en
Feedback
Dereje Dubale

Dereje Dubale

Open in Telegram

"ግድ የለም ልቤ ይችላል ችላለው ይሁን ቢያመኝም ጨክኖ አንቺን ሚጠላ ኣረ እኔስ አንጀት የለኝም" እያለ በሚገርም ድምፁ እና ዜማው የምናውቀው ድምፃዊ ደረጀ ዱባለ የተወለደው በአዲስ አበባ ከተማ ጥር 10/1965 ዓ.ም ነው። በመድረክ ዝግጅቶቹ አድናቂዎቹን በማስደሰትና በማዝናናት የሚታወቀው ደረጀ በህዝብ ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈበትን በ "1997 ዓ.ም" "አይኔን አላሽም" የሚል 13 ትራክ ያለው

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
779
Subscribers
No data24 hours
+137 days
+3530 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+136
in 0 channels
November '240
in 0 channels
Get PRO
October '240
in 0 channels
Get PRO
September '24
+33
in 0 channels
Get PRO
August '24
+62
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '24
+13
in 0 channels
Get PRO
January '24
+274
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 1 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '230
in 0 channels
Get PRO
July '230
in 0 channels
Get PRO
June '230
in 0 channels
Get PRO
May '230
in 0 channels
Get PRO
April '230
in 0 channels
Get PRO
March '230
in 0 channels
Get PRO
February '23
+42
in 0 channels
Get PRO
January '23
+97
in 0 channels
Get PRO
December '22
+110
in 0 channels
Get PRO
November '22
+96
in 0 channels
Get PRO
October '22
+88
in 0 channels
Get PRO
September '22
+64
in 0 channels
Get PRO
August '22
+82
in 0 channels
Get PRO
July '22
+402
in 0 channels
Channel Posts
sticker.webp0.05 KB

