en
Feedback
All students exams&info

All students exams&info

Open in Telegram

High school &university students exams &👁️‍🗨️ https://t.me/+4lHSYuD9cMI5YzA0

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel All students exams&info

Channel All students exams&info (@alluexams) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 15 779 subscribers, ranking 12 675 in the Education category and 2 161 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 15 779 subscribers.

According to the latest data from 07 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 59 over the last 30 days and by -6 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 22.58%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 16.29% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 3 561 views. Within the first day, a publication typically gains 2 569 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 12.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
High school &university students exams &👁️‍🗨️ https://t.me/+4lHSYuD9cMI5YzA0

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 08 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Education category.

15 779
Subscribers
-624 hours
+127 days
+5930 days
Posts Archive
#urgent_notice ከ297-300 ያመጡ ተማሪዎች የትምህርት መስክ ምረጫ ማድረግ እንደሚችሉ የአማራ ክልል አዊ ዞን ትምህርት መምሪያ ገልጿል ጉዳዩን በተመለከተ ከትምህርት ሚንስትር የተረጋገጠ መ
#urgent_notice ከ297-300 ያመጡ ተማሪዎች የትምህርት መስክ ምረጫ ማድረግ እንደሚችሉ የአማራ ክልል አዊ ዞን ትምህርት መምሪያ ገልጿል ጉዳዩን በተመለከተ ከትምህርት ሚንስትር የተረጋገጠ መረጃ ሲደርስ እንገልፃለን @alluexams

ክፍት የሰራ ቦታ ማስታወቂያ የኢንግሊዘኛ እና ሂስትሪ ትምህርት ኦንላይን አስጠኚ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ በተጠቀሱት የትምህርት አይነቶች በ 12 ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከ80 በላይ ያመዘገቡ በተዘማጅ ዘርፍ ተመርቀው ከ 3.4 በላይ ያስመዘገቡ ለኢንግሊዘኛ ዘርፍ የሚያመለክቱ ቋንቋውን ላይ ልማድ ያለቸው እንዲሆኑ ይጠበቃል አመልካቾች 👇👇

Urgent vacancy Position online tutor lectuters for grade 12 exam candidates Specific subject economics, history English Requirements he /she score above 80 on grade 12 examination for the above specific subjects and he/she had a degrre certificate above 3.2 cgpa Dead line September 9

Repost from Temari News
ቀጣይ አመት ተፈታኝ ለሆናቹ በTutor Spot የተዘጋጀ የ tutorial program ለ2019 ኢንትራንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ልምድ ባላቸው መምህራን የሚሰጥ 📖 Full class(All subject)
ቀጣይ አመት ተፈታኝ ለሆናቹ በTutor Spot የተዘጋጀ የ tutorial program ለ2019 ኢንትራንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ልምድ ባላቸው መምህራን  የሚሰጥ 📖 Full class(All subject); የመጀመሪያው እና ዋነኛው ክፍል ሲሆን 6 የትምህርት አይነቶችን ሙሉ በሙሉ አመቱን በሙሉ የምታገኙበት ክፍል ነው!!!በዚህ ስር ለናቹራል እንዲሁም ለሶሻል ተማሪወች 6 የትምህርት አይነቶች ከ 9-12  በአዲሱ መፅሀፍ  ሆነው ይሰጣሉ!!! 🟡 ከ 500 በላይ እንድታመጡ ማስቻል ራዕያችንን ነው። የ 1ወር ነጻ tutor program መስከረም 4 ይጀመራል 📝 Natural                 📝 Social ☑️English                 English ☑️Aptitude              Aptitude ☑️Maths                  Maths ☑️Physics                Geography ☑️Chemistry            History ☑️Biology                Economics ክላሶቹም የሚሰጡት 👇
- Note on each topic - Worksheet for each topic - Video class on each topic - UEE 2014-2018& Pilot Exam 2017&18 - Video explanation for UEE questions and pilot questions - online quiz for each chapter - online model exam with 3 round
የ tutor ተጠቃሚ ለመሆን ከታች ባለው ሊንክ ያለውን ቴሌግራም ግሩፕ ተቀላቀሉ https://t.me/+7-A6TzASgxBjMjU8 https://t.me/+7-A6TzASgxBjMjU8

