en
Feedback
መርጌታአሰፋ የባህል ክምና

መርጌታአሰፋ የባህል ክምና

Open in Telegram

ወደ ቻናላችን እንኳን ደህና መጡ ለማንኛውም አስተያይት ጥያቄዎ 0909699874 ይደውሉ

Show more
378
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
🦚🍃🌾🌳🪴🍁🍂🎋🎍🌲🌵🥦 🌾ወደ ውጭ ሀገር  ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?🪴 ❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓🦚🍃🌾🌳🪴🍁🍂🎋🎍🌲🌵🥦 🌾ወደ ውጭ ሀገር  ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?🪴 ❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓ ➊የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው። ➋የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። ➌የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። ➍የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው። ➎የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው። ➏የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ➐የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ ✔የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ ✔ጽንስ ማቋረጥ ✔ትዳር ማቋረጥ ✔ተስፋ ማጨለም ✔የትምህርት ፈተና ማሰናከል ✔ከሰዎች ጋር አለመስማማት ✔መነጫነጭ ✔ራስ ምታት ✔በሰው እንድንጠላ ማድረግ ✔ሀብት መገርገር ✔ስራ መገርገር ✔ጭንቀት መፍጠር ✔ለአደጋ መዳረግ ✔እቃ እንዲበላሽብን መሆን ✔ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት ✔በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል ✔በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል ✔ልጅ መከልከል ✔እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት ✔ፍርሃት..... ✌️ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው። 👉እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ  ፈላጊወት መምጣት ያልቻላቹ ባላቹህበት እፅዋቱ ይላክላቹሀል 🦚መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ! 🤝ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ! 🦚🌾🌵🎄🌱☘🎍🥦🥑🥗🌮🧆🥙 ❤️😱ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በፈለጋቹህት ሰሀት ደውላቹሁ አናግሩኝ 📲   0909699874 ቻናላችንን join ማድረግ እንዳይረሱ👇 ➊የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው። ➋የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። ➌የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። ➍የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን 0909699874

ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል። የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የገና በዓል አከባበር ትውፊት የጌታችን የመድሃኒታችን የልደት በዓል ከዓበይት በዓላት ውስጥ አንዱ ነው ። ይህ በዓል በያንዳንዱ ክርስትያን ቤትና በየአብያተ ክርስትያናቱ በተለያዩ ስርዓቶች በድምቀት ይከበራል ። በየቤቱ ሰው ሁሉ ነጭ የባህል ልብሱን ይለብሳል ። ድፎ ይጋግራል ። የቻለ በግ ያርዳል ። ያልቻለ ዶሮ ያርዳል ። ቤቱ ቄጠማ ጎዝጉዞ ዘመድ አዝማዱን፣ ጎረቤቱን እየጠራ ይገባበዛል :: በየአብያተ ክርስትያናቱ ያለው ክብረ በዓልም ደማቅ ነው : እስኪ የያንዳንዱን ትውፊት እንመልከት ። የትመጣነቱ ከየት ነው? የልደት በዓል ገና በመባል ይታወቃል። ገና የሚለው ቃል ገናና ከሚለው አማርኛ የተወሰደ ነው። የአምላክ ሰው መሆን 1 የሰውም አምላክ መሆን ፣ ሰማይና ምድርን የፈጠረው አምላክ በሰው ማሕጸን ተወስኖ መወለዱ እጅግ አሰደናቂና ገናና ምስጢር ነው ። በዓሉም አምላክ ሰው የሆነበት ገናና ሚስጥር የተጀመረበት ቀን በመሆኑ ገና ተባለ ። ገናና ምስጢር ያታየበት ፣ ታላቅ በዓል ለማለት ። እግዚአብሔር አምላክ ዓለምን ከፈጠረበት ጥበቡ ፣ ዓለምን ያዳነበት ጥበቡ እጅግ ገናና ነውና፡፡ ይህን ገናና በዓል ለማክበር ክርስትያን ሁሉ ይጾማል። ክብረ በዓሉ የሚጀመረው በየአብያተ ክርስትያናቱ ነው ። ሁሉም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አብያተ ክርስትያናት በምስራቅ በኩል ቤተልሔም የሚባል ቤት አለ፡፡ የዚህ ቦታ ስም የተወሰደው ጌታችም መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከተወለደባት ከእስራኤሏ ቤተ ልሔም ነው። በቤተልሔም ውስጥ የክርስቶስ ምሳሌ የሆነው ኅብስተ ቍርባኑ ይዘጋጃል። ቅዳሴ ሳይጀመር በፊትም ኅብስቱ በሙዳይ ተደርጎ ፤ ሙዳዪም ልዩ ያጌጠ ልብስ ተሸፍኖ ከቤተ ልሔም ወደ ቤተ መቅደስ ይገባል ። ዲያቆኑም ደውል ያሰማል ፡፡ የኛ የልደት በዓል ምስጢር ከዚህ ይጀምራል ። ደውሉ ( የሚደወለው ቃጭል) ከጌታችም መወለድ በፊት ፣ በምድረበዳ ይጮህ የነበረው የመጥምቁ ዮሓንስ ድምጽ ምሳሌ ነው ። ከጌታችን ስድስት ወር በፊት ቀድሞ የተወለደው ዮሓንስ " መንግስተ ሰማይ ቀርባለችና ንስሓ ግቡ' እያለ መጥምቁ ዮሓንስ ያሰማ የነበረውን ድምጽ ምሳሌ ናት ። ኅብስቱ የህይወት እንጀራ የሆነው የጌታችን ምሳሌ ነው ። ኅብስቱ የተቀመጠበት ሙዳይ የጌታችን እናት የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምሳሌ ናት ። ይህች በመቤታችን የተመሰለችው ሙዳይ የተጎናጸፈችው ልዩ ያጌጠ ልብስ ደግሞ " በወርቅ ልብስ ተጎናጽፋ ተሸፋፍና” ብሎ ነብዩ ዳዊት የገለጻትን የመቤታችንንን የክብር ልብስ ለማመልከት ነው(መዝ 44)። ሙዳዩ ራሱ ሌላ ምስጢር አለው :: ሙዳይ የሚሰራው ከአክርማ ነው:: አክርማ ራሱ ብዙ ግዜ ሶስት ብትን ነው :: ግንዱ ( ሰበዙ ግን አንድ ነው) ። እመቤታችንም በአካል ሶስት በመለኮት ግን አንድ የሆኑ የሥላሴ ማኅደር ናትና ሊቃውንቱ በምስጢር ያራቅቁታል ። ካህናቱ ኅብስቱን ከቤተልሔም ተሸክመው ወደ ቤተ መቅደስ መግባታቸው - በኅብስት የተመሰለው ጌታችን በቤተልሔም ተወልዶ ወደ መቅደስ ቀራንዩ መግባቱን የሚያመለክት ነው ። ሙዳዩና ኅብስቱ የጌታችን ልደት ማስታወሻ ነው ። ቤተ መቅደስ እንደገቡ መብራት ሊበራ የግድ ነው ። በየትኛው ቦታ ቅዳሴ ሲቀደስ የግድ ጧፍ መብራት አለበት ፡፡ አሜሪካ ይሁን ኢትዮጵያ ግዴታ ነው :: የኤሌክትሪክ መብራት ቢኖር ባይኖር ጧፍ ግድ ነው ።ለምን ካላችሁኝ መልሱ ብዙ ነው ። ወደ ምስጢሩ ልውሰዳችሁ ። እንደ ቤተ ክርስትያን አስተምህሮ - ንግስት ንብ ልጁ የሚሆነውን እንቁላልን የምትጥለው የድንጉላ ድምጽ ስትሰማ ነው ። የንብ ንግስት በድምጸ ድንጉላ ትወልዳለች ( እንቁላል እጭ) ማለት ነው ። የተፈለፈለው ንብ ደግሞ ማር ይሰራል ። ከማሩ ሰም ይወጣል ። ሰሙ ከፈትል ጋር ተዋህዶ መብራት ይሰጣል ። ድንጉላው የመል ዓኩ የቅዱስ ገብርኤል ምሳሌ ነው ። ንግስቲቱ የ እመቤታችን ። ልክ ንግስቲቱ ንብ ድምጸ ድንጉላን ሰምታ ፍሬ እንደያዘች 1 እመቤታችንም የቅዱስ ገብርኤልን የብስራት ድምጽ ጌታችን ጸንሳለችና "እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ" ( ሉቃ 2) :: ከማር( ሰም) የተሰራው ጧፍ ከፈትል ጋር ይዋሃድና መብራት ይሆናል። ይሄ መብራትም ጨለማን ይገፍፋል። ይህም የተወለደው የዓለም ብርሃን የጌታችን ምሳሌ ነው። ሰሙና ፈትሉ የስጋና የመለኮት ምሳሌዎች ናቸው። ሰምና ፈትሉ ፍጹም ተዋህዶና አንድ ሆኖ ብርሃን እንደሚሰጥ ጌታችንም መለኮቱና ስጋው አንድ ሆነው ለጨለማው ዓለም ብርሃን ሆነ። ጥበብ ታላቆን ታከብራለች አምሮዋችሁን ይግለጥላችሁ 🙏 በተለያዮ ጉዳዮች እኔን ለማማከር ለምትፈልጉ ስልክ ☎️ 0909699874 ጥበብ ታላቆን ታከብራለች 🙏 #መልእክቱን ሼርር  በማድረግ መፍትሔውን ለሌላው ያድርሱ

☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘የጥበብ ማዕድ እንሆ ዛሬ በሰፊው #መተት ምንድን ነው ይለናል መተት በተለያየ ቦታ የተለያየ ስያሜና አጠራር ሲኖረው #ድግምት #ውለሽ #የሰው እጅ #ደንቀራ #ስልበት በመባል ይታወቃል መተት ፈሪሐ እግዚአብሔር በሌላቸው ክፉ ሰሪዎችና አሰሪዎች የሚከናወን የክፋት  (የመናፍስት) ስራ ነው ። ብዙውን ጊዜ ጥቁር አስማት የሚባሉት #መቅትል #መስተሐምም #መስተአብድ #መስተባርር #ህልመ ደብድብ #መድፍነ ፀር #ማዕፀወ ምስያጥ (የገብያ መዝጊያ) #ሀብተ ገልብጥ በመባል ይታወቃል እንዳለመታደል ሁኖ አንዳንድ ሰዎች  ሰርተው ከማደግና ይልቅ ከፈጣሪ ሕግ በመውጣት በሰው ሀብት፣ ንብረት እድልና ግንባር በመቅናት የተለያየ መተት ተጠቅመው የሰውን ልጅ ህይወት ሲያመሰቃቅሉ ይኖራሉ። #መተት በዋነኛነት በ3 ይከፈላል ፩. በስም በማስደገምና በማስመተት ፪. በሚበላ በሚጠጣ በማቅመስ ፫. በመርጨት (ደንቀራ በመጣል)          #የመተት ተፅኖውና ክፋቱ ሀገር አስለቅቆ መስደድ ማሳበድ ፣ዘዋሪና ከርታታ ማድረግ እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት ሽባ ማድረግ እስርስር አድርጎ ቤት ማዋል የአልጋ ቁራኛ ማድረግ ሌሊት እየመጣ በህልም ማሰቃየት መንፈሱ በህልመ ሌሊት ተመስሎ በመንደፍ ማርከስ ጥቁር ሰው ፣በሬ ፣ውሻ ፣እባብ እየመሰለ ሌሊት ማሰቃየት ሆድን ቀትቶ መንፋት ከሆድ ላይ መገለባበጥ (መጮህ) ሰውነትን መቆርጠም (መሰቅሰቅ) ማፍዘዝ ማደንገዝ ማንቀጥቀጥ ጭንቅላትን (እወቀትን)ባዶ ማድረግ ንቃተ ህሊናን እስከ እድል መስለብ ንቡዘ ልብ ማድረግ (ማስረሳት) ፍርሃት ጭንቀት ድብርት ብስጭት ስንፈተ ወሲብ ማምጣት ሰውነትን መሸምቀቅ እራብ እራብ ማለት እህል መከልከል ከመጠን ያለፈ ውፍረት በጣም መክሳት እንቅልፍ መከልከል እንቅፍ እንቅልፍ ማለት ሱሰኛ መሆን የጫት የመጠጥ የሽሻ ገንዘብ መበተን ስራ ጀምሮ አለመሳካት የውጭ እድል መዘጋጋት እንከን ሳይኖረን ከፍቅርኛ ጋር መለያየት ባልና ሚስት ማለያዩት መካንነት አግኝቶ ማጣት የገብያ መዘጋጋት. ታዲያ ይህ ችግር  በሀገራችን ብሎም በአለማች የስንቱን ህይወት እንዳበላሸውና የስንቱን ቤት እንደፈታው ስንቶቻችን ነው የምናውቀው ? ይህ ችግር በቤታችን ካለና ከተከሰተ መፍትሔውን በመጠቀም ችግሩን ማስወገድ  አለበለዚያ ግን የችግሩ ሰለባ ሁነን እንቀራለን ችግሩ በዚህ የማይፈታ ከሆነ ደግሞ የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶችን ጥበብ ተጠቅመን ችግሩን ማስወገድ ግድ ይለናል። #ስለዚህ ዋነኛው መፍትሔ ቀድመን በመደወል ያለብንን ከተዘረዘሩት ችግርሮች መካከል መሆኑን ካወቅን ወደመፍትሔው መግባት ግድ ይለናል ይሔም ሲሆን መጀመሪያ ስለኛ ምንነት ችግር በደንብ ተገልጾ ከተነገረን በሗላ መፍትኢውን ለኛ ትተውት አላች

     ☦እንዲህም አለ፡-እግዚሃብሄርን በጥበብ ፈልጉ፡ ታገኙትማላቹህ!!           ⏺አቤቱ ጌታችን ሆይ የአለም ፍፃሜ ቀርባለችና መንገዳችንን አቅናልን፡ ቃልህን እንፈፅም ዘንድ የተደፈነ ልባችንንም ክፈትልን!!! ✅ ለመምጣት ያልተመቻቹህ ወንድሞቼና እህቶቼ ባላቹህበት ሆናቹህ ማሰራት ትችላላቹህ፡፡ ▶️የምንሰራባቸዉ የአገልግሎት መስጫዎች፡-        ✅በፀሎተ ድግምት        ✅በመፋቂያ        ✅በአንገት የብር ሀብል        ✅በጣት የብር ቀለበት        ✅በንቅሳትና እንደ አሰራሩ በተለያዩ እፅዋቶችና እንስሳቶች ➡️የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች 🌿ለመፍትሄ ሀብት (ገንዘብ፡ ሀብት ለማግኘት) 🌿ለመስተ ፋቅር (ለጓደኛ፤ ለህዝበ አዳምና ሄዋን) 🌿ለአይነ ጥላ (ለገርጋሪ) ይህ በሽታ ሰርተን ገንዘብ እንዳንይዝ፡ ከሰዉ ጋር እንዳንግባባ የሚያደርግ የሰይጣን ግብር ነዉ፡፡ 🌿ለጥይት የተፈተነ 🌿ለዱላ የተፈተነ 🌿ለገበያ (ለንግድ) 🌿ለእቁብ 🌿ለማንኛዉም የስራ እድል ለማግኘት 🌿ለሎተሪ 🌿ትምህርት ለማይገበዉ 🌿ለደም ግፊትና ለስኳር 🌿ለድክመተ ወሲብ 🌿ለአምሮ ህመም 🌿ለሽተሌ (ልጅ መዉለድ ለከለከላቸዉ) 🌿ለግርማ ሞገስ 🌿ስልጣን ለመያዝ 🌿ጠላት ሊጎዳን ካሰበ አፍዞ የሚይዝ፡ የሚያስፈራ፡ የሚያስደነግጥ 🌿ለድምፅ 🌿ለቁማር 🌿ለክርክር 🌿ለመፍዝዝ..... 