሁ የሚሉት ግምት እንጅ እውነት አይደለም። 🔰ነፃነትህ፣ ክብርህና ስኬትህ የተቆለፈው የራስ እውቀት ውስጥ ነው። ይህ እውቀት ብቻ አይደለም መገለጥም እንጅ! ወርቅ ከምትቆፍሩ ራሳችሁን ቆፍሩ፣ የማንነት እውቀት ከወርቅ ይበልጣልና። የተኛውንም ዋጋ ቢያስከፍል ክፈሉ። ራሳችሁን ካወቃችሁ ማንም ቦታ እንድሰጣችሁ አትጠባበቁም! ማንንም መለመን ታቆማላችሁ። #SHARE #SHARE #SHARE & #JOIN 👇 ❇️ይቀላቀሉን 🔔👇👇          ♨️@ezraprince          ♨️@ezraprince          ♨️@ezraprince

ብዙ የመቸገር ብዛት የመፍትሔን ብዛት ያመጣልሃል። በትናንሽ ነገር ስትቸገር ትናንሽ መፍትሄ ብታመጣ ነው። የዓለምን ታርክ የቀየሩ ሰዎችን ብታጠናቸው በብዙ መከራና ችግር ያለፋ ሰዎች ናቸው። ከጠንካራ ባለጋራ ፊት ለፊት ሰትጋፈጥ ነው ባንተ ያለው አንበሳ የሚነቃው። ትላልቅ እርምጃዎችን በእምነት ውሰድ! ፈተና አለ? አዎ! አንተ ግን ታሽንፈዋለህ! ይቀላቀሉን 🔔👇👇          ♨️@ezraprince          ♨️@ezraprince          ♨️@ezraprince

🙊በቆሻሻ መስተዋት ራስህን አትመልከት፤ድንቅ ራስህን ትጠላለህና! 👥በዙርያችሁ መስተዋት የሆኑ ጓደኞች፥ የቤተሰብ አባላት፥ የሥራ ባልደረባ፥ አስተማሪ፥ መካሪ ሰዎች አሉ። እነዚህ ስለናንተ የምነግሩአችሁ ከአስተሳሰባቸው ልቀትና ዝቅጠት ተነስተው ነው። 👨‍💻የአመለካከት ዝቅጠት ያለ ሰው ሁለም ከእናንተ ውስጥ ቆፍሮ የሚያወጣው የወረደ ማንነት፥ ለምንም የማይሆን ማንነት፥ ደካማ ጎንን ነው፤ የላቀ አመለካከት ግን እውነተኛ ማንነታችሁን ቆፍሮ ይነግራችኋል፥ ድንቅነታችሁን፥ ብትሮጡ የእውነት እንደማነኛውም አሸናፊ ሰው እንደምታሸንፋ ነው። መሰተዋታችሁ ካልፀዳ አድስ ቀይሩ፥ የጓደኛችሁ አሳተሳሰብ ካልነጣ ጓደኛ ቀይሩ አሊያም ጓደኛችሁን ቀይሩ!        ድንቅ ጊዜ ውዶች🙏 #SHARE #SHARE #SHARE #JOIN 👇 ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇          ♨️@ezraprince          ♨️@ezraprince          ♨️@ezraprince

ግልጽ የሆነ አላማ ካለህ፥ የብዙዎችን ህይወት የማዳን አላማ ካለህ፥ ለዝያ አላማ ሞት እንኳን ይጣፍጣል፤ ትርጉም ያለ የምትኖርለት አላማ ከሌለህ ህይወት እንኳን ይደበዝዛል፥ ያስመልሳል። የህይወት አላማ ከህይወትህ በላይ ነው። የህይወትን አላማ ላለው ሰው ሞት የሚባል ቃል የለም። ኢየሱስ የናዝረቱ ለዓለም መዳን መከራን ሲቀበል፥ ካለበት መከራ ይልቅ በሱ ምክንያት የምድኑ ፍጥረታትን በማሰቡ መከራው ትርጉም ያለ ጥዕም ነበር። ለህዝባቸውና ላመኑበት እውነት ራሳቸውን የሚሰው መሪዎች ፥በሞታቸው እንኳን የማይቆጩ ናቸው። አላማ ከሌለ ከህይወት ሞት ይሻላል። አላማ ላለው ሰው ትልቁ ክብር ለአላማው ህይወቱን መመደቡ ነው። ተራ አይደለህም! ይቀላቀሉን 🔔👇👇          ♨️@ezraprince          ♨️@ezraprince          ♨️@ezraprince