2
#ግድ_የለም ግድ የለም ልቤ ይችላል ችላለሁ ይሁን ቢያመኝም ጨክኖ አንቺን ሚጠላ ኧረ እኔስ አንጀት የለኝም ግድ የለም ልቤ ይችላል ችላለሁ ይሁን ቢያመኝም ጨክኖ አንቺን ሚጠላ ኧረ እኔስ አንጀት የለኝም ያን ፍቅር ባወራ አንደበት ስምሽን እንዲ አወድሼ ግድ የለም ህመሙን ችላለሁ ጠላኋት አልልም መልሼ ከንግዲህ ከኔጋ የለችም እያልኩኝ ስምሽን ላቦካ እሺ የሚል ልቦና የለኝም ፍቅርሽን አልረሳም እኔ እንኳን ስምሽን ለሰው አላነሳም ሄጄ የለኝም አቅሙ ብትወጪም ከእጄ እሺ አይልም የለመደሽ ጎኔ ባንቺ ልጨክን አልችልም እኔ ስምሽን ለሰው አላነሳም ሄጄ የለኝም አቅሙ ብትወጪም ከእጄ እሺ አይልም የለመደሽ ጎኔ ባንቺ ልጨክን አልችልም እኔ ግድ የለም ልቤ ይችላል ችላለሁ ይሁን ቢያመኝም ጨክኖ አንቺን ሚጠላ ኧረ እኔስ አንጀት የለኝም ግድ የለም ልቤ ይችላል ችላለሁ ይሁን ቢያመኝም ጨክኖ አንቺን ሚጠላ ኧረ እኔስ አንጀት የለኝም ማረፊያ ቢያሳጣኝም ፍቅርሽ ናፍቆትሽ ቢያሳየኝ አበሳ ምን አንጀት ምንስ መቻያ አለኝ ያ ጣፋጭ ፍቅርሽን ሚረታ ቀን ከሌት ህይወቴ ቢመርም ቢሰበር መውደዴ ቢደማ አንጀቴን አስሬ እችላለሁ ክፉሽን መጥፎሽን አልስማ ያለፈው ፍቅር ያ ጣፋጭ ደስታ ስንቅ ይሆነኛል ያንቺ ትዝታ ግድ የለም ባትኖሪም ከጎኔ ባንቺ ልጨክን አልችልም እኔ ያለፈው ፍቅር ያ ጣፋጭ ደስታ ስንቅ ይሆነኛል ያንቺ ትዝታ ግድ የለም ባትኖሪም ከጎኔ ባንቺ ልጨክን አልችልም እኔ ያለፈው ፍቅር ያ ጣፋጭ ደስታ ስንቅ ይሆነኛል ያንቺ ትዝታ ግድ የለም ባትኖሪም ከጎኔ ባንቺ ልጨክን አልችልም እኔ 📢 @DerejeDubale
55
3
sticker.webp
0
4
ግድ የለም ልቤ ይችላል ችላለሁ ይሁን ቢያመኝም ጨክኖ አንቺን ሚጠላ ኧረ እኔስ አንጀት የለኝም ግድ የለም ልቤ ይችላል ችላለሁ ይሁን ቢያመኝም ጨክኖ አንቺን ሚጠላ ኧረ እኔስ አንጀት የለኝም ያን ፍቅር ባወራ አንደበት ስምሽን እንዲ አወድሼ ግድ የለም ህመሙን ችላለሁ ጠላኋት አልልም መልሼ ከንግዲህ ከኔጋ የለችም እያልኩኝ ስምሽን ላቦካ እሺ የሚል ልቦና የለኝም ፍቅርሽን አልረሳም እኔ እንኳን ስምሽን ለሰው አላነሳም ሄጄ የለኝም አቅሙ ብትወጪም ከእጄ እሺ አይልም የለመደሽ ጎኔ ባንቺ ልጨክን አልችልም እኔ ስምሽን ለሰው አላነሳም ሄጄ የለኝም አቅሙ ብትወጪም ከእጄ እሺ አይልም የለመደሽ ጎኔ ባንቺ ልጨክን አልችልም እኔ ግድ የለም ልቤ ይችላል ችላለሁ ይሁን ቢያመኝም ጨክኖ አንቺን ሚጠላ ኧረ እኔስ አንጀት የለኝም ግድ የለም ልቤ ይችላል ችላለሁ ይሁን ቢያመኝም ጨክኖ አንቺን ሚጠላ ኧረ እኔስ አንጀት የለኝም ማረፊያ ቢያሳጣኝም ፍቅርሽ ናፍቆትሽ ቢያሳየኝ አበሳ ምን አንጀት ምንስ መቻያ አለኝ ያ ጣፋጭ ፍቅርሽን ሚረታ ቀን ከሌት ህይወቴ ቢመርም ቢሰበር መውደዴ ቢደማ አንጀቴን አስሬ እችላለሁ ክፉሽን መጥፎሽን አልስማ ያለፈው ፍቅር ያ ጣፋጭ ደስታ ስንቅ ይሆነኛል ያንቺ ትዝታ ግድ የለም ባትኖሪም ከጎኔ ባንቺ ልጨክን አልችልም እኔ ያለፈው ፍቅር ያ ጣፋጭ ደስታ ስንቅ ይሆነኛል ያንቺ ትዝታ ግድ የለም ባትኖሪም ከጎኔ ባንቺ ልጨክን አልችልም እኔ ያለፈው ፍቅር ያ ጣፋጭ ደስታ ስንቅ ይሆነኛል ያንቺ ትዝታ ግድ የለም ባትኖሪም ከጎኔ ባንቺ ልጨክን አልችልም እኔ 📢 @DerejeDubale
0
5
sticker.webp
53
6
» Title: Ged Yelem » Artist: Dereje Dubale » Type: Lyrics Video » Quality: 480p » Size: 15.7 MB » Channel: Dereje Dubale 📢 @
» Title: Ged Yelem » Artist: Dereje Dubale » Type: Lyrics Video » Quality: 480p » Size: 15.7 MB » Channel: Dereje Dubale 📢 @DerejeDubale
55
7
https://bi-task.buzz/77037021899201
25
8
https://bi-task.buzz/77037021899201
1
9
sticker.webp
374
10
