cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Technology Wedaj/ቴክኖሎጂ ወዳጅ

እነኳን ወደ ቴክኖሎጂ ወዳጅ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጣችሁ።በዚህ ቻናል የተለያዩ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል ነው።join በማድረግ አዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች ያገኛሉ።በተጨማሪም የYouTube channel ገብተው ሰብስክራይብ በማድረግ ተጨማሪ ዕውቀት ይሸምቱ። YouTube channel link https://youtube.com/@Technologywedaj?si=Cn9bQH06_mGH0HT9

Show more
Advertising posts
279
Subscribers
No data24 hours
-47 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
የአማዞን መሥራቹ ባለሀብት ጄፍ ቤዞስ ከድርጅቱ አክሲዮን 4 ቢሊዮን የሚሆነውን ሸጠ ቢሊየነሩ ጄፍ ቤዞስ አማዞን ከተሰኘው ድርጅቱ አክሲዮን 4 ቢሊዮን ዶላር ገደማ የሚሆነውን በቅርቡ መሸጡ ተሰምቷል። ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ አማዞን የተመሠረተው በአውሮፓውያኑ 1994 ነው። ኩባንያው ባለንበት ወርሃ የካቲት ቢሊየነሩ የድርጅቱ መሥራች 24 ሚሊዮን የድርጅቱን ድርሻ መሸጡን ይፋ አድርጓል። የኩባንያው ሊቀ-መንበር የሆነው ቤዞስ ለመጨረሻው ጊዜ ከድርጅቱ ድርሻ ቆንጥሮ የሸጠው በአውሮፓውያኑ 2021 ነበር። ከጥቂት ሳምንታት በፊት የኩባንያው ጉምቱው ቱጃር ከድርጅቱ አክሲዮን 50 ሚሊዮን የሚሆነውን ለገበያ ለማቅረብ እንዳቀዱ አስታውቋል። ይህ የአክሲዮን መጠን በገንዘብ ሲሰላ 8.4 ቢሊዮን ዶላር ገደማ ይሆናል። የመጀመሪያው 12 ሚሊዮን የአክሲዮን ድርሻ ለገበያ የቀረበው ባለፈው ሳምንት አርብ ሲሆን፣ ሁለተኛው 12 ሚሊዮን ደግሞ ማክሰኞ ዕለት ለገበያ መቅረቡ ተሰምቷል። ቤዞስ፤ ዋሺንግተን ግዛት ከምትገኘው ሲያትል ነቅሎ መኖሪያ አድራሻውን ወደ ፍሎሪዳ ግዛት ማያሚ ማድረጉን ባለፈው ዓመት ገልጾ ነበር። Like and share 📌Technology wedaj/@TECWED 📌Technology wedaj/@TECWED
Show all...
