cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ibnu mohammed(ኢብኑ ሙሀመድ ቻናል)

ይህ የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶች እና መልእክቶች የሚተላለፉበት መድረክ ነው። (ወደ መልካም አመላካች እንደ ተግባሪው ምንዳ አለው) በሚለው ነብያዊ ፈለግ መሰረት እርሶም ወደ ኸይር በማመላከትና እርሱን ለሌሎች በማስተላለፍ ስራ የበኩሎን አስተዎፅኦ እንዲያበረክቱ ተጋብዘዎል። (إن أريد إلا الإصلاح ما استطعت وما توفيقي إلا بالله عليه توكلت وإليه أنيب)

Show more
Advertising posts
189
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-730 days
Posts Archive
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌸🌸🌸🌸🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐የወድማችን ጧሀ ሙሀመድ እና የእህታችን ሰንያ አሊ የሰርግ ፕሮግራም ባረከላሁ ለኩማ ወበረከ አለይኩማ ወጀመአበይነኩማ ፊል ኸይር🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
Show all...
👍 3
01:00
Video unavailableShow in Telegram
#ውብ ቲላዋ ተጋበዙልኝ
Show all...
2.68 MB
قال تعالى : ﴿يَكادُ البَرقُ يَخطَفُ أَبصارَهُم كُلَّما ......... لَهُم مَشَوا فيهِ وَإِذا .......... عَلَيهِم قاموا وَلَو شاءَ اللَّهُ لَذَهَبَ بِسَمعِهِم وَأَبصارِهِم إِنَّ اللَّهَ عَلى كُلِّ شَيءٍ قَديرٌ﴾ [البقرة: 20]Anonymous voting
  • أضاء - أظلم
  • أظاء - أظلم
  • أضاء - أضلم
  • أظاء - أضلم
0 votes
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
💫 ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላሉ፦ 🔻"ዕውቀት የነብያቶች ውርስ ነው፤ ገንዘብ የንጉሶች ውርስ ነው: 🔻ዕውቀት ባለቤቱን ይጠብቃል፤ ገንዘብ በባለቤቱ ይጠበቃል: 🔻ዕውቀት ወጪ ሲደረግበት ይጨምራል፤ ገንዘብ ወጪ ሲደረግበት ይቀንሳል: 🔻ዕውቀት ያለው ሰው ሲሞት ዕውቀቱን ይከተለዋል፤ ገንዘብ ያለው ሲሞት ገንዘቡን ይተወዋል: 🔻ዕውቀት በገንዘብ ላይ ይፈርዳል፤ ገንዘብ በዕውቀት ላይ አይፈርድም: 🔻ገንዘብ ሙስሊምም ካፊርም፣ ሙዕሚንም ፋሲቅም ያገኘዋል፤ ጠቃሚ ዕውቀት ግን ሙዕሚን እንጂ አያገኘውም: 🔻ዕውቀት ያለው ሰው ንጉሶችም ተራ ሰዎችም ወደ እሱ ፈላጊ ናቸው፤ ገንዘብ ያለው ግን ድሆችና ችግረኞች እንጂ ወደ እሱ አይፈልጉም:: 📚مفتاح دار السعادة : (413/1) https://telegram.me/ibnukedir
Show all...
