cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አዲስ ንስር ሚዲያ /ADDIS NISR MEDIA

የተለያዮ አዝናኝና አስተማሪ ፁሁፎች እሚቀርብበት የአንባቢያንኝ ፍላጎት ለማርካት እምንታትርበት ምርጥ ቻናላችን ነው! ሀሳብ አስታየታቹሁን ከታች ባለው አድራሻ ፃፍልን t.me/adise11

Show more
Advertising posts
4 526
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ሕይወት በትግል የታቀፈች አለም ናት። ሁሌ እንታገላለን። ያለ ትግል የምንውልበት ቀን የለም። ስለ ገንዘብ ፍላጎታችን ወዲህ ወዲያ ስንሮጥ እንውላለን; ስለ እውቀት ብለን ትምህርት ቤቶች ወይም አብያተ መጽሐትን እንጎበኛለን; ለቤተሰቦቻችን እና ለወዳጆቻችን ደስታ ከመገኛቸው አቅንተን እንጠይቃለን; በሥራ ስለተባለ አካላችን ረፍት ስንል ጥቂት ረፍት ወይም መዝናኛ ቢጤ እንቃርማለን። ሁሉንም ስንሰራ ታዲያ የፈጣሪ ፍላጎት መጠበቁን ስለመገምገም መዘንጋት የለብንም። በኑሮ ትግላችን የምንመኘው ጫፍ ደስታ መሆኑ ግልፅ ነው። ሙሉ ቀን በስራ ተወጥሮ የሚውል ነጋዴ ወይም ሰራተኛ በሚያገኘው ገንዘብ ፍላጎቱን ያሟላል ወይም ደስታውን ይገዛል። የሀይማኖተኛ ደስታ በሞራል ስልት በተቃኙ ተግባራት ይደምቃል። ለዝህ ለዛው ደግሞ የፈጣሪውን ፍላጎት ይጠብቃል። ይህን በማድረጉ ደሞ ከሌሎች የተሻለ የትዕግስት ባለሟል ይሆናል።                📚 :-ታጋሾችን አብስራቸው                 ✍️:-ሙሀመድ አሊ(ቡርሀን) https://t.me/Yamanefas_Kafeta 💙
Show all...
👍 10 2
ስፖርት / ተቀናቃኞቹ ገንዘቤና ሲፋን  እሁድ ቺካጎ ላይ ቀጠሮ ይዘዋል!! / sport Ethiopia / ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ , #አዲስ_ንስር_ሚዲያ #ስፖርት #ስፖርት365 ሉሲዎቹ አቻ ተለያዩ! ጨዋታውን ለማየት የሄዱ ተመልካቾች በፓሊስ ተደበደቡ!! #አዲስ_ንስር_ሚዲያ #ስፖርት #ቅዱስ_ጊዮርጊስ #ቤትኪንግ_ኢትዮጵያ #sport
Show all...
2
#እንዳትመለስ! የምትፈልገውን ሳታገኝ… እንዳትመለስ!!! #ራስን_መምራት መጽሐፍ በዴል ካርኒጌ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡ 📗📒📕
Show all...
👏 3
ሳምንታዊ ስፖርት መረጃዎች / ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ / ቦክስ / አትሌቲክስ / ሴካፋ እና ሌሎችም ,,https://youtu.be/RQTV9fcIoVk?si=rkzDjS4ioLDloWuj
Show all...