👍 2
👎
Photo unavailableShow in Telegram
በሰው አንጎል ውስጥ የሚገጠመው ‘ቺፕ’ ምንድነው? ለምንስ ዓላማ ይውላል? የዓለማችን ቁጥር አንድ ባለጸጋ እና የበርካታ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ባለቤት የሆነው ኢላን መስክ ንብረት የሆነው ኒውራሊንክ የተባለው ኩባንያ በሰው ልጅ አንጎል ውስጥ ‘ቺፕ’ መግጠሙን ይፋ  ማድረጉ ይታወሳል ። የመስክ ኩባንያ በሰው አንጎል ውስጥ ቺፕ መግጠም ያስፈለገው የሰው ልጆችን አእምሮ ገመድ አልባ በሆነ መንግድ ከኮምፒዩተር ጋር ለማስተሳሰር ነው። ይህ የኮምፒዩተር ቺፕ መረጃ የሚያስተላልፉ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ትራንዚዝተርስ ከሚባሉ የኤሌክትሮኒክ ቁሶች ጋር እንዲገናኝ ይደረጋል። መጠናቸው ከአንድ የፀጉር ዘለላ እጅግ በጣም የቀጠነ ቺፕ በሰው አንጎል ውስጥ መግጠም ከነርቭ ጋር የተያየዘ ውስብስብ የጤና ችግርን (ኒውሮሎጂካል) ለመፍታት እንደሚያስችል ባለሙያዎች ይገልጻሉ። Like and Share 📌Technology wedaj/@TECWED 📌Technology wedaj/@TECWED
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
✳️ ቻይና የስድስተኛውን ትውልድ ኔትወርክ መጀመር የሚያስችል ሳተላይት ይፋ አደረገች❗️ 🔺የዓለማችን ቴክኖሎጂ መሪ የሆነችው ቻይና ስድስተኛው ትውልድ ወይም 6ጂ የተሰኘውን ኔትወርክ ማቅረብ የሚያስችል ሳተላይት ማምጠቋን አስታውቃለች፡፡ 🔺ቻይና ሞባይል በተባለው የቴሌኮም ኩባንያ በኩል የመጠቀችው ይህች የኮሙንኬሽን ሳተላይት በተሳካ ሁኔታ ህዋ ላይ ማረፏን ተዘግቧል፡፡ 🔺እንደዘገባው ከሆነ የመጠቀችውን ሳተላይት መሰረት በማድረግ የስድስተኛው ትውልድ ኢንተርኔት ኔትወርክ ሙከራ በቅርቡ ይጀመራል ተብሏል፡፡ 🔺ዓለም በቀርቡ የተዋወቀውን የአምስተኛው ትውልድ ወይም 5ጂ ኔትወርክን አጣጥሞ ሳይጨርስ ቻይና አዲስ ኔትወርክ ለዓለም ለማስተዋወቅ ስራ መጀመሯ ተገልጿል፡፡ 🔺የቻይና ሳተላይት ሙሉ ለሙሉ ሀገር በቀል በሆኑ ምርቶችን ጥጠቀማለች የተባለ ሲሆን ብልሽት ቢያጋጥም በቀላሉ መጠገን፣ ቦታ እንድትቀይር እና ሌሎች ማሻሻያዎችን ለማድረግ ምቹ ነችም ተብሏል፡፡ Like and Share 📌Technology wedaj/@TECWED 📌Technology wedaj/@TECWED
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
35 የምግብ አይነቶችን የሚሰራው “ሼፍ” ሮቦት የቻይናው ዛዮሚ የቴክኖሎጂ ኩባያ የሼፎችን ስራ ይጋፋል የተባለ ምግብ አብሳይ (ሼፍ) ሮቦት ከሰሞኑ አስተዋውቋል። የቻይናው ዛዮሚ ኩባንያ እንዳስታወቀው ከሆነ አዲሱ ምግብ አብሳይ ሮቦት መክተፍ፣ መፍጨት፣ ጭማቂ መስራት እና በእንፋሎት ማብሰልን ጨመሮ በርካታ ስራዎችን መከወን የሚችል ነው። አዲሱ ስማርት ምግብ አብሳይ ሮቦት በአንድ ጊዜ ለሶስት ሰው የሚበበቃ ወይም ሶስት ሰሃን ምግብ እና ሾርባ መሰመስራት የሚችል መሆኑንም ኩባንያው አስታውቋል። በካምብሪጅ ተመራማሪዎች የተሰራው ሮቦቱ መጀመሪያ ላይ እንቁላል በቲማቲም እንዲሰራ ተደርጎ ሙከራ እንደተረገበትም ተነግሯል። ሮቦቱ በምግቡ ውስጥ ያለውን የጨው መጠን የሚለይበት ሴንሰር የተገጠመለት መሆኑንም ዛዮሚ ኩባንያ አስታውቋል። LIKE AND SHARE 📌Technology wedaj/@TECWED 📌Technology wedaj/@TECWED .
