en
Feedback
Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

Open in Telegram

መጽሐፍ ቅዱስን በየዕለቱ ለማንበብ አስበው ያውቃሉ❓❓ በዚህ ቻናል ከዘፍጥረት ጀምረው የተዘጋጁትን ጥያቄዎች በመመለስ በየዕለቱ ቢያንስ አንድ ምዕራፍ የማንበብ ልምድ ያዳብሩ። 👇👇👇👇👇👇👇👇 በ @amharicbiblequize ቻናል ብቻ

Show more
5 587
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+13730 days
Posts Archive
🖐️ቀኑን ብርክ ብላቹ የምታሳልፉባቸውን ዝማሬዎች እንጋብዛቹ ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን                     ወይስ 👏 አዳዲስ መዝሙሮችን           እንጋብዛቹ ✅ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Wave promotion:- @yonaaa125

.                         የተወደድኩበት               ሳሙኤል ተስፋሚካኤል 🎄CHRISTMAS SONGS🎄     🎄🎅መልካም ገና🎅🎄      sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ            ▷ @maranata_mez ◁            ▷ @maranata_mez◁                     △Join us △

🖥በማፅናናት ማን እንደሱ 🖥በማበርታትስ ማን እንደሱ 🖥ዝነኛው ጌታ ግርማዊው ኢየሱስ 💗በጌታ የበረታ የተፅናና ብቻ⭐️ 👍 @amharicbiblequize

🔖ሰላም እንዴት ዋላችሁ ↪️አምልኮ እንዴት ነበር❤️ በሪያክሽን

🔖ጥያቄዎች እንዴት ነበሩ 💝 ከወደዳችሁ በተለያየ ሪያክሽን ግለፁልን👍

ኢየሱስ የክፉ መናፍስትን ሰራዊት የጣለበቸው ስንት የ እሪያ መንጋ ነበሩ?
Anonymous voting

🔖ጥያቄው ይቀጥል❓

ከአሥራ ሁለቱ ደቀ መዛሙርት ኢየሱስ የማንን አማች ፈወሰ?
Anonymous voting

ዲቦራ ማን ነበረች?
Anonymous voting

ኢዮብ በኢዮብ ምዕራፍ 3 መክፈቻ ላይ ከሚከተሉት ነገሮች ውስጥ የረገመው የትኛውን ነው?
Anonymous voting

ኤልሳዕ ኤልያስ ወደ ሰማይ ከመወሰዱ በፊት እንዲተውለት ምን ጠየቀው?
Anonymous voting

በደጉ ሳምራዊ ምሳሌ የተጎዳውን ሰው ያገኘው ሁለተኛ ሰው ማን ነው?
Anonymous voting

ጢሞቴዎስ አያቱና እናቱ የነበራቸው ባሕርይ ምን ነበር?
Anonymous voting

የእስራኤል ልጆች በረሃብ ወቅት ከዮሴፍ ምን ሊገዙ መጡ?
Anonymous voting

እስራኤላውያን በጌዴዎን ዘመን ስንት ዓመት በሰላም ማረፍ ቻሉ?
Anonymous voting

sticker.webp0.10 KB

🔖 ጥያቄ ልንጀምር ነው

𝙛𝙖𝙢𝙞𝙡𝙮 𝙟𝙤𝙞𝙣

🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄 ስንት ግዜ አነሳኀኝ..........🥲 ስንት ግዜ አቅም ሆንከኝ......😥 ስንት ግዜ ጨለማዬን.......🥺 ከደንከው በብርሀንህ.........🔥 ስንት ግዜ ስደክምብህ.......💔 ስንት ግዜ ያዘኝ ጸጋህ.......❤️‍🩹 ስንት ግዜ ከጠላት ዛቻ......😮‍💨 ከለለኝ ምህረትህ ብቻ.........🥰 🎄𝚜𝚒𝚗𝚐𝚎𝚛 𝚊𝚍𝚒𝚜𝚊𝚕𝚎𝚖 𝚊𝚜𝚜𝚎𝚏𝚊𝚠🎄

🔖ከመፅሀፍ ቅዱስ አለም ⏲3:30 ላይ
🔖ከመፅሀፍ ቅዱስ አለም ⏲3:30 ላይ