cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Buze Baltena

Advertising posts
200
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ተወዳጅ እና ጣዕም ያላቸውን የባልትና ውጤቶችን ለመሸመት ሲያሻዎ ከስር የተቀመጡትን አድራሻዎች ይጠቀሙ ፤ ቡዜ ባልትና አንዴ ከቀመሱት የሁልጊዜ ምርጫዎ የሚያርጉት ጥራቱን የጠበቀ ባልትና 📲 +251985721168       @Buzebaltena1               ቡዜ ባልትና ቀምሰው ከወደዱት ብቻ የሚሸምቱት!
Show all...
ውድ የቡዜ ባልትና ቤተሰቦቻችን ሁልጊዜም ቀዳሚ ምርጫችሁ ስላረጋችሁን፣ በስራችን ስለተማመናችሁብን እንዲሁም ስለምትሰጡን አስተያየት ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን ልናቀርብላችሁ እንወዳለን፤ አሁንም ለሚኖራችሁ ማንኛውም ትዛዝ እንዲሁም አስተያየት ከስር ያለውን የቴሌግራም አድራሻችንን ይጠቀሙ፤ ሰናይ ቀን ይሆንልዎ ዘንድ ከልብ ተመኘን! @Buzebaltena1               ቡዜ ባልትና ቀምሰው ከወደዱት ብቻ የሚሸምቱት!
Show all...
የባልትና ውጤቶችን እንደራስዎ ወይም እንደጓዳዎ ጣእም የሚያዝጋጅልዎ ሲያሻዎ ቡዜ ባልትና ቀዳሚ ምርጫዎ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለንም፤ ይደውሉ አልያም በቴሌግራም አድራሻችን ላይ መልእክቶን ያስፍሩ ባሉት መጠን፣ባሉት ጊዜ እና ቦታ ልዩ እና ተወዳጅ የባልትና ውጤቶቻችንን እናቀርብሎታልን። ሰናይ ቀን ይሆንልዎ ዘንድ ከልብ ተመኘን። ቡዜ ባልትና ቀምሰው ከወደዱት ብቻ የሚሸምቱት!
Show all...
ለስፖርተኞች ያወጡትን ጉልበት የሚተኩበት እንዲሁም ለቤተሰብ ሲያሻዎት በጥብጠው የሚጠጡት ሲያሻዎ ጨብጠው የሚበሉት አልያም ጭኮ የሚያረጉት ግሩም ጣዕም ያለው በሶ አዘጋጅተንሎታል፤ ይደውሉልን ያለምንም ጥርጥር ይወዱታል። ሰናይ ቀን ተመኘን! 📲 +251985721168 ቡዜ ባልትና! ቀምሰው ከወደዱት ብቻ የሚሸምቱት !
Show all...
ለተማሪዎች ከንባብ መልስ የሚጎነጩት፣ ለስፖርተኞች ያወጡትን ጉልበት የሚተኩበት እንዲሁም ለቤተሰብ ሲያሻዎት በጥብጠው የሚጠጡት ሲያሻዎ ጨብጠው የሚበሉት አልያም ጭኮ የሚያረጉት ግሩም ጣዕም ያለው በሶ አዘጋጅተንሎታል፤ ይደውሉልን ያለምንም ጥርጥር ይወዱታል። ሰናይ ቀን ተመኘን! 📲 +251985721168 ቡዜ ባልትና! ቀምሰው ከወደዱት ብቻ የሚሸምቱት !
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አድረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንልዎ     @Buzebaltena1 ቡዜ ባልትና ቀምሰው ከወደዱት ብቻ የሚሸምቱት!
Show all...
ውድ የቡዜ ባልትና ቤተሰቦቻችን ሁልጊዜም ቀዳሚ ምርጫችሁ ስላረጋችሁን፣ በስራችን ስለተማመናችሁብን እንዲሁም ስለምትሰጡን አስተያየት ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን ልናቀርብላችሁ እንወዳለን፤ አሁንም ለሚኖራችሁ ማንኛውም ትዛዝ እንዲሁም አስተያየት ከስር ያለውን የቴሌግራም አድራሻችንን ይጠቀሙ፤ ሰናይ ቀን ይሆንልዎ ዘንድ ከልብ ተመኘን! @Buzebaltena1               ቡዜ ባልትና ቀምሰው ከወደዱት ብቻ የሚሸምቱት!
Show all...
🔥 1
ቡዜ ባልትና  በተመጣጣኝ ዋጋ ጥራት ያላቸውን ማንኛውንም የባልትና ውጤቶች በጅምላ እና በችርቻሮ እንደፍላጎትዎ እናቀርባለን፤ እርካታዎን ለጓደኛዎ አስተያየትዎን ለእኛ ይስጡ፤ ለእርሶዎ ደስታ ሁሌም  እንተጋለን፡፡ ሰናይ ቀን ይሆንልዎ ዘንድ ተመኘን!
Show all...
ሰላም ዉድ የቡዜ ባልትና ቤተሰቦች! በዚህ ህይወት ሩጫ በሆነችበት ዓለም ሌሎች የኑሮ ቀዳዳዎትን ለመድፈን ሲሮጡ የቤትዎ ባልትና በፍፁም እንዳያሳስብዎ እርሶን ሁነን በጥራት በፍጥነት እና በፈለጉት መጠን በማዘጋጀት ዉድ ጊዜዎን እና ጉልበቶን ታድገን ዳግም ለምስጋና እና ለሌሎች ትእዛዞች እንገናኛለን:: ሰናይ ቀን እንዲሆንልዎ ተመኘን!
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.