1
🛑አስተማሪ እዉነተኛ ታሪክ🛑   🛑የታሪኩ ርዕስ🛑 🛑 #SCHOOL_LIFE🛑 (የት/ቤት ሒወት )       #ክፍል ☞ ስድስት 6️⃣ ስገባም አልጋው ላይ እግሩን ወደ መሬት አንጠልጥሎ ተቀምጧል። ወይ የሰው መመሳሰል! አባዬ አልነበረም ግን በጣም ይመስላል።ቀድሞውኑ አይኔ ዋሽቶኝ ነው እንጂ አባቴ እንደዚህ አይነት ቅሌት እንደማይሰራ እና እንደዚህ አይነት ነውር እንደማያደርግ አውቃለው። ቢሆንም አባዬ ስላልሆነ ንዴቴ አልቀነሰም ሊበርድልኝ አልቻለም ምክንያቱም ሰውዬው ወደ ሴተኛ አዳሪዋ ቤት የገባው ትልቅ ሰዉ ነዉ ። ቅሌታም ነህ ትልቅ ሰዉ አሰዳቢ እያልኩ ዘለፋዬን ቀጠልኩ .......ሴተኛ አዳሪዋም ዞር በይ ገበያ አትዝጊብኝ ብላ እንደቆሻሻ አሽቀንጥራ ከቤትዋ አስወጣችኝ። ቆሻሻውስ አንቺ ነሽ መገፍተር የሚገባሽ አንቺ ነሽ እያልኩ በልቤ የንዴት ስሜቴ ጥርሴን እያፈጫጨው ወደ ቤቴ ገባሁ። ለከድር መናገር ያልቻልኩትንም ጭምር ንዴቴን አባብሶት እራስ ምታት እንደ መጋኛ አመመኝ።ቤትም እንደገባሁ ጥቅልል ብዬ ተኛሁ። በማግስቱም እንደተለመደው ቦርሳዬን እና ምሳዬን ይዤ ወደ ትምህርት ቤት አመራሁ። መንገዱን እየተጓዝኩ የማስበው ስለ ከድር ነው። ስሜቴን ያወቀብኝ እየመሰለኝ በራሴ አፈርኩ። እሱን ማናገሩም ሞት መሰለኝ። ከዛን ቀን ጀምሮ ብዙ ጊዜ አሰላሙ አለይኩም ሲለኝ ባልሰማ አልፈው ጀምሬያለሁ አስተማሪዎቼ ሁሉም ማለት ይቻላል በጣም ይወዱኛል። በተለይ ደግሞ ጥያቄ ለመጠየቅ እና የማስበውን ለመናገር ስለማልፈራ ያበረታቱኛል። ሀሳባቸውንም ቢሆን ለመቃረን ቅድሚያ የምነሳው እኔ ነኝ በዚህም ምክንያት ነው ለኔ ያላቸው ፍቅር ልዩ የሆነው. ሰባተኛ ክፍል አጋማሽ ደረስን። የፋይናል(የመጀመርያ መንፈቅ አመት ማጠቃለያ ) ፈተናችንን ከተፈተንን በኋላ የ 15 ቀን እረፍት ተሰጠን። 15 ቀኑ 15 አመት ሆነብኝ ጊዜው አልቆ ትምህርት እስክንጀምር ጓጓሁ። የከድር ናፍቆት አላስቀምጥ አለኝ።መድረሳ ስሄድም ቆሜ ብጠብቀውም ላገኘው አልቻልኩም።አንዳንዴም እያለቀስኩ አላህዬ አንድ ጊዜ አይኑን ብታሳየኝ ምናለ እያልኩ አነባለሁ። የእረፍት ጊዜያችን አብቅቶ የትምህርት ገበታችንን ጀመርን።እየሩስ ናፍቀሽኛል ብላ ተጠመጠመችብኝ።እኔም ናፍቀሽኛል ብዬ አንገትዋ ስር ተወሽቄ አለቀስኩ። ግን ያለቀስኩት በ ከድር ናፍቆት እንጂ በእሷ አልነበረም። ባለፉት 15 ቀን ውስጥ የተፈጠረውን አንድ አዳዲስ ነገር ማውራት ጀመርን። ለእየሩስም ከድርን አፍቅሬዋለሁ ብየ ነገርኳት። በዚህ መሀል ይክፍላችን ልጅ የሆነው ሮቤል ንግግሬን ሰምቶ በፌዝ ዘቢባ ፍቅር ያዛት እያለ አወራ። ሙሉ የክላሱ ተማሪዎችም ማፍቀሬን እና ማንን እንዳፈቀርኩ አወቁ። ከድር መኖሪያ ቤቱ ከትምህርት ቤታችን አጠገብ ስለሆነ ማንነቱን ለማወቅ አልተቸገሩም። እኔና እዩ ወንዶችን የፍቅር ጥያቄ መጠየቃችንን አላቆምንም የ ስድስተኛ ክፍል ተማሪ የሆነውን ናትናኤልን ለመጠየቅ ወሰንን እና ይሄንን ድርጊት እኔ እንዳደርገው ወስነን ደብዳቤውን ሰጠሁት። በማግስቱም ጠዋት የመጀመርያ ክፍለጊዜ ላይ እየተማርን እንዳለ የክፍል ሀላፊዬ የክፍልን በር አንኳኳ እናም ስሜን ጠርቶ ቢሮ እንደምፈለግ ነገረኝ። ....... እኔም ምክንያቱን ባላቅም ወደ መምህራን ቢሮ አመራሁ። ሁሉም ክፍለጊዜ የሌለው አስተማሪ ተደርድሮ ቁመዋል። በተጨማሪም ናትናኤል እና አባቱም አሉ። ጉዳዩ ግራ ገባኝ የጠረጠርኩት ነገር አልነበረም። ዳይሬክተራችን ነገ ወላጅ ይዘሽ እንድትመጪ አሁን ቦርሳሽን ይዘሽ ወደ ቤትሽ ሂጂ አለኝ። ምክንያቱ ሊገባኝ አልቻለም። ....... እንዴ ለምን?? ምን አጠፍሁ ቲቸር??? እባክህ እያልኩ ለመንኩት .......ዳይሬክተሩም እንዳንቺ አይነት ባለጌ ተማሪ አንፈልግም ብሎ እየገፈታተረ ከቢሮ አስወጣኝ.... Part 7️⃣ ይ.........ቀ....... ........ጥ.......ላ........ል 👇👇👇Join👇👇👇 t.me/adise11
Show all...
አዲስ ንስር ሚዲያ /addis nisr media