🌿ለእፀ መሰዉር..... 🌿ለመክስት 🌿ለኪንታሮት 🌿ለዘኢያወርድ ለማስታወቅ ያህል እነዚህ ተቀምጠዋል፡ የምትፈልጉትን ነገር ደውላችሁ አዋዩ። ዘወትር ከጠዋቱ 2፡00 -12፡00 ደውላችሁ ማማከር ትችላላችሁ ☎️ 09 09 69 98 74 መርጌታ ብለው ይደውሉ                                             ጥበብ ታላቆን ታከብራለች 🤲

የምንሰጣቸው የህክምና አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፦ -ለገበያ ለሃብት -ለመስተፋቅር -ለትምህርት -ለአፍዝ አደንግዝ - ለመፍትሔ ስራይ - ለህማም -  ጋኔን ለያዘው ሰው #ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት  ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ  ይሁን 👉 ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ  (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው  ለምሳሌ  ፦ 🌿ሆቴል 🌿ግሮሰሪ 🌿ሱቅ 🌿ጉልት 🌿ቡቲክ 🌿መጋዘን  🌿ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን #መፍትሔ#   ይደውሉ ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄ  መፍትሄ አለን ይደውሉ   ☎️0909699874

💠👉መርጌታ አሰፋ ዘ ኢትዬጵያ የባህል መዳህኒት ቀማሚና ህክምና ሰጭ☘                      👉👉 0909699874 👉- ለስልጣን ለሹመት 👉- ለገበያ ለሃብት 👉- ለመስተፋቅር 👉- ለወሲብ ስንፈት 👉- ትዳርና ስራ ለሚገረግረው 👉- ለትምህርት 👉- ጥይት መከላከያ ጠላት ማፍዘዧ 👉- ለመፍትሔ ስራይ 👉- ለህማም 👉-  ጋኔን ለያዘው ሰው 👉- የውጭ ፕሮሰስ ለሚቋረጥባቸው #ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት  ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ  ይሁን 👉 ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ  (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው  ለምሳሌ  ፦ 🌿ሆቴል 🌿ግሮሰሪ 🌿ሱቅ 🌿ጉልት 🌿ቡቲክ 🌿መጋዘን  🌿ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን #መፍትሔ#   ይደውሉ ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄ  መፍትሄ አለን ይደውሉ 📞 0909699874

እዉነት እላቹሀለሁ ሰማይና ምድር ያልፋሉ፡ ቃሌ ግን አያልፍም 🙏 ⏺የደከሙ ሁሉ ያርፉ ዘንድ አቤቱ በምህረትህና በቸርነትህ ጎብኛቸዉ፡ሌሊትና ማታ በሀዘን፡በጭንቅና በመከራ የሚያሳልፉትን አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አፅናናቸዉ!! ✿መምጣት የማትችሉ በእ/ር ስም መዳኒቱን እናደርስልዎታለን ➡️የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች       1,ለመፍትሄ ስራይ       2,ለቡዳ       3,ለቁራኛ       4,ለመጠብቅ(ከጠላት፡ከሚላክ ሟርት       5,ለግርማ ሞገስሜ       6,ለጥይት(መሳሪያ የማያስነካ)       7,ለብትር(ዱላ የማያስነካ)       8,ለጋኔን       9,ለማንኛዉም አይነት የሰዉነት ክፍል በሽታ    10,ለሎተሪ    12,ለእቁብ    13,ለመስተሳልም    14,ትቶን የሄደን ሰዉ ለማስመለስ(ለፍቅረኛ)    15,ለስንፈተ ወሲብ    