👍 1
ጓደኛህ ማነው? ~ ጓደኛህ ወደ ተሻለ የምትወስደው ወይም ወደተሻለ የሚወስድህ ይሁን። ካልሆነ ግን ወይ ያጠፋሀል። ወይ ታጠፋዋለህ። ወይ ተያይዛችሁ ትጠፋላችሁ። ሰው ውሎውን ይመስላል። ውሎህ የት ነው? ከማን ጋር? ሰዎች ጠጪ የሚሆኑት በጓደኛ ሰበብ ነው። ቃሚ፣ አጫሽ የሚሆኑትም በጓደኛ ተፅእኖ ነው። ያለ ምክንያት አይደለም "ጓደኛህን ንገረኝና ማንነትህን ልንገርህ" የሚባለው። ከመጥፎ ሱስ መውጣት፣ ባህሪህን መግራት ትፈልጋለህ? ከልብህ ከሆነ ውሎህን አስተካክል። ልጅህ ከመጥፎ አዝማሚያ እንዲመለስ፣ መስመር እንዲይዝልህ ትፈልጋለህ? ሰበብ ሳታደርስ ጠዋት ማታ አትጨቃጨቅ። ይልቁንም ውሎው ላይ አጥብቀህ ስራ። ካልሆኑ ጓደኞች ጋር ገጥሞ ከሆነ የምትችለውን ሁሉ መስዋእትነት ከፍለህ ለየው። ለብዙዎች በዲንም ይሁን በዱንያ መቃናት መልካም ጓደኛ ትልቅ ድርሻ አለው። እስኪ በህይወት ጉዟችሁ ላይ አነሰም በዛ ላገኛችሁ ስኬት ወይም መልካም ለውጥ አስተዋፅኦ ያላቸውን ጓደኞቻችሁን ለአፍታ አስቧቸው። በተቻለ መጠን ውለታ መላሽ ሁኑ። እሱ ቢቀር አመስጋኝ ሁኑ። ከዚያም በላይ በዱዓእ አስታውሷቸው። ጓደኝነት ኣኺራን ከነጭራሹ ሊያጨልም፣ ኩ. ፍ. ር ላይ ሊጥል ይችላል። በጓደኛ ሰበብ ስንቶች ለተረዱት እውነት እጅ መስጠት አቅቷቸዋል?! በጓደኛ ሰበብ ስንቶች ውስጣቸው እያወቀ እምነት ቀይረዋል? ስንት ወንዶች ሴት ተከትለው፤ ስንት ሴቶችም ወንድ ተከትለው ዘላለማዊ ህይወታቸውን አጨልመዋል?! የተሰጠን እድል ከእጃችን ሳያፈተልክ፣ ነፍሳችን ሳትሾልክ በፊት ሳይመሽ እናስብበት። እንወስን በጊዜ። ነገ ፀፀት እንዳይበላን። ጌታችን እንዲህ ይላል:- { وَیَوۡمَ یَعَضُّ ٱلظَّالِمُ عَلَىٰ یَدَیۡهِ یَقُولُ یَـٰلَیۡتَنِی ٱتَّخَذۡتُ مَعَ ٱلرَّسُولِ سَبِیلࣰا (27) یَـٰوَیۡلَتَىٰ لَیۡتَنِی لَمۡ أَتَّخِذۡ فُلَانًا خَلِیلࣰا (28) لَّقَدۡ أَضَلَّنِی عَنِ ٱلذِّكۡرِ بَعۡدَ إِذۡ جَاۤءَنِیۗ وَكَانَ ٱلشَّیۡطَـٰنُ لِلۡإِنسَـٰنِ خَذُولࣰا (29) } {በዳይም፡ «ምነው ከመልክተኛው ጋር ቀጥተኛን መንገድ ይዤ በሆነ ዋ ምኞቴ!» እያለ (በጸጸት) ሁለት እጆቹን የሚነክስበትን ቀን (አስታውስ)። «ዋ ጥፋቴ! ምነው እገሌን ወዳጅ አድርጌ ባልያዝኩ ኖሮ። (የእምነት ቃልን) ከመጣልኝ በኋላ ከማስታወስ በእርግጥ አሳሳተኝ» (ይላል)። ሰይጣንም ለሰው በጣም ለውርደት አጋላጭ ነው።} [አልፉርቃን፡ 27-29] (ኢብኑ ሙነወር፣ ግንቦት 2/2016) = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
👍 1
00:25
Video unavailableShow in Telegram
IMG_1314.MP46.36 MB
01:53
Video unavailableShow in Telegram
4.11 MB
- የአላህን ውሳኔ መውደድ። አንዱን ድሃ አንዱን ሀብታም፣ አንዱን ቆንጆ አንዱን ፉንጋ፣ … ያደረገው ሁሉን ቻዩ ጠቢቡ አላህ ነው። ሰዎች በምርጫቸው ብቻ አይደለም ከሌላው የሚበልጡት። ስለሆነም ሰዎችን በያዙት ፀጋ መመቅኘት በዚህ መልኩ ፀጋዎችን የከፋፈለውን ጌታ ውሳኔ መፃረር ነው። ይህን ከግምት ያስገባ ሰው ከምቀኝነት ክፉ ቫይረስ ራሱን ይጠብቃል። ከውስጡ እሳቱ ቢቀጣጠል እንኳን ስሜቱን ረግጦ ይይዛል። - የዱንያን ርካሽነት፣ ዝቃጭነት መረዳት - ለአማኞች መልካምን ማሰብ፣… = (ኢብኑ ሙነወር፣ ነሐሴ 24/2008) * ቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor *
Show all...
