en
Feedback
Nur Academy Information Chanal Bishoftu

Nur Academy Information Chanal Bishoftu

Open in Telegram
333
Subscribers
No data24 hours
+37 days
+1230 days
Posts Archive
የጊዜ አጠቃቀም ለልጆች እንዴት ማስተማር ይቻላል፡፡ ልጆችዎ የጊዜ አጠቃቀም ችሎታን እንዲማሩ ለማገዝ ጠቃሚ ምክሮች። - ቀደም ብለው ይጀምሩ (ልጆች በእድሜ ገና ለጋ ሳሉ) የጊዜ አጠቃቀም ችሎታዎችን በተቻለ ፍጥነት ለልጆች ማስተማር ይጀምሩ ፡፡ የተግባር ዝርዝር ማውጣትና እና ግቦች ማቀድ ልጆች ሊማሩ የሚችሉት ነገር ነው። _ አርአያ ሁኑ፡- አንድ ልጅ በህይወቱ ውስጥ አዋቂዎችን በመመልከት ይማራል ።ጊዜህን/ሽን በአግባቡ መምራት ለልጆች እንዲሁም ለሌሎች ጥሩ ምሳሌ እንድትሆን/ኚ ያደርጋል። - ስራዎችን(ተግባራትን ) መከፋፈል ፡- ትላልቅ ስራዎች በሚሰሩበት ጊዜ ከመጠን በላይ የመጨናነቅ እና የመሰላቸት ስሜት ሊኖር ይችላል።ልጅዎ የእርሶን እገዛ በመጠቀም ትላልቅ ስራዎችን ከፋፍሎ መስራት እንዲችል ማበረታት። - ተጨባጭ ግቦችን ማውጣት፡- ልጅዎ በአንድ ጀምበር የጊዜ አጠቃቀም ችሎታን እንዲለምድ አይጠብቁ ። በሂደት ሲማሩ እና ሲላመዱ አላማና ግቦች መርዳት ይጀምራሉ። _ ታጋሽ እና ደጋፊ ይሁኑ፡- የጊዜ አጠቃቀም ችሎታ ልምምድ ጊዜ ይወስዳል ። ልጅዎ በዚህ ሂደት ውስጥ ሲያልፍ ትዕግስት እና ድጋፍ ይስጡት። ምንጭ ፡ ማህበራዊ ድህረ ገፅ።

Maatii Barattootaa Hundaaf. Kitaabnii Barataa Waan Dhufeef, Kafaltii Baankii Daldala Itoophiyaatiin Lakk.Akaawuntii 1000308935071 Irratii Galchuun , Isliipii Ittiin Kafaltan Qabachuun Mana Barumsaa Irraa Akka Kitaaba Fudhatan Kabajaan Isiin Beeksiifna. Kafaltiin Pakeejidhan Waan ta'eef, Kitaaba Kophaa Kophaa Bittun Hin Danda'amu. Kutaa 1ffaa - Barumsaa Gadaa, A/Oromoo,A/Ingliifaa, Herregaa , S/Naannoo , ogaartii fi Fayaaf Jabenya qaamaa. Qarshii 1213.00 Ta'aa. Naggaa Wajjiin!

ለክቡራን የኑር ት/ቤት የተማሪ ወላጆች። የአንደኛ ደረጃ መማርያ መፅሃፍት የመጣ ስለሆነ በሂሳብ ቁጥር 1000308935071 ንግድ ባንክ ክፍያውን ገቢ በማድረግ ስሊፑን ይዛችሁ መፅሃፍትን ከ ት/ቤቱ እንድትወስዱ እናሳውቃለን። የሽያጭ ሁኔታ በፓኬጅ ስለሆነ መፅሀፍትን በተናጠል መግዛት አይቻልም። በሞባይል ባንኪንግ ለምትጠቀሙ ወላጆች reason የሚለው ላይ የተማሪ ስም ይፃፉበት። ዝርዝር የመፅሀፍት ዋጋ እንደሚከተለው ይሆናል።

Nur School KG Division Flag ceremony!

CTE Grade 7 TB(1).pdf5.05 MB

For Nur academy Kindergarten Division .