አዲስ ንስር ሚዲያ አነቃቂና መሳጭ ፁሁፎች ይቀርባሉ ታማኝ መረጃዎችን እንደንስር በረን ለተከታዮቻችን እናደርሳለን። 👉 እስፖርታዊ መረጃ 👉የስንኝ ቋጠሮ 👉 የስነ ልቦና ምክሮች እና ሌሎችም ለበለጠ መረጃ 👉 በዮቱዮብ ቻናላችን

https://youtube.com/@addisnisrmedia2099

ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል!

👍 7
👉በህይወታችን ብዙ ፈተናዎችን እናስተናግዳለን ብዙ ፈተናዎችን እናልፋለን እኖድቃለንም ግን እኛ ፈተናዎቻችንን የምንወድቀው ለምን ይመስላችኋል? ከህይወት የሚሰነዘርብንን ጠንካራ ዱላ እላያችን ላይ ካረፈ እኛ እንደምንጎዳ እና ዳግመኛ ማንሰራራት እንደማንችል ስለምናምን ነው በአጭሩ ቶሎ ተስፋ እንቆርጣለን እስከ መጨረሻው መሄድን እንፈራለን ግን እኮ እኛ የፈራነው መጨረሻ አሁን ካለንበት ህይወት ይልቅ ውብ ነው ምክንያቱም ሁሌም ቢሆን ከሀዘን በኋላ ደስታ ስላለ ስለዚህ ህይወት እኛ ላይ የምትሰነዝረው ዱላ ማቆሚያ የለውም እኛም ደግሞ ተስፋችን ከህይወታችን መጥፊያ መንገድ እንዳይኖረው ማድረግ አለብን ሁሌም ከአሁኑ አስከፊ ቀን በኋላ ደማቅ ቀን እንደሚጠብቀን እንመን ከዛም ጠንካራ እንሆናለን ተስፋችንንም በቀላሉ አናጣውም። https://t.me/adise1111
Show all...
አዲስ ንስር ሚዲያ /ADDIS NISR MEDIA

የተለያዮ አዝናኝና አስተማሪ ፁሁፎች እሚቀርብበት የአንባቢያንኝ ፍላጎት ለማርካት እምንታትርበት ምርጥ ቻናላችን ነው! ሀሳብ አስታየታቹሁን ከታች ባለው አድራሻ ፃፍልን t.me/adise11