01:48
Video unavailableShow in Telegram
4.38 MB
ለኢልም (እውቀት) ቅድሚያ ስጥ!!
Show all...
00:31
Video unavailableShow in Telegram
الدين قال الله عزوجل قال رسوله ﷺ 🎙 الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله #أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري
Show all...
2.25 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ከመስጂዶች በአንዱ ላይ የተለጠፈ መልዕክት! «በረመዿን መስጂዱ በእናንተ #ደስተኛ ነበር። ከረመዿን በኋላ #ሐዘንተኛ እንዳይሆን አትተዉት! ጾም አላለቀም፣ ቁርኣን አልተወገደም፣ መስጂዶች አልተዘጉም።» የዒባዳ ፋይል ወደ መዝገብ ቤት አልተመለሰም። እስከ ዕለተ ሞትህ ድረስ ጌታህን ተገዛ!
Show all...
👍 1
ጥያቄ፡- “የረመዳንን ቀዷእ ቀናት ሳያወጣ በፊት የሸዋልን ስድስት መፆም ይቻላልን?” መልስ፡- “በረመዳን ያፈጠረባቸውን (ያልፆመባቸውን) ቀናት ቀዷእ ካወጣ በኋላ ከዚያም ስድስቱን ከፆመ ይሄ መልካም ነው። ይህንንም ያንንም ማድረግ የማይችል ከሆነ ግን ነብዩ ﷺ “ረመዳንን ፆሞ ከዚያም ከሸዋል ስድስት ያስከተለ ልክ አመቱን ሙሉ እንደፆመ ነው” ያሏትን ስድስቷን (አስቀድሞ) ሊፆም ይችላል። ለምን ይህን አልን? ምክንያቱም የቀዷው ጊዜ ከስድስቷ ፆም በተለየ (ወቅቱ) ሰፊ ስለሆነ ነው። (ስድስቷ ግን) ከሸዋል ውጭ ጊዜ የላትም። የቀዷእ ወቅት ግን ከዓኢሻህ ረዲየላሁ ዐንሃ እንደመጣው እንዲህ ብላለች፡ ‘በሸዕባን (ወር) እንጂ ቀዷየን አላወጣም ነበር።’ ምክንያቱም በአላህ መልእክተኛ ﷺ ጉዳይ ትጠመድ ስለነበር ነው።” http://olamayemen.com/Dars-9443 = (ኢብኑ ሙነወር፣ ሚያዚያ 25/ 2014) የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
የትናንት ፆመኞች ሆይ... (በድጋሚ የተለቀቀ) 📌መጥፎ ሰው ማለት አላህን ረመዷን ላይ እንጂ የማያውቅና የማይፈራ ሰው ነው❗ 💥ለረመዷን ብቻ ብሎ ወንጀል የተወ ሰው ተውበት አድርጓል አይባልም፣ ከረመዷን በኋላም መልካም ስራ ላይ መጠንከርና ከወንጀሎች መራቅ ረመዷን ላይ የተሰሩ ስራዎች ተቀባይነት የማግኘታቸው ምልክት ነው። የዚህ ተቃራኒ ደግሞ የአደጋ ምልክት ነው! 💥 ከረመዷን ቀጥሎ ሸዋል ወር ላይ 6 ቀን መፆም ትልቅ አጅር አለው፣ 💎ቀዷ ያለበት ሰው ቀድሞ ቀዷውን ቢያወጣ የተሻለ ነው ካልቻለ ግን ቀዷ እያለበት ሸዋልን ቢፆም ችግር የለውም። -على الصحيح- ቀናቱም የግድ ተከታታይ መሆን የለባቸውም👌 💎 የሸዋልን 6 ቀናት በተከታታይ ፆመው እንደጨረሱ 8ኛውን ቀን የሸዋል ( ትንሿ ) ዒድ ብሎ ማክበርን በርካታ ዑለማዎች "ቢድዓ ነው ብለዋል" ቢድዓ ደግሞ ሁሉም ጥመት ነው 💥አላህ ኸይርን ነገር ካገራላቸው ባሮቹ ያድርገን❗ ሸዋል 4/1440ዓ.ሂ ✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም https://t.me/ibnumohammed6
Show all...