ማስታወቂያ ​ለመቐለ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ ​የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎቻችን እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ
ማስታወቂያለመቐለ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ ​የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎቻችን እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት የምታደርጉበት ወቅት መስከረም 09-10/2019 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በሚመለከታችሁ ግቢ እንድትገኙ እናሳውቃለን። ​ማሳሰቢያ:- ከተጠቀሰው የመግቢያ ጊዜ ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ የማንስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን። ​ ​ሬጂስትራር እና አሉምናይ ዳይሬክቶሬት ​ስ.ቁ/Tel: +251-348-409889 ፋክስ/Fax: +251-0344-418615 E-mail: ra.director@mu.edu.et Mekelle University, P.o.Box 231 Mekelle, Tigray, Ethiopia Website: www.mu.edu.et Application/Registration Site: portal.mu.edu.et or 213.55.94.34 (E-Student)

Online 500 score campaign on tutor spot free tutorial ptogram for grade 12 exam candidates Join now for the tutors https://t.
Online 500 score campaign on tutor spot free tutorial ptogram for grade 12 exam candidates Join now for the tutors https://t.me/+7-A6TzASgxBjMjU8

photo content

ከ297 -300 ያመጡ ተማሪዎች እጣ ፋንታ ዛሬ የወራቤ ዩንቨርስቲ ፕሬዝዳንት እንደነገሩን ከሆነ አምና ከትምህርት ሚንስትር በተለካልን ደብዳቤ መሠረት ከ297-300 ያመጡትን ተቀብለን ነበር ዘንድሮ
ከ297 -300 ያመጡ ተማሪዎች እጣ ፋንታ ዛሬ የወራቤ ዩንቨርስቲ ፕሬዝዳንት እንደነገሩን ከሆነ አምና ከትምህርት ሚንስትር በተለካልን ደብዳቤ መሠረት ከ297-300 ያመጡትን ተቀብለን ነበር ዘንድሮ ግን ከመስሪያ ቤቱ ይፋዊ ደብዳቤ ባለመላኩ ምክንያት ይህን ማድረግ እንደማይቻል ገልጸዋል አምና በዚ ምክንያት ተጨማሪ 3500 ተማሪዎች ማለፋቸውን ያሳተወሱት ፕሬዝዳንቱ ዘንድሮ 70,000 ተማሪ በላይ ከ300 በላይ ስላመጣ ከ297-300" ያመጡት የሬሜዲያል ተጠቃሚ የመሆን እድል ከ90 % በላይ ነው ተብሏል

🎓 GRADE 12 STUDENTS — THIS IS FOR YOU! 🔥 GET 1 MONTH OF FREE EXAM PREPARATION! ✅ Expert tutors ✅ Exam-focused lessons ✅ Pra
🎓 GRADE 12 STUDENTS — THIS IS FOR YOU! 🔥 GET 1 MONTH OF FREE EXAM PREPARATION! ✅ Expert tutors ✅ Exam-focused lessons ✅ Practice & past exam questions ✅ Live online classes ✅ 100% FREE for 1 MONTH! 🚨 Limited spots available! 👉 Register NOW and secure your place! Your exam preparation starts TODAY.

Sat aptitude tutor program with our senior lecturers for both natural and social grade 12candidate national exam candidate Ma
Sat aptitude tutor program with our senior lecturers for both natural and social grade 12candidate national exam candidate Many students worry about sat but we provide extensive tutor for 1 year Register for free👇👇👇

