cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መድኃኔዓለም ጊቢ ጉባዔ✝

ይህ ቻነል የመድኃኔዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ጊቢ ጉባዔ official ቻነል ነው https://t.me/medhanealemgubae መወያያ ግሩፕ ነው join በሉ https://t.me/+CTdhWWl7omVhMGM or

Show more
Advertising posts
245
Subscribers
+124 hours
+207 days
+2430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ወኩሉ ፍጥረት ተፈስሃ በምጽአትከ "እንኳን አደረሳችሁ ''ወተንሥአ እግዚአብሔር ከ መዘንቃህ እምንዋም ወከመ ኃይል ወህዳገ ወይን'' ውድ የ መድኃኔዓለም ጊቢ ጉባኤ የ ቀድሞ አመራሮች በ ጊቢ ጉባኤ ያለፋችሁ አሁን እየተሳተፋችሁ እያገለገላችሁ ላላችሁ ለሁሉችሁም መልካም በዓል ይሁንላችሁ በዓሉ የ ሰላም የ ጤና የ በረከት ያደርግልን ዘንድ መድኃኔዓለም ጊቢ ጉባኤ ከ ልብ ይመኛል🙏 #መድኃኔዓለም ጊቢ ጉባኤ፳፻
Show all...
"ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ "አዲስ መዝሙር በሊቀ ልሣናት ቸርነት ሰናይ (Wemederni Tegeber Fasika by Liqe Lesanat Chernet Senai)
Show all...
🔴 የትንሣኤ ዝማሬ " ትንሣኤከ " ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ
Show all...
በስመ አብ ወ ወለድ ወ መንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ✝ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወስልጣን አሠሮ ለሰይጣን አግዐዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሓ ወሰላም "አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነስቷል ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኗልና፤ ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና" ፩ኛ ቆሮ ፲፭፥፳ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤ በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን። በዓሉን የሰላም የፍቅርና የበረከት ያድርግልን።           ✝ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ✝
Show all...
🙏 1
#ሞት_ሆይ! መውጊያህ ወዴት አለ? ሲዖል፥ መቃብርም ሆይ! ድል መንሣትህ ይዞም ማስቀረትህ ወዴት አለ? ክርስቶስ ተነሣ፤ ሞት ሆይ፥ አንተም ጠፋህ! ክርስቶስ ተነሣ፣ አጋንንትም አዘኑ! ክርስቶስ ተነሣ፤ መላእክትም ሐሴት አደረጉ! ክርስቶስ ተነሣ፤ የሰው ሕይወትም ነጻ ወጣች! ክርስቶስ ተነሣ፤ መቃብርም ባዶ ኾነች! ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሥቶ ለአንቀላፉት ኹሉ በኵር ኾኖላቸዋልና፡፡ (#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ) "ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።" - ሉቃስ 24፥5 እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችንና ለአምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
Show all...
የ መንፈሳዊ ፎቶ ውድድር 3ተኛ ዙር       Code 12           ይዲዲያ መልካም ዕድል🙏        🌿ሕማማት🌿             #መድኃኒዓለም ጊቢ ጉባኤ
Show all...
👍 8 2
የ መንፈሳዊ ፎቶ ውድድር 3ተኛ ዙር       Code 11           ናታኒየም መልካም ዕድል🙏        🌿ህማማት🌿             #መድኃኒዓለም ጊቢ ጉባኤኣ
Show all...
👍 4
ማስታወሻ ማክሰኞ እረፍት ሰዓት እና ምሳ ሰዓት የ መወያያ ርዕችን         :  :-የ አይሁድ ጥያቄዎች              :-13ቱ ህማማተ መስቀል                :- አክፍሎት     በ እነዚህ ርዕሶች ላይ የምንወያይ ሲሆን ይሄን የ ህማማት ሳምንት ቃለ እግዚአብሔር እንሰማ ዘንድ ወደ ጉባኤያችን በመምጣት እንማማር ስንል ለመጠየቅ እንወዳለን። በ መወያያ ቦታችን በ መገኘት በ ሰሞነ ህማማት ላይ የሚነሱ ጥያቄዎቻችሁንም ማቅረብ ትችላላችሁ #መድኃኒዓለም ጊቢ ጉባኤ  
Show all...