Tekbira.mp34.75 KB
4_5814236480024877732.mp34.91 MB
📌 ከአነስ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ እንዲህ ይላሉ፦ “ረሱል (ﷺ) ለኢደል ፊጥር ሶላት አይወጡም ነበር፤  ቴምር ተመግበው ቢሆን እንጂ። የሚመገቡት ደግሞ ዊትር አድርገው ነበር።” ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 953
Show all...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🌙🌙🌙 عيدكم مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 أخوكم أبو عائشة أول كاساو 🌙🌙🌙 ኢድ ሙባረክ: ለርሶና ለመላው ቤተሰቦ እንኳን አላህ በሰላም ለኢድ አል–( ፈጥር ) በዓል በሰላም አደረሶት ፣አላህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን። 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴 ወንድማችሁ አቡ አብደረህማን
Show all...
👍 1
🛑👉ዒድ ማለት አላህን መታዘዣና ማመስገኛ እንጂ ማመጫ አይደለም!! ውድ የአላህ ባሮች ሆይ በዚህ በደስታ ቀን አላህን ከማመፅ እንቆጠብ‼️ ☞በማወቅም ሆነ ባለማወቅ በሀገራችን አመት በአል በመጣ ቁጥር ብዙ ሙኻለፋቶች ይበዛሉ። አላህን ሊመለክ፣ ይበልጥ ሊፈሩትና ለዋለላቸው ትልቅ ፀጋ ምስጋናውን በአግባቡ እሱን በመታዘዝ ሊያደርሱ ሲገባቸው በብዙ አጋጣሚ አላህን ሲያምፁ ይታያል። አላህ ከጠበቃቸው ጥቂቶች በስተቀር አብዘሀኛው ማህበረሰብ የኢድ አደቦችና ስርአቶች ጠንቅቆ ካለማወቅ የተነሳ ሲሳሳቱ ትመለከታለህ። በነዚህ የአመት በአል ቀናቶች ከሚፈፀሙ ስህተቶችና ወንጀሎች በጥቂቱ፦ ⇘ወንድና ሴት አንድ ላይ ተቀላቅሎ መብላትና መጠጣት!! ⇘አጅነብይ የሆኑ ወንድና ሴት መጨባበጥና መሳሳም!! ⇘ቀኑን ሙሉ አደንዛዡ ቅጠል (ጫት) እያመነዠጉ መዋልና በዚህ ቅጠል ዱአ እያሉ መጃጃል!! ⇘ከሶላተል ጀማአ ወደኋላ ማለትና ሶላትን በወቅቱ ያለመስገድ!! ⇘ከመጠን በላይ የሆነ የምግብና የመጠጥ ኢስራፍ መብዛትና መድፋት!! ⇘ፊልም፣ ድራማና ሙሰልሰላት እያዩ ጊዜን መግደል!! ⇘የሽርክ መናኸርያ የሆነውን መንዙማ ማዳመጥ!! ⇘መዝናናት በሚል ሰበብ ቤተሰብን ይዞ የተለለያዩ ሀራም ቦታዎችና ሲኒማዎች መሄድ!! ⇘ሴቶች ቅጥ ያጣ ወንዶችን የሚፈታተን አለባበስ በመልበስና ሰውነቷን በመግለጥ ወንዶችን መፈተን!! ⇘የወንድና የሴት ጓደኛ እየተባለ የሀራም ግንኙነትና ንግግር ማድረግ!! ⇘ከኢባዳ መዘናጋትና ሌሎችም ይገኝበታል!!
Show all...
00:48
Video unavailableShow in Telegram
اختموا شهركم بهذا الأمر العظيم الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله =
Show all...
