cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ѕнσʀᴛ ᴘᴏsᴛ ʙʏ ᴀʙᴜ ᴀᴛɪᴋᴀ ™

ይህ ቻናል ሙስሊም ባልሆኑ አካለት እሥልምና ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች ንፅፅራዊ ምላሾችን የሚሰጥ እና የእስላማዊው ትምህርቶችን የሚተላለፍበት ነዉ የ ᴛɪᴋ ᴛᴏᴋ ᴀᴄᴄᴏᴜɴᴛ https://vm.tiktok.com/ZM2g4A23E/ ለሀሳብ እና ጥያቄ @Abuatikah110 @Responserj

Show more
Advertising posts
862
Subscribers
No data24 hours
+67 days
+4130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የወንድም ኣህመድ ቻናል ጎራ ይበሉ። የቻናሉ ሊንክ▼ ➜ https://t.me/AhmedResponse
Show all...
👍 7
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿دُعاءُ الأخِ لأخِيهِ بِظَهرِ الغيْبِ لا يُرَدُّ﴾ “ወንድም ለወንድሙ በሌለበት የሚያደርገው ዱዓ አይመለስም። (ተቀባይነት አለው)።” ሶሂህ አልጃሚዕ: 3379
Show all...
👍 14
ከሹራ ማታ 3:30 ስትወጣ ሚሊሻ ይዞክ ስምክ ማነዉ ሲልክ : ጫላ ምትኩ 🙌
Show all...
🤣 4🔥 2👌 2
ተዉበት ሳታረግ ብትሞትስ ? - አንድ አል-አዕሻ የተባለ ሰዉ ነበረ ይባላል። ይህ ሰዉ እስልምናን ለመቀበል ወደ መዲን በመሄድ ላይ ሳለ ሙሽሪኮች (አጋሪዎች) በመንገድ ላይ አገኙት። የት እየሄድክ ነዉ ? ብለዉ ጠየቁት እሱም ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለምን ፈልጎ(ለሲለም) መሆኑን ነገራቸዉ።እነሱም "ወደሱ(ወደ ረሱል) አትድረስ ምክንያት እሱ ሶላትን)ስግደትን ያዝሀል" አሉት፣ እሱም ለፈጣሪ መታዘዝ ግዴታ ነዉ ኣላቸዉ። አሁንም እነሱ "ሀብትህን ለድሆች እንድትሰጥ ያዝሀል" አሉት። እሱም መልካም ስራን መስራት ግዴታ ነዉ አላቸዉ። በድጋሚ "እሱኮ ከ ዚና(ዝሙት)ይከለክልሀል" አሉት፣ እሱም ዚናኮ በጭንቅላት ስናስበዉ ራሱ አስጠሊታና እጅግ ፀያፍ ነዉ፣ እኔም ደግሞ ትልቅ ሰዉ ሆኛለዉ(አርጅቻለዉ) ስለዚህ አልፈልገዉም አላቸዉ። በመጨረሻም ከኸምር(አስካሪ መጠጥ) ይከለክሉሀል ተባለ አዕሻም በዚህ ሰዓት ይሄማ(አስካሪ መጠጥ) አልታገስበትም(አልተወዉም) በማለት ተመለሰና አንድ አመት አስካሪ መጠጥ ጠጥቼ ተመልሼ መጣና እስልምና እቀበላለዉ አለ። ከዛም እየተጓዘ ወደ ቤቱ ሳይደርሰ ከግመሉ ላይ ወደቀና አንገቱ ተሰብሮ ሞተ! ምንጭ :- አል-ኢስቲዕያብ ፊ ማዕሪፈቲል አስሀብ (1748/4) ------------------------------- - በህይወት እያለህ ሁለት ለየት ያሉ አጋጣሚዎች ይመጡልህ ይሆናል፣ አንዱ ምርጥ ሲሆን አንዱ ክፉ አጋጣሚ ነዉ። አንዱ አጋጣሚ ከወንጀል በኋላ ሞት ነዉ ማለትም ወንጀል እየሰራህ ነገ ተዉበት አስከትላለዉ ብለህ ሳይሳካ ይቀርና ሞት ይቀድምሀል ከዛ ወንጀለኛን ሚከተለዉ ይከተልሀል። -ሁለተኛው ከተዉበት በኋላ ሞት ሲከተል ማለትም አላህን እያመፅክ ኖረህ በመጨረሻም ተፀፅተህ ተዉበት አርገህ በንፁ ልብ ወደ አላህ እንደመመለስ እድል የለም። ከዛ ለመልካሞች የተዘጋጀውን በአላህ ፍቃድ ታገኛለህ። وَاسْتَغْفِرُوا رَبَّكُمْ ثُمَّ تُوبُوا إِلَيْهِ ۚ إِنَّ رَبِّي رَحِيمٌ وَدُودٌ [ ሱረቱ ሁድ - 90 ] «ጌታችሁንም ምሕረትን ለምኑት፡፡ ከዚያም ወደርሱ ተመለሱ፡፡ ጌታዬ አዛኝ ወዳድ ነውና (አላቸው)፡፡ "ሞት ያንተን መስተካከል አይጠብቅም አንተ ተስተካክለህ ሞትን ጠብቀዉ" 𝖆𝖇𝖚 𝖆𝖙𝖎𝖐𝖆𝖍 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 https://t.me/Abuatika110 ♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲  ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
Show all...
በምዕራቦች ተጠመድክ እንጂ ጥበብ አረቦች ጋር በሽ ነዉ አኺ/ኡኽቲ - stop over thinking, whatever happens happens  የሚለዉ አባባል ተወዉና ከሱ በፊት የነበረ ድንቅ ንግግር አለ : ❞ لا تحمل هم الدنيا فانها لله ولا تحمل هم الرزق فإنه من الله ولا تحمل هم المستقبل فإنه بيد الله، فقط تحمل هما واحدا كيف ترضي الله لانك لو ارضيت الله رضي عنك وأرضاك وكفاك وأعناك ❝ ❝ የዱንያን ጉዳይ ተሸክመህ አትጨነቅ የሚወጣልክ አላህ ነዉና፣ የሪዝቅ ጉዳይ ተሸክመክ አትጨናነቅ ሪዝቅክ ከአላህ ነዉና፣ ስለ ወደፊት ኑርክ አትጨናነቅ ዉሳኔዉ  በአላህ እጅ ነዉና፣ በአንድ ጉዳይ ብቻ ተጨነቅ፣ እሱም አላህን እንዴት እንዲወደኝ(እንዲደሰትብኝ)  ላድርግ በሚለዉ ተጨነቅ፣ ምክንያቱም አላህን ካስደሰትክ አላህ ይወድካል አንተንም ያስደስትካል ከሁሉም እና ከማንም ያብቃቃካል ከማንም በላይ ሁሌም ይደግፍካል❞ ንግግሩ ብዙዎች እንደሚናገሩት የኢብኑል ቀይ'ዮም አይደለም። ግን ትክክለኛ የሆነ ንግግር ነዉ። 𝖆𝖇𝖚 𝖆𝖙𝖎𝖐𝖆𝖍 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 https://t.me/Abuatika110 ♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲  ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
Show all...
👍 15 4👌 2🤣 2
የሚሰማ ከሆነ ኢርሻድ ደርስ ነዉ።
Show all...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ይሄ ኪታብ በ pdf ያላቹ በዚህ ላኩልኝ @Abuatika110
Show all...