ክፍት የሰራ ቦታ ማስታወቂያ በኦንላይን የኢንግሊዘኛ ትምህርት አስጠኚ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ በተጠቀሰው የትምህርት ዘርፍ በ12 ኛ ክፍል ፈተና 80 እና ከዛ በላይ ያስመዘገበ/በች በተመረቀበት ዘር
ክፍት የሰራ ቦታ ማስታወቂያ በኦንላይን የኢንግሊዘኛ ትምህርት አስጠኚ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ በተጠቀሰው የትምህርት ዘርፍ በ12 ኛ ክፍል ፈተና 80 እና ከዛ በላይ ያስመዘገበ/በች በተመረቀበት ዘርፍ ከ3.4 በላይ cgpa ያለው/ያላ English tofel እና sat የተፈተኑ ከሆኑ ቀዳማ ስፍራ ያገኛሉ ተፈላጊ ብዛት 2

የ social ተማሪዎች የሆናቹ እንዲሁም የናቹራል ተማሪዎች የሆናቹ ሙሉ ስማቹን እና የትኛውን እንደምትማሩ(from natutal and social )አስቀምጡ ለምዝገባ ያስፈልጋል 👇👇 https://
የ social ተማሪዎች  የሆናቹ እንዲሁም  የናቹራል ተማሪዎች  የሆናቹ ሙሉ ስማቹን እና የትኛውን እንደምትማሩ(from natutal and social )አስቀምጡ ለምዝገባ ያስፈልጋል 👇👇 https://t.me/+7-A6TzASgxBjMjU8

next entrance የምትፈተኑ join the voice chat

#UPDATE ክልል አቀፍ እና ሀገር አቀፍ ፈተናዎች በሰኔ ወር ውሰጥ ይሰጣሉ አ.አ ትምህርት ቢሮ በነጻ tutor ለሀገር አቀፍ ተፈታኞች 👇👇
#UPDATE ክልል አቀፍ እና ሀገር አቀፍ ፈተናዎች በሰኔ ወር ውሰጥ ይሰጣሉ አ.አ ትምህርት ቢሮ በነጻ tutor ለሀገር አቀፍ ተፈታኞች 👇👇

ወላጆች ልጆቻቹህ ለ2019 የትምህርት ዘመን ዝግጁ ናቸው? ​✨ ቲቶር እስፖት አስጠኚ ✨ tutor spot tutoring 12ኛ ክፍል ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ የቀረበ ልዩ የኦንላይን (Online) የ
ወላጆች ልጆቻቹህ ለ2019 የትምህርት ዘመን ዝግጁ ናቸው? ​✨ ቲቶር እስፖት አስጠኚ ✨ tutor spot tutoring 12ኛ ክፍል ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ የቀረበ ልዩ የኦንላይን (Online) የማስጠናት አገልግሎት! ​🌟 ከእኛ ጋር ሲማሩ የሚያገኙት ልዩ ጥቅሞች፡
​🖥️   በኦንላይን ቀጥታ (Live) ከተማሪዎች ጋር በመገናኘት የሚሰጥ ትምህርት ​📝  ለብሔራዊና ለትምህርት ቤት ፈተናዎች የሚያዘጋጁ በርካታ የልምምድ ጥያቄዎች ​📊   መደበኛ የክለሳ ፈተናዎች ​📑   በአጭሩ የተዘጋጁ እና በቀላሉ የሚገቡ አጋዥ ማስታወሻዎች (Short Notes) ​📦 ነጻ የ 1 ወር tutor መሰከረም 4 ሚጀምር ​🎯  ከ 500 በላይ የማምጣት challenge 
​📲 አሁኑኑ ይመዝገቡ! 📞 ስልክ፡ 0914296774 / 0703923

#urgent_notice ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ በኦላይን የፊዚክስ እና አፕቲትዩድ ትምህርት አስጠኚ የትምህርት ደረጃ በ 12 ኛ ክፍል ሀገረ አቀፍ ፈተና በተጠቀሱት ትምህርቶች ከ 80 በላይ ያስመዘገበ/ያስመዘገበች እንዲሁም በተዛማጅ ዘርፍ ተመርቆ ከ3.2 በላይ gpa ያለው /ያላት ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

Online 500 score campaign on tutor spot free tutorial ptogram for grade 12 exam candidates Join now for the tutors https://t.
Online 500 score campaign on tutor spot free tutorial ptogram for grade 12 exam candidates Join now for the tutors https://t.me/+7-A6TzASgxBjMjU8

photo content