cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ፍቅርን💕 በ ሙዚቃ🎶💘

Yaloten comment Bazi yelakulen👉@lulerhiro Bazi channel. No debert no mafzazi just feta🎶😍🎶💯

Show more
Advertising posts
200Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

1⃣ዛሬን ኑረው አሁን ስራ በቃ መቼም ተስፋ እንዳትቆርጥ 2⃣ማንም ከህልም እንዲያጨናግፍህ አትፍቀድረለት አስታውስ ማንም 3⃣ ትንሽ ህልም ሳይሆን ትልቅ ህልም ይኑርህ
Show all...
ብሮ አንድ ሴት ስታወራ አይን አይኗን ማየት ካልቻልክ ተበልተሀል ብሮ ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
Show all...
ሰው በማሰቡ ብቻ ሳይሆን ከእንስሳ የሚለየው ከሌላው ሰው ነው። ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
Show all...
ሁሌም ቢሆን ጀግና ማለት አሸናፊ መሆን ብቻ አደለም ጀግና ማለት ሁሌም ተፈላጊና ተስፋ የማይቆርጥ ማለት ነው ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
Show all...
በፍቅር መውደቅ ያስፈራኛል ለምን? ምክኒያቱም የወደቀ ነገር መሰበሩ አይቀርም ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
Show all...
BRO ለአንድ ሴት ብለህ ከምታለቅስ ሂድና መቼም የማትተውክን እናትህን አስደስት ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
Show all...
ከህይወትህ መውጣት የሚፈልግ ሰው ካለ ከቻልክ ይሄን አድርግለት እንዲወጣ አግዘው ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
Show all...
የሰው ልጅ ዝም ብሎ ሊወድህ አይችልም.. በተለይ ወንድ ልጅ ሆነክ ካንተ የሆነ ምክኒያት ይፈልጋሉ ያለምክኒያት የሚወድህ #ፈጣሪ ብቻ ነው ያ ደግሞ በሰው ተስፋ እንድትቆርጥ እና እንድጠነክር ያደርግሀል
Show all...
እኛ ወንዶች ከ ኛ በጭራሽ ከማትሆን ሴት ጋ ፍቅር ይይዘናል ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
Show all...