cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🥰 🅢🅤🅢🅔 🥰

Нєяє ιѕ.ωнαт υ ωαит αℓℓ ℓιкє - ωαℓєραρєя🏞️ - вєѕт ρρ🌆🌆 - αмιzσиg.ρι¢📸📸 - тιктσк.νι∂єσѕ🎬🎬 -∂єєρ мυѕι¢ _αмιzιиg qυєтσѕ& ѕσ.σи.ρℓѕ.ʝσιи ιт 😗 ** @hiwetaq

Show more
Ethiopia9 432The language is not specifiedMotivation & Quotes46 295
Advertising posts
306
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ለአመታት ያጠራቀምከውን ትእግስት ምትጨርሰው .           ቀበሌ ላይ ነው😏😏
Show all...
ብሮ ምግብ ማብሰል የምትችል ሴት አግባ! ምክኒያቱም ፍቅር ያልቃል፣ ዉበትም ይጠፋል፣ ረሀብ ግን ዘላለማዊ ነዉ!               #ብሎ_መከረኝ 🤣😂
Show all...
🍁🌹.... ለአንዳንድ ሰዎች ፍቅር ማለት አፍቅሬሻለው ስትላቸው እኔም ብሎ መመለስ ብቻ ይመስላቸዋል።
Show all...
እንቁላልና ስጋ አዘውትረህ ብላ ያለኝ ዶ/ር ቤት ሄጄ...            ሽሮ ቀርቦልኝ በልቼ መጣው😜😂
Show all...
የላይፌ ፕላኑ ስለጠፋብኝ ጥሩ ኢንጂነር እየፍለኩ ነዉ😜😂🤣
Show all...
ሻይ የሚጓጉልባት እኮ ናት Cook ማድረግ የማይችል ወንድ አይመቸኝም የምትለው😜😂
Show all...