16,ዘኢያወርድ(ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ    17,ለመፍትሄ ሀብት(በማንኛዉም ስራ ገንዘብ፡ሀብት እንዲኖረን    18,ለገበያ    19,ለወር አበባ ችግር    20,ለአይነ ጥላ(የፍርሃት መንፈስ ማስለቀቂያ)    21,ለመስተሀድር(ንብረት ቢጠፋን በእጃችን ዉስጥ ማግኘት የሚያስችል    23,ለሙግት    24,ለመፍዝዝ (ጠላት ሊጎዳን ሲሞክር ሰዉነቱን አሳስሮ የሚያስቀምጥ፡የሚያፈዝ     25,ህገ ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደ ሌላ ሰዉእዳይሄድ፡ እንዳያመነዝር)     26,ለመሠዉር (ችግር ሲደርስብን ከዚያ ችግር በማይታወቅ ሁኔታ ለመዉጣት)     27,ለንቃተ ህሌና፡ ለድብርት፡ ለሆድ መረበሽ፡ ለብቸኝነት ስሜት ማስለቀቂያ     28,ለቀለም (ለትምህርት)     29,ለማንኛዉም የስራ አይነት እድል(እጣ)ለማግኘት     30,ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር     31, ለሁልም መስተፋቅር ዉድ ወንድሞቼና እህቶቼ ሀሳብዎን ያጋሩን ቤተስብ ይሁኑ ጥበብ ታላቆን ታክብራለች 🙏 በውስጥ መስመር ያንግሩን ስልክ 0909699874

በውጪም ላሉ በስልክ በቴሌግራም ማውራት እንችላለን # ለስንፈተ ወሲብ # ለንግድ ንግድ ጀምረው እንቢ ላላቸው ገና ለሚጀምሩ # ብር ለሚያጠፋ ገንዘብ ለመያዝ # ለውጪእድል እንቢ ላላቸው # ለፍርሀት ሰፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ # ለትምህርት እያነበቡ አልያዝ ላላቸው ለማንኛውም ትምህርት # ለፀጉር መመለጥ እንዲሁም ፂም ለሌላቸው # ፍርሀት ጭንቀት አይነጥላ ላለባቸው ብቻ ያለቦትን ችግር ምንም ቢሆን እንመካከርበትና መፍትሄ እንፈልጋለን።ጥንታዊ ጥበባችን አሁንም አለ እባካችው ነጭ አምላኪ አንሁን እነሱም የኛን ሰርቀው ነው ። # ይህ መልክት ላላዩ እንዲደርስ ሼር በማድረግ ይተባበሩ። በሀገር ውስጥም በውጪም ላሉ መፍትሄ አለን _እሩቅ_ቦታ_ላላችሁም_ባላችሁበት_መስራት_እችላለን_ለማንኛውም_ችግር_መፍትሄ_አለን_ይደውሉ☎️0909699874 የምንሰራው ጥበብ ======== 1.ለሀብት 2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን 3.ለመስተፋቅር 4.ለማንኛውም በሽታ 5.ለዐይነ ጥላ ማክሸፍያ 6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር 7.ለግርማ ሞገስ 8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ 9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ 10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ 11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ 12.ለስንፈተ ወሲብ 13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን 14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል) 15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ 16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ 17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ 18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ 19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ 20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ 21.ለውፍረት 22.ለቅጥነት 23.ለስልጣን መጨመርያ 24.ለጥላ ወጊ 25.ለህዝብ ፍቅር 26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ 27.የሴት ድንግልና መመለሻ 28.ለቁማር (ለዕድል) 29.ደፋር ለመሆን 30. ህልም እንፈታለን 31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ 32.