""ግድ የለም ልቤ ይችላል ችላለው ይሁን ቢያመኝም ጨክኖ አንቺን ሚጠላ ኣረ እኔስ አንጀት የለኝም"" እያለ በሚገርም ድምፁ እና ዜማው የምናውቀው ድምፃዊ ደረጀ ዱባለ የተወለደው በአዲስ አበባ ከተማ ጥር 10/1965 ዓ.ም ነው። በመድረክ ዝግጅቶቹ አድናቂዎቹን ከማስደሰትና ከማዝናናትም ውጪ ለብዙ ታዋቂ አርቲስቶች ግጥም ፅፏል ፤ ደረጀ በህዝብ ዘንድ ተወዳጅነትን እንዲያተርፍ የረዳውን የመጀመሪያውን አልበም በ "1997 ዓ.ም" "አይኔን አላሽም" የሚል ስያሜ ያለውን 13 ትራክ የያዘውን አልበም ጨምሮ አንድ ነጠላ ዜማን ለህዝብ አበርክቷል ፤ እናህ ይህ ተወዳጅ ድምፃዊ አሜሪካን ሀገር ተጉዞ 2'ኛ የሆነውን አልበሙን በመስራት ላይ እያለ በነበረበት ወቅት ነበር ድንገት በገጠመው ህመም ምክንያት ግንቦት 18/2002 ዓ.ም ከዚች አለም በሞት ያጣነው። የዚህ ቻናል አላማው ደግሞ ይህን ተወዳጅ ድምፃዊ አሁን ላለው ትውልድ ትልቅ አቅሙን ማሳየት ባይችልም ይህን ብዙ መስራት እየቻለ ባጭሩ ያጣነውን ተወዳጅና ፀባየ ሸጋውን ድምፃዊ ትዝታዎቹን ለመዘከርና ለማስታወስ ነው። https://t.me/DerejeDubale https://t.me/DerejeDubale
1 547
11
sticker.webp
329
12
ስለ ደረጀ ዱባለ ያላቹን የግል ትዝታ, ማስታወሻዎች, መረጃ እንዲሁም ስለ ቻናሉ ያላቹን አስተያየት ጨምሮ እኛንም ለማግኘት በዚህ BOT በኩል ልታናግሩን ትችላላቹ። ከአክብሮት ጋር✍ 👉 @DerejeDubale_bot
382
13
@DerejeDubale
360
14
sticker.webp
351
15
ደረጀ ዱባለ - አሰባስቢን💚💛❤️(Cover by ትንቢት ኢሳያስ (ባቢ) አድምጡት ትወዱታላቹ☺️ 📢 @DerejeDubale
ደረጀ ዱባለ - አሰባስቢን💚💛❤️(Cover by ትንቢት ኢሳያስ (ባቢ) አድምጡት ትወዱታላቹ☺️ 📢 @DerejeDubale
351
16
sticker.webp
309
17
#እንዴት_ልቻል በፍቅርሽ ታስሬ እንዲ ስንገላታ እያየሽኝ ምን በደልኩኝ ፍቅሬ ሸሸሽኝ ×2 ምን ነካብኝ ምን አገኘሽ የኔ ሂወት የኔ እመቤት ማን ገብቶ ነው መሀላችን ያለያየን ድንገት አስችሎሽ ነው ሆድሽ ቆርጦ እንዲህ በኔ ያስጨከነሽ ምን ባጠፋው ምን በበደልኩ በማላቀው መለየትሽ ×2 ባንቺ ነው የኔ ጭንቀቴ የምሰቃየው በሕይወቴ የኔ አካላቴ አንቺስ እንዴት ነሽ በጤናሽ ኑሮሽ እንዴት ነው አለሜ ከፋሽ ወይ ደላሽ ኣረ ምንድነው ነገሩ ሰው አይኖርም ወይ ባገሩ ከተፋቀሩ ጣልቃ እየገቡ ማጣላት ሰው ማበጣበጥ በውሸት ኣረ አቤት አቤት እንዴት ልቻለው (እንዴት ልቻል) ፍቅሯን ልቻል (እንዴት ልቻል) የኔና የሷን (እንዴት ልቻል) በጣም ልዩ ነው (እንዴት ልቻል) ሚስጥራችንን (እንዴት ልቻል) ማንም አያውቅም (እንዴት ልቻል) ×2 በፍቅርሽ ታስሬ እንዲ ስንገላታ እያየሽኝ ምን በደልኩኝ ፍቅሬ ሸሸሽኝ ×2 ስንቱን ስንቱን አሳልፈን ያን የችግር ክፉ ዘመን ስንፋቀር ኖረን አብረን በምን ጉዳይ ተለያየን አንተ ትብስ አንቺ ትብሽ በመቻቻል ተባብለን ሀገረ ሰፈር ጎረቤቱ ያየን ሁሉ ጉድ እያለን ×2 ወይ አልነገርሽኝ አላውቀው የለኝም ጥፋት የማቀው ያንቺስ የጉድ ነው ድንገት ተነስቶ መለየት ሆኖብኝ ግራ መጋባት ኣረ አቤት አቤት ሁሉም ስላንቺ ጠየቀኝ ምን ልበላቸው ጨነቀኝ መላውም ጠፋኝ ግራ ተጋባ ሂወቴ ጨለማም ወርሶታል ቤቴ ፍቅሬ አካላቴ እንዴት ልቻለው (እንዴት ልቻል) ፍቅሯን ልቻል (እንዴት ልቻል) የኔና የሷን (እንዴት ልቻል) በጣም ልዩ ነው (እንዴት ልቻል) ሚስጥራችንን (እንዴት ልቻል) ማንም አያውቅም (እንዴት ልቻል) ×2 📢 @DerejeDubale
325
18
sticker.webp
279
19
@DerejeDubale
282
20
👤 Dereje Dubale 💿 Endet Lichal ━━━━━━━━━━━━ » Released: 27/09/2006 » Genre: #Pop » Artist: #DerejeDubale » Type: #Single »
👤 Dereje Dubale 💿 Endet Lichal ━━━━━━━━━━━━ » Released: 27/09/2006 » Genre: #Pop » Artist: #DerejeDubale » Type: #Single » Channel: Dereje Dubale ━━━━━━━━━━━━ 📢 @DerejeDubale
405