ይህ ሰው❗️ "የፅናት ውጤት ነው" •═•••🍃🌺🍃•••═• ✍️ በ5 ዓመቱ አባቱ ሞተ ✍️ በ16 ዓመቱ ትምህርቱን አቋረጠ ✍️ በ17 ዓመቱ 4 የተለያዩ ስራዎቹን አጥቶ ነበር ✍️ ከ18 እስከ 22 ዓመቱ የባቡር ትኬት ቆራጭ ሆኖ ሰራ ነገር ግን አልተሳካለትም ✍️ የሀገሩን መከላከያ ቢቀላቀልም ተባረረ ✍️ ህግ ለመማር አመለከተ አልተሣካለትም ✍️ ለአንድ ኢንሹራንስ ድርጂት ግብይት ሰራተኛ ሆነ ይህም አልተሣካለትም ✍️ በ19 ዓመቱ ደግሞ ልጅ ወልዶ ነበር 2ዐ ዓመቱ ላይ ሚስቱ ልጃቸዉን ይዛ ጥላዉ ሄደች ✍️ በአንዲት ትንሽየ ካፌ ምግብ አብሳይና ሰሃን አጣቢነት መስራት ጀመረ ✍️ የራሱን ልጅ አግቶ ሚስቱን ወደ ቤት እንድትመለስ ለማግባባት ቢሞክርም ሳይሳካለት ቀረ . . . ✍️ 65 ዓመት ሲሞላዉ ጡረታ ወጣ ✍️ ጡረታ በወጣ በመጀመሪያዉ ቀን የ$105 ቼክ ከመንግስት ደረሠው። እሱ ግን የተረዳዉ መንግስት "ራስህን መመገብ አትችልም" እንዳለዉ ነበርና ከዚህ በኋላ መኖሩ ጥቅም እንደሌለዉ ራሱን አሣምኖ ራሱን የማጥፋት ሙከራ አደረግ፤ ይህም ሳይሆን ቀረ ✍️ አንድ እለት ዛፍ ስር ቁጭ ብሎ ምኞቶቹን ወረቀት ላይ ማስፈር ፈለገ የፃፈዉ ግን በህይወቱ ሊያደርጋቸዉ እየቻለ ሳያደርጋቸዉ ስለቀሩ ነገሮች ነበር። ከዝያም በእርግጠኝነት ማድረግ እንደሚችለዉ የሚያዉቀዉን አንድ ነገር አሰበ፤ ምግብ ማብሰል፡፡ ✍️ ወዲያዉም የመንግስትን የዉለታ ቸክ መልሶ $87 ተበደረ ✍️ በዚያች ብድርም ቅመሞቹን ሸምቶ ፍራይድ ችክን አዘጋጀ። እናም በኬንታኬይ ለሚኖሩ ጎረቤቶቹ በራቸዉ ድረስ እየሄደ መሸጥ ጀመረ ✍️ አስታዉሱ ይህ ሰዉ በ65 ዓመቱ ራሱን የማጥፋት ሙከራ አድርጎ ነበር ✍️ ግን በ68 ዓመቱ ኮሎኔል ሳንደርስ የኬንታኬይ ፍራይድ ችክን KFC ኢምፓየር መስራች ቢሊየነር ሆነ! «ስለዚህ ወገን ከዚህ ሰው ብዙ መማር ይቻላል ተስፋ መቁረጥ የሰነፎች መፈክር መሆኑን ተገንዝበህ ሁሉንም ሞክር አንድ ቀን መክሊትህ የት እንዳለች ታውቃለህ፣ እሷም ስትቀርባት ትጠራሃለች። https://t.me/adise1111
Show all...
አዲስ ንስር ሚዲያ /ADDIS NISR MEDIA

የተለያዮ አዝናኝና አስተማሪ ፁሁፎች እሚቀርብበት የአንባቢያንኝ ፍላጎት ለማርካት እምንታትርበት ምርጥ ቻናላችን ነው! ሀሳብ አስታየታቹሁን ከታች ባለው አድራሻ ፃፍልን t.me/adise11

👍 3
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.