ለመካን 33.ዝናብ ለማዝነብ 34.ቅጠልን ወደ ብር ለመቀየር 35.መንፈሶችን ለማዘዝ 36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር 37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ 38.ሳይወዱ በግድ በማንኛውም ነገር እንዲስማሙ ማድረግያ 39.የምትወልዱትን ልጅ ለመወሰን ወንድ ከፈለጋችሁ ወንድ ሴት ከፈለጋችሁ ሴት 40.የሞተ ዘመዳችሁን ጠርቶ ለማግኘት በረቀቀ መንፈሳዊ አሰራር 41.ማንኛውም መተት የተደረጉበት አጋንንት ለያዘው መፍትሄ አለን 42.ስለ ወደ ፊት እጣ ፋንታ ማወቅ ለምትፈልጉ 43.ለማንኛውም ቋንቋ ለማወቅ እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ 44.እቁብ ዲደርሰን ማድረጊያ (ከየትኛውም እምነት በማይጋጭ መልኩ ነው ----------------------------------------------------- ምንሰራው በሰለሞን ጥበብ ብቻ ) --------------------------------------- ለማንኛውም_ችግር_መፍትሄ_አለን_ ለጥያቄው ይደውሉ📞📞09 09 69 98 74 በስልክ📞📞 09 09 69 98 74

ሠላም እንደምን ዋላቹህ አደራቹህ ☎️☎️0909699874 🌿🌿1.በገንዘብ ማጣት 🌿🌿2.በስራ ማጣት 🌿🌿3.ነገሮች የማይሳካላቹሁ 🌿🌿4.ተስፋ የቆረጣቹሁ ወደ ፊት ምንም ነገር የማይታያቹሁ 🌿🌿5.ዕድል የሌላቹሁ 🌿🌿6.በትምህርት ዙርያ 🌿🌿7.በትዳር እና በመሰሎች ጉዳይ መንፈሳዊ መፍትሄዎችን 🌿🌿8.በህይወታቹህ 🌿🌿9.በትዳር ጉዳይ 🌿🌿10.በትምህርት ጉዳይ 🌿🌿11.በሱስ ጉዳይ 🌿🌿12.በፍቅረኛሞች ጉዳይ 🌿🌿13.የሴትም የወንድም ጓደኛ የሌላቹህ 🌿🌿14.በስራቹህ ጉዳይ 🌿🌿15.ሚስጥር ነው ብላቹህ በያዛቹሁት ጉዳይ 🌿🌿16.ሚጨንቃቹህ ሰዎች ግራ የገባቹህ 🌿🌿17.በጤናቹህ ጉዳይ  ውስጣችሁን ጠይቁት አሁን ..................................... የሚያስፈልጋችሁ ጥበብ ነው በዚህ ጊዜ ያሉ ችግሮች እንዳለ የሚፈታው በመንፈሳዊ ጥበብ ነው ጥበብ ደግሞ ከተጠቀምንበት ድህነትን ችግርን መከራን መጎሳቆልን ተስፋ መቁረጥን ብቸኝነትን የሚታየውንም የማይታየውንም ችግር ይፈታል ዕውቀት ጥበብን ታከብራለች እኔ የምሰጠው አገልግሎት ከየትኛውም ዕምነት ሀይማኖት ጋር ንክኪ የለውም መቶ በመቶ በተፍጥሮዋዊ መንገድ ነው  በአካል መምጣት የማትችሉ እና በውጭ ሀገር ያላችሁ ስም ብቻ በመላክ ማንኛውንም ጉዳይ ማስፈፀም ትችላላችሁ የምንሰራው በሰሎሞን ጥበብ ብቻ )       ወስብሀት ለእግዚአብሔር አሜን።           መምጣት ለማይችል ባሉበት  እሰራለሁ እልካለሁ 🌱🌱መርጌታ አሰፋ የባህል ህክምና☎️0909699874🌱🌱🌱 🌿🌿11.በሱስ ጉዳይ 🌿🌿12.በፍቅረኛሞች ጉዳይ 🌿🌿13.የሴትም የወንድም ጓደኛ የሌላቹህ 🌿🌿14.በስራቹህ ጉዳይ 🌿🌿15.ሚስጥር ነው ብላቹህ በያዛቹሁት ጉዳይ 🌿🌿16.ሚጨንቃቹህ ሰዎች ግራ የገባቹህ 🌿🌿17.በጤናቹህ ጉዳይ  ውስጣችሁን ጠይቁት አሁን ..................................... የሚያስፈልጋችሁ ጥበብ ነው በዚህ ጊዜ ያሉ ችግሮች እንዳለ የሚፈታው በመንፈሳዊ ጥበብ ነው ጥበብ ደግሞ ከተጠቀምንበት ድህነትን ችግርን መከራን መጎሳቆልን ተስፋ መቁረጥን ብቸኝነትን የሚታየውንም የማይታየውንም ችግር ይፈታል ዕውቀት ጥበብን ታከብራለች እኔ የምሰጠው አገልግሎት ከየትኛውም ዕምነት ሀይማኖት ጋር ንክኪ የለውም መቶ በመቶ በተፍጥሮዋዊ መንገድ ነው  በአካል መምጣት የማትችሉ እና በውጭ ሀገር ያላችሁ ስም ብቻ በመላክ ማንኛውንም ጉዳይ ማስፈፀም ትችላላሁ☎️☎️0909699874 የምንሰራው በሰሎሞን ጥበብ ብቻ )       ወስብሀት ለእግዚአብሔር አሜን።           መምጣት ለማይችል ባሉበት ይዘዙኛ እሰራለሁ እልካለሁ 🌱🌱መርጌታ አሰፋ የባህል ህክምና 🌱🌱🌱☎️☎️0909699874

