cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

በጎነት ለራስ ነው

ፈጣን መረጃ ያገኛሉ፣የቃልኪዳን ምድር ኢትዮጵያ ክፉ አይንካሽ‼️‼️ Join us👉https://www.facebook.com/አስክሽ-ዘ_-ዋግ-691159445055575/ መረጃ በውስጥ መላክ ወይም አስተያየት መስጠት ከፈለጉ በዚህ ይላኩልን

Show more
Ethiopia6 535Amharic6 292The category is not specified
Advertising posts
788
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-2030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

03:05
Video unavailableShow in Telegram
የባል አትኩረት መሳቢያ 6 ሺ መንገዶች እና የባል ነገር ትረካ
Show all...
31:28
Video unavailableShow in Telegram
እውነትም ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ በጥበም በሞገስ ያሳድግህ ለቁምነገር ያብቃህ በቤቱ ያጽናህ🙏❤ ለፈጣን መረጃ‼️ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፣ለሌሎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇 https://t.me/askshzewag
Show all...
የዘንድሮው የጎንደር ጥምቀት ልዩ ነው። ከተማ አስተዳደሩን አለማድነቅ አይቻልም፣ ታዋቂ አክቲቪስቶችን፣ ታዋቂ ቲክቶከሮችን፣ ታዋቂ አርቲስቶችን፣ ታዋቂ ገጣሚያዎች፣ ታዋቂ ሞዴልስቶችን፣ ታዋቂ አዝማሪዎች፣ ታዋቂ ካሜራማኖችን፣ በመጋበዝ የእናትዋን ጎንደር ውበት ለዓለም እንዲታይ አድርጎታል። በተለይም ታዋቂ ቲክቶከሮች በጎንደር መሃል አደባባይ፣ በጎንደር አብያተ መንግሥት የሚለቋቸው አጫጭር ቪዲዮዎች፣ እንደ ንስር አይን አነጣጥረው ካሜራማኖች የሚያነሷቸው ፎቶዎች ልዩ ናቸው። ያልሄድነው የሚያስቆጭ ጎንደርን ለማያውቋት የሚያስናፍቅ ነው። የጎንደር ከተማ አስተዳደር የተካደመውን ቱሪዝም ለማነቃቃት እየወሰደው ያለው እርምጃ ለሌሎችም ልምድ የሚሆን ይመስለኛል። ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አንደኛ ደረጃ ወርቅ በአማራ ክልል ~~~~ በአማራ ብሔራዊ ክልል የወርቅ ማዕድን የሚገኝባቸው አካባቢዎች በጥናት ተለይተዋል። በዚህ መሠረት በክልሉ የወርቅ ማዕድን መገኛ ቦታዎች፦ በአገው ኽምራ ዞን አበርገሌ አካባቢ፣ በአገው አዊ ዞን ቅላጅ አካባቢ ናቸው።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የአንድ ቀን፣ ሁለት ዜናዎች! ግድየለም፣ ስንዴውን ለተራቡ ዜጎቻችን ቀድመን እናዳርስ... የተረፈውንም ለመጪው አመት እና ለቀጣይ አመታት እናስቀምጥ። ከአንዳንድ ስፍራዎች የሚሰማው (እኔም የሚደርሱኝ) የርሀብ አደጋዎች እጅግ አሳሳቢ ናቸው። ቅድሚያ ለሚሰጠው ቅድሚያ ይሰጥ። Elias meseret
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የራሺያ አስፈሪ ኑክሌር ተጠጋ‼️ ዛሬ አለም ዩክሬን ድንበር ላይ ያየውን ማመን አቅቶታትል! አሜሪካ ጓዳ የሚደርሰው YARS የተሰኘው ኒውክለር ሚሳኤል ተሸካሚ ወደ ድንበር ተጠጋ! ሩሲያ ማንም አሸናፊ አይኖርም ለሚባለው አርማጌዶን ጦርነት ከተጀመረ ብቻ ከጓዳው ታወጣዋለች የሚባለውን Yars ballistic missile የተሰኘው አሃጉር አቋራጭ 12 ሺ ኪ.ሜ ድረስ ያለን የጠላት ቀጠና ወደ አመድነት የሚለውጠው ኒውክለር ሚሳኤል ተሸካሚውን ወደ ዩክሬን ድንበር ማስጠጋቷን በምስል አስደግፎ የሩሲያ ጦር ይፋ ማድረጉን አርቲ ዘግቧል። ነገ strategic forces day በሚል የሩሲያ ጦር የሚያከብረው ልዩ ቀንን ተገን አድርጎ ነው የሞት እጁ ከጓዳው የቀጣው ተብሏል። ይህ በእንዲህ ሳለ የሩሲያ የምንግዜም አጋር የሆነችው ጎረቤት ቤላሩስ የዩክሬን ጦር ባልጠበቀው አቅጣጫ መዓት ለማውረድ ከሩሲያ ጦር ጋር በጋራ ተጣምረው ግዙፍ ሚሳኤሎችም ለክረምቱ ውጊያ ወደ ስፍራ ማቅናታቸው ታውቋል። በአንጻሩ የመስዋት በግ የሆነችው ዩክሬን አሜሪካ ቃል የገባችልንን ጸረ ሚሳኤል የረቀቁ መሳሪያዎች ውስጥ እስካሁን የሰጠችን በሩሲያ ጦር ዓይን ሲታዩ እዚህ ግባ የሚባሉ ባለመሆናቸው እጅግ የረቀቁ መሳሪያዎችን በፍጥነት እንድትሰጣት ጠይቃለች። የአሜሪካ ጦር በጉዳዩ ላይ ፍንጭ ቢሰጥም ውሳኔው ግን እስካሁን በይፋ አወጣም። ©Russia TV
Show all...
08:15
Video unavailableShow in Telegram
የሰው ልጆችን ማምረት የጀመረው ፋብሪካ በዓመት ሰላሳ ሺ ሰው ይፈጥራል 🌍በየዕለቱ ፈጣንና አዲስ መረጃ ለማግኘት በ telegram ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇👇 ለዕለታዊ ዜና 👉https://t.me/askshzewag ለወቅታዊ መረጃ👉 https://t.me/askshzewag ለስፖርታዊ መረጃ 👉 https://t.me/askshzewag ለስራ ማስታወቂያ 👉https://t.me/askshzewag
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ጎግልን ሊያጠፋ የሚችል “ቻትጂፒቲ” የተሰኘ አዲስ መተግበሪያ ተሰራ‼️ ግጥምና ዜማ ሳይቀር በራሱ ይሰራል የተባለው አዲሱ አፕ የኦፕንአይ ኩባንያ ንብረት መሆኑ ተገልጿል። ይህ አዲስ አፕ በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ1 ሚሊየን በላይ ደንበኞችን ማፍራት ችሏል። ================ ለፈጣን መረጃ‼️ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፣ለሌሎች ጋብዙ👇👇👇👇
Show all...