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ሩሲያዊው የኮምፒውተር ባለሙያ ሴቶችን ማማለል የሚያስችል ሶፍትዌር መስራቱን ገለጸ  ። ይህ የሶፍትዌር ባለሙያ ከአንድ ዓመት በፊት ይፋ የተደረገው ባለሙያ ቻትጅፒቲ የተሰኘውን አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ወይም ሰው ሰራሽ አስተውሎትን በመጠቀም ሚስት ማግኘቱ ተገልጿል፡፡ ባለሙያው ቻትጅፒቲ ስለ እሱ ባህሪ፣ ፍላጎት፣ ዝንባሌ፣እድሜ እና ሌሎች መረጃዎችን በማሰልጠን ለእሱ የምትሰማማ ፍቅረኛ እንዲፈልግለት አድርጓል ተብሏል፡፡ ቻትጅፒቲ 5 ሺህ 239 እንስቶችን ለአሌክሳንደር አገናኝቶታል የተባለ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ ካሪና ኢምራቭና የተሰኘች እንስት ካገናኘው በኋላ አስደሳች የፍቅር ጊዜያትን እያሳለፉ እንደሆነም የሩሲያ ሚዲያዎች ዘግበዋል፡፡ ቻትጅፒቲን ተጠቅሞ ባዘጋጀው የቻት ቦት አማካኝነት ቴክኖሎጂው በራሱ ከሴቶቹ ጋር መልዕክቶችን ከተለዋወጠ በኋላ ምርጥ እና ፍቅረኛ ሊሆኑት የሚችሉ 160 ሴቶችን ከመረጠለት በኋላ አሌክሳንደር 12ቱን በአካል እንዳገኛቸውም ተናግሯል፡፡ አሌክሳንደር ዛዳን በመጨረሻም ከ12ቱ እጩ ፍቅረኞች ውስጥ ካሪና ኢምራቭናን እንደመረጠ ተገልጿል፡፡ Like and Share 📌Technology wedaj/@TECWED 📌Technology wedaj/@TECWED
Show all...
😁 2
00:03
Video unavailableShow in Telegram
ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ👇👇👇
Show all...
ሰብስክራይብ
ስንቶቻችሁ የYouTube ቻናላችንን Subscriber ያደረጋችሁት?Anonymous voting
  • ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ
  • ሰብስክራይብ አላደረኩም
  • የቴሌግራም ቻናሉ የYouTube ቻናል እንዳለው አላውቅም
0 votes
3
Photo unavailableShow in Telegram
የቤት ውስጥ ስራን ጥንቅቅ አድሮ የሚሰራው “ሮቦት የቤት ሰራተኛ” ተመራማሪዎች ምግብ ማብሰል፣ ማፅዳትና ልብስ ማጠብን ከሰዎች መማር የሚችል ሮቦት ይፋ አድርገዋል። “ሞበይል አሎሃ” የሚል መጠሪያ የተሰጠው ሮቦቱ ስራውን ራሱን ችሎ ማከናወን ወይም በተጠቃሚ ትእዛዝ ሊሰራ እንደሚችል ተነግሯል። በጎማ የሚንቀሳቀሰው ሮቦቱ በአንድ ሰከንድ 1.6 ሜትር ይጓዛል የተባለ ሲሆን፤ ይህም በአማካይ ከሰው ልጅ ፍጥነት ጋር የሚስተካከል መሆኑን ተመራማሪዎቹ አስታውቀዋል። ተመራማሪዎች በለቀቁት የሙከራ ቪዲዮ ላይ ሮቦቱ ምግብ ሲያበስል፣ ሊፍት (አሳንሰር) ጠርቶ ሲሳፈር፣ በጠረጴዛ ላይ የተደፋ ቆሻሻ ሲያጸዳ፣ መጥበሻ ሲያጥብ ወንበሮችን እየገፋ ሲያስተካከል እና ከሰዎች ጋር ሲነጋገር አሳይተዋል። LIKE AND SHARE 📌Technology wedaj/@TECWED 📌Technology wedaj/@TECWED
Show all...