cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

@Ëkü & Näödë👌👌

Welcome to ma channal Bezi chanal yeteleyayu Øłđ & ñęŵ mų§ı© 😇 Ŧíķ ŧøķ 😲 Fůň vïđəö😄😅 Çóųpłė pįĉ ena😍 ¥€ŧ€ŀĕýąÿü pĥøţõ🎥📷 Yagegnubetal yekelakelun for any comment 👇👇👇👇👇👇 @pledge15 @marakiyaaa

Show more
Advertising posts
190
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በሰላም እቤታችን ላስገባሀን 🙏🙏🙏🙏 @pledge15
Show all...
" ፈተና አቋርጠው ለወጡ ተማሪዎች ምንም አይነት እድል አይሰጥም " - ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ሚኒስቴር ፈተና አቋርጠው ለወጡ ምንም አይነት እድል አይሰጥም ብሏል። ሚኒስቴሩ ማምሻውን በሰጠው መግለጫው ፤ በአማራ ክልል በመቅደላ አምባ፣ ደብረ ማርቆስ፣ ባህርዳር እና ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲዎች 12 ሺህ 787 ተማሪዎች ጊቢውን ለቀው መውጣታቸውን ገልጿል። ፈተና አቋርጠው ለወጡ ተማሪዎች ሚኒስቴሩ ምንም አይነት እድል እንደማይሰጥ አሳውቋል። Credit : AMN @tikvahethiopia
Show all...
Welcome to ma channal Bezi chanal yeteleyayu Øłđ & ñęŵ mų§ı© 😇 Ŧíķ ŧøķ 😲 Fůň vïđəö😄😅 Çóųpłė pįĉ ena😍 ¥€ŧ€ŀĕýąÿü pĥøţõ🎥📷 Yagegnubetal yekelakelun for any comment 👇👇👇👇👇👇 @pledge15 @marakiyaaa https://t.me/Ekayeeeeee
Show all...
@Ëkü & Näödë👌👌

Welcome to ma channal Bezi chanal yeteleyayu Øłđ & ñęŵ mų§ı© 😇 Ŧíķ ŧøķ 😲 Fůň vïđəö😄😅 Çóųpłė pįĉ ena😍 ¥€ŧ€ŀĕýąÿü pĥøţõ🎥📷 Yagegnubetal yekelakelun for any comment 👇👇👇👇👇👇 @pledge15 @marakiyaaa

ሚዳቋ ጠዋት በተነሳች ቁጥር ሊበላት የተሰናዳን አንበሳ እየሮጠች ማምለጥ እንዳለባት ካሎነም እንደምትሞት እያወቀች ነው ።     አንበሳውም ጠዋት በተነሳ ቁጥር ከሚዳቋዋ ፍጥነት በላይ መሮጥ እንዳለበት ካሎነ ግን በርሀብ እንደሚሞት ያውቃል።     ሚዳቋም ሆንክ አንበሳ ጠዋት በተነሳህ ቁጥር ለኑሮ መሮጥ እንዳለብህ አትርሳ።
Show all...
ዝምታ እና ፈገግታ ሁለት ሃይለኛ መሳሪያዎች ናቸው ፈገግታ ብዙ ችግሮችን መፍታት ሲችል ዝምታ ደግሞ ብዙ ችግሮችን ማስወገድ ይችላል! #ፈገግ_ብላቹ_ዋሉልኝ😄
Show all...
🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋 ሰው ሆነ ብዬ አልሆንም😒 እኔ ሌላ ሰው ነኝ😊 ያላመንኩበትን አላደርግም🙂 ያመንኩበትን ነገር ግን መቼም ከማድረግ ወደኃላ አልልም😕 የኔ ያልሆነውን ለምን 🤔 አልሆነም አልልም😊 ለኔ ያለው ቀን ጠብቆ ይመጣል🤷‍♀ ሰውን በየዋህነት እቀርባለሁ 😔 ግን የዋህነቴን ተጠቅሞ 😕 እንዲጓዳኝ አልፈቅድለትም😠 ከማንም ምንም አልጠብቅም🤐 ሁሉም ነገር ከፈጣሪ ነውና🙏 ሰው ወደደኝ💕ጠላኝ💔 ብዬ ለሰው ጥሩ ነገር ከማድረግ🤗 ወደኃላ አልልም😏 ሳያውቁኝ ለሚያወሩት☹️ ሳይገባቸው ሰውን 😕 ለማማት የሚሮጡት🏃‍♀ ያልሆነውን ሆነ ብለው ለሚያወሩት እኔ ግድ የለኝም🤷‍♀ እኔ ነኝ እኔ
Show all...
ወዳጄ ፈጣሪ በአንድ ጊዜ ሁሉንም ነገር የማይሰጥህ ነገን ማየት እንድትጓጓ ነው፤ ስለዚህ ጎደለኝ ብለህ አታማር! ያንን ጉድለት ለመሙላት ስትል መኖርህ ብቻውን ትርጉም ይሰጥሀል። 🙏 ........
Show all...
መፅናት አለብህ! ከምትፈልገው እንዳትደርስ የሚያስቆምህ ሰው አይደለም፣ ችግር አይደለም፣ ሁኔታዎች አይደሉም! እነሱንማ ስኬታማውንም ይገጥሙታል። አንተን ብቻ የሚገጥምህ ስለሚመስልህ ነው የምታቆመው፤ ወዳጄ ያንተ ፈተና ብቻ አይደለም የሁላችንም ነው። ስለዚህ እስከመጨረሻው መፅናት አለብህ!
Show all...
Relationship😍 #Italian_Relationship: 1st day= Sex 2nd day= Sex again. #French_Relationship: 1st day = movies & kiss 2nd day = Sex 3rd day = Sex again #British_Relationship: 1 day= hangout & kiss 2nd day = kiss & hug 3rd day= kissing, hug and smooching 4th day = sex and more sex #American_Relationship: 1st day= Date 2nd day= Hug 3rd day= Hug again (warmly) 4th day= Kiss 5th day= Long kiss 6th day= Sex #African_Relationship: 1st day= Pizza 2nd day= shisha 3rd day= french fries 4th day= Agree 5th day= Date 6th day= Date again 7th day= Date again with three of her hungry friends or cousins. 8th day= Date & Hug 9th day= Tried to peck but failed. 10th day = Peck 11th day= Tried to kiss but failed. 12th day= kiss 13th day= Long kiss 14th day= Tried to have sex but failed. 15th day= Tried to have sex but quarrelled 16th day= Didn't talk to each other 17th day= Malice till the next day 18th day= The man called but the woman didn't pick 19th day= The man called, the woman picked and asked: "what is it?" The man apologize and the woman replied: "Leave me alone, am not that type of girl" The man continued to beg till the next day. 20th day= The woman accepted the unwarranted apology 21st day= Hug 22nd day= Long hug 23rd day= Kiss 24th day= Long kiss 25th day= Tried to have sex but the woman complains that her phone is bad. Guy promises to buy her a new one. 26th day= Tried to have sex but the woman said until he buys the phone 27th day= Tried to have sex but the woman asked: "where is the phone? U are not serious, call me when you are serious" 28th day= Rape. 29th day= Police case. 😅😂😂😂😂 @Nadinaaaa
Show all...