መርጌታ አሰፋ የባህል ህክምና ☘☘☘☘ሰላም ውድ ኢትዮጵያዊያን🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ከአገር ውጭ እና ከአገር ውስጥ ሆናችሁ መምጣት ለማትችሉ  ባላችሁበት  ሰርቶ መላክ እንችላለን ከነዚህም ችግሮች መካከል ተጠምደዋል እንግዳዎስ ይደውሉ👉 ☎️0909699874 በጥቂቱ ተጠቅሰዋል 1🌿 ለገበያአ 2🌿ለሀብት 3🌿ለስንፈተ ወሲብ (ለቁመት:ለውፍረት: ቶሎ ለሚያበቃ 4🌿 ለመስተፋቅር 5🌿ጥይት ለማያስመታ 6🌿ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ 7🌿ለራእይ (በህልም የሚያሳይ) 8🌿  ለፀር (ለጠላት) 9🌿ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10🌿 ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11🌿ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ) 12🌿ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13🌿 መስተፋቅር 14🌿ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 15🌿ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 16🌿ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 17🌿የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ 18🌿ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 19🌿መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 20🌿መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 21🌿ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 22🌿ለልሳነ_ሰብእ 23🌿ለበረከት 24🌿ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 25🌿ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 26🌿ጸሎተ_ዕለታት 27🌿ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ 28🌿ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ 29🌿ለከበሮ 30🌿ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 31🌿ለሙግት 32🌿ለሰላቢ 33🌿ለስንፈት ወሲብ 34🌿ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 35🌿ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 36🌿ለጥይት (ጥይት የማያስመታ) 37🌿ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 38🌿መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 39🌿ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 40🌿ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ) 41🌿ለአዙሪት 42🌿ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር 43🌿ለሪህ በሽታ 44🌿የመገጣጠሚያ ህመም 45🌿ለጉልበት ድርቀት 46🌿የባት ህመም 47🌿የወገብ ህመም 48🌿የአንገትና ትከሻ ህመም 49🌿የከረመ ደረቅ ሳል 50🌿ለደም ግፊት 51🌿የሆድ መረበሽ 52🌿የከፋ የሆድ ድርቀት 53🌿በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው 54🌿የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣         ከሰው  መገለል፣እንቅልፍ ማጣት 55🌿እንቅልፍ መብዛት 56🌿የተለየ የቆዳ ህመም 57🌿ክብደት ለመቀነስ 58🌿የእንቅርት በሽታ 59🌿ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ 60🌿አይን አካባቡ ውጥረት ካለ 61🌿የሳይነስ ህመም 62🌿የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም 63🌿የወር አበባ ችግር ካለ 64🌿የወገብ መንሸራተት ካለ 65🌿ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት 66🌿ለከፍተኛ ራስ ምታት 67🌿ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው 68🌿ለድምፅ መታፈን 69🌿ከአጫሽነት ለመላቀቅ 70🌿ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር ☎️ይደውሉ ያማክሩን ፈጣን መፍትሄ ያገኛ 👉0909699874 👉0909699874 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አመሻችሁ🙏                                        ለዛሬ ከምንሰጣቸው ኣገልግሎቶች ውስጥ ጥቂቶችን እናሳውቃችሁ           ለጠላት  => ከጠላት የተደረገ መፍቻ => ቅድሞ ለመከላከል => ግርማ ሞገስ             ለኣይነ ጥላ             ለወሲብ ችግሮች             ለትምህርት ለመስተፋቅር   =>የወንድና የሴት                      =>ኣጠቃላይ ለስራ  =>ለንግድ          => ለእርሻ          =>  ኣጠቃላይ ለንዋይ/ለማንኛውም ስራ ለሥራይ => የዛር ወላጅ መፈታተን             =>   የእጀ ሰብ መልካሙን ኣየተመኘችው ለዛሬ በዝሁ ተሰናበትኳችሁ ሰላም ጤና ለናንተ ይሁን ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት  ነው ፡፡፡በስልክ  0909699874 ይደውሉልኝ መፍትሔ ያገኛሉ

ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የጥበብ ቤተሰቦች እደምን አላችሁ ሰለምና ጤና ከብርና ምስጋና ለምየ ኢትዮጰያና ህዝቦቿ ውድ የኢትዮጰያ ህዝቦች ዛሬ ይዠላቹሁ የመጠሁት ክስራወቸ በጢቂቱ ለናተ መስናክልና ፈተና ናቸው ብየ ከማስባቸው የተወሰኑ ችግሮች መፍትሄ ነው🌿🌱🍂መርጌታ አሰፋ የሀበሻ የባህል መድሀኒት ቀማሚ🌿🌿 የአባቶቻችን ጥበባቶች ይሻሉ??? ወይንም ይፈልጋሉ??? እንግዲያዉስ ፈውስ እና ጥበብ ከፈለጉ ይምጡ ወይን ደዉለዉ ያናግሩ፡ አስማት እና ጥበብ፡ገርጋሪ አይነ ጥላ፡በሰወች ዘንድ ያለመወደድ፡ያሰቡት በሙሉ  ያለመሳካት፡ገንዘብኦ ያላግባብ ከባከነ፡መፍትሄ ከፈለጉ እኛ ጋር ይምጡ ወይን ይደውሉ, 📞📞0909699874 በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን፡፡ የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፡፡ 1,🪴🍁 ለመፍትሄ ሀብት 2,🪸🌾 ለተለያዩ ደውየ በሽታ 3,🌱🍂 ለመስተፋቅር 4,🌾🍁 ቡዳ ለበላው ሰው 5,💐🌴 ለገበያ 6,☘የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7,🪐🌿 ቤትኦ በረከት እንዲኖረ 8,🌱🌿 ለኤችአይቪ በሽታ 9,🪴🌾የትዳረ ፍቅር መቀዝቀዝ 10,🍁🌿 የስራ አለቃ እዳይጨቀጭቅው 11,🌴🌿 ት/ርት አልገባው ላለ 12,🌿🌱 ሰላቢ የማያስጠጋ 13,🍁🌿 ላፍዝ አደንግዝ 14,💐🌱 ለስኳረ በሽታ 15,🍂🍁ጥይት እንዳይመታወ፡ 16,🪸🪷 በክርክር ግዜ እንዳንረታ የሚያረግ 17,🌿🍁 ለለምጥ በሽታ 18,🍀🍂 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 19,🍁🌿 ለግርማ ሞገስ 20🌳ጭንቀት ለበዛበት ሰው፡ 21,🍂🌿 ለአስም በሽታ 22,🪴🪵 ስራ አታቹህ በስራ ፍለጋ ለምትዞሩ፡ 23,☘🌴 ለሁሉ መስተፋቅር 24,🌿🍀ያሰቡት ነገር በሙሉ እንዲሳካ 25,🍂🍁 ሚስት ወይን ባል ወደሌላ እንዳትማግጥ 26,🪸🍂 ለኩላሊት በሽታ 27,🍁ለትዳር የኮከብ ቆጠራ 28,🍂🌳 ለዘፋኞች ለድምፅ 29,🪵🌾 ለብልት 30,🪸🪷 ለኪንታሮት በሽታ,,,,, ከምንሰጣቸው በትንሹ እነዚህን ይመስላሉ፡፡እነዚህን እና እነዚህን የመሳሰሉ ነገሮች አገልግሎት እንሰጣለን፡፡ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ እንሰራለን፡፡ ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ??? በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር በሜሴጅ በውስጥ መስመር ይፃፉልን  ወይም በስልክ ቁጥር ለጥያቄዎ ይደዉሉ 📞📞0909699874     አድራሻ ቤንሻጉል ጉምዝ ዞን ቡለን ወረዳ