የሚቆጠር እውቀት! ሰው በልቡ እንዳሰበ እንደዚያው ነው። በልብህ የሌለ እውቀት አይቆጠርም። በመጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ኢያሱን አለው" የዚህ የህግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ! ነገር ግን የተጻፈበትን ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንና በሌሊት አስብ አሰላስለው የዚያን ጊዜ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም። " ፈጣሪ ወደ መከናወን የሚመራው በልብህ ያለውን እውቀት ብቻ ነkው። በአዕምሮ ያለ እውቀት ለጸሎትም ለተግባርም የማይበቃ ነው። የማሰላሰል ጥቅሙ እውቀቱ ልብህ ላይ እንድሆን ነው። @ezraprince

ጆሮህን ጠብቅ! 📌ከእምነቱ በላይ የሚኖር ሰው የለም። የምታምነው በተደጋጋሚ የሚትሰማውን ነው። አሁን እየኖርህ ያለሄው የህይወት ዓይነት የእምነትህ ልክ ነው። ከልጅነትህ ጀምሮ በተደጋጋሚ የሰማሃቸውን ነው አሁን እየኖርክ ያለሄው። 📌በህይወት ከሁሉ በላይ ጉድለት የእምነት ጉድለት ነው። እምነት በማይታወቀው ሁነታ ውስጥ በሙሉ ልብ በተስፋ መንቀሳቀስ ነው። እምነት ካለ ፍርሃት የለም! 📌እምነት ሁሉን ነገር ያስችላል። ለሚፈሩት የማይሠራ ነገር ለምያምን ይሠራል። ለማያምን ጨለማ ለምያምን ብርሃን ነው፤ ዳገት ሜዳ ነው። 📌በዙረያችን ያለው ዓለም ለምያምን ሁለም አዎንታዊ ምላሽ አለው። 📌እምነት ጨለማ ውስጥ ሆና ንጋት ተሰምቷት የምትዘምር ወፍ ነች። 📌የምትሰማውን በጥንቃቀ ምረጥ፥ የእምነት ምንጭ ነውና። የፈጣርን ቃል ብቻ አድምጥ! ሌላው በተስፋ ጀምሮ በፍርሃት የሚጨርስ ነው። ድንቅ ቀን ይሁንላችሁ 🙏 #SHARE #SHARE #SHARE & #JOIN 👇 ❇️ይቀላቀሉን 🔔👇👇          ♨️@ezraprince          ♨️@ezraprince          ♨️@ezraprince

ህልምህ ይፈተናል! ❇️የህልምህ እውነተኛነት በእሳት እንደምያልፍ ወርቅ ይፈተናል። አንተ ግን ጽና!! ❇️እድል ይከለክሉሃል! ቦታም ይከለክሉሃል! ያሾፋብሃል! ይሳለቁብሃል! ያልጠበቅከው ይሆናል።  አንተ ግን ምን እንደታየህና ወደት እንደምትሄድ እርግጠኛ ከሆንህ፥ በየተኛውም ማዕበል ውስጥ ከህልምህ አይንህን አትንቀል!! ❇️ሩጫ ለፈጣኖች፥ ድል ለሀያላኖች፥ እንጀራም ለጠቢባን፥ ባለጠግነትም ለአስተዋዮች  አይደለም እሰከ መጨረሻ ለምጸኑትም እንጂ። እውነት በማዕበልና በእሳት ውስጥ ተፈትኖ ያልፋል። ጽና......! #SHARE #SHARE #SHARE & #JOIN 👇 ❇️ይቀላቀሉን 🔔👇👇          ♨️@ezraprince          ♨️@ezraprince          ♨️@ezraprince

Megenagna wode Amare na beteseboch building satdersu gora belu!!!