2.74 MB
👍 2
00:48
Video unavailableShow in Telegram
اختموا شهركم بهذا الأمر العظيم الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله =
Show all...
2.74 MB
🎈ሰባት የኢድ አልፈጥር በአል ሱናዎች 〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰 ①) ተክቢራ፦ የመጨረሻው የረመዷን ቀን ፀሀይ ከጠለቀችበት ጊዜ ጀምሮ ኢማም ለሶላት እስኪነሳበት ጊዜ ድረስ ማለት ይችላል። ②) ዘካተል ፊጥር ማውጣት፦ ይህም ኢድ ሁለት ቀን አለው ሲባል ጀምሮ ሶላት ተሰግዶ ከመጠናቀቁ በፊት መሆን አለበት። ③) ተምር መብላት፦ ይህም ለኢድ ሶላት ከመውጣታችን በፊት ሲሆን በነጠላ ቁጥር መብላት የተወደደ ነው። ④) ያማረ ልብስ መልበስና ሽቶ፦ ይህ ለወንዶች ሲሆን ሴቶች ግን ሽቶና የሚስብ ልብስ ልትጠነቀቅ ይገባል። ⑤) ገላን መታጠብ፦ ኢብኑ ኡመር ይታጠብ ነበር። ኢማሙ ነወውይ የተወደደ ተግባር በመሆኑ ስምምነት አለ ብሏል። ⑥) መንገድ መቀየር፦ ወደ ኢድ የሄደበት መንገድ ትተን በሌላ መንገድ ወደ ቤት መመለስ። መልእክተኛው ይቀይሩ እንደነበር ተዘግቧልና። ⑦) እንኳን አደረሳችሁ መባባል፦ ሶሀባዎች እርስ በርስ ሲገናኙ የእንኳን አደረሰህ መልእክት ይለዋወጡ ነበር። የተወደደ የሚሆነው ሶላት ከተሰገደ በኋላ ጀምሮ ባለው ጊዜ ነው።
Show all...
🌿የቆየ ጣፋጭ ሙሀደራ 🌿በዒዱ ዕለት ከሚስተዋሉ ስህተቶች 🔻ከሰላተል ጀመዓ መቅረትና ማርፈድ 🔻ሰላተል ኢድን እንደ ቀላል በመመልከት ችላ ብሎ መተው 🔻በአለባበስና በመቆነጃጀት ሂደት ሸሪዓን መጣስ 🔻ባዕድ ከሆኑ ሴቶች ጋር መቀላቀል፤ መጨባበጥና መሳሳም 🔻እንደ ሙዚቃ እና ፊልም መሰል የተከለከሉ ነገሮችን ማድጥና መመልከት 🔻በመዝናናት ሰበብ መዘናጋትና ጊዜን ማጥፋት 🔻ምግብና መጠጥን ማባከን፡፡ 💫ብዙ ቁምነገር የተዳሰሰበት ሙሀደራ 🌿ሁላችንም የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ለወዳጆቻችን ሼር ማድረግን አንርሳ ፡፡ 📤📤📤📤📤📤📤 @ibnukedir
Show all...
በዒዱ ዕለት ከሚስተዋሉ ስህተቶች.mp37.51 MB
01:30
Video unavailableShow in Telegram
🔰 زكاة الفطر https://youtu.be/_h6uTYtyZRM
Show all...
IMG_1052.MP46.97 MB
01:30
Video unavailableShow in Telegram
ዘካተል ፊጥርን በተመለከተ ልብን የሚያረጋጋ ንግግር በዓላመት አል ኡሱሊይ ኢማም መስጂድ ቁባእ ፕሮፌሰር/ ፈዲለቱ አሽ–ሸይኽ ሱለይማን አር– ሩሓይሊይ ሀፊዘሁላህ!
Show all...
16.60 MB
👍 4
🤝 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌙 የ1445ኛው ረመዷን ስንብት! 📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ የጁመዓ ኹጥባ ትርጉም። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዓድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። 📅 አርብ 27/07/2016E.C 📅 🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም ባንክ} ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/15970
Show all...
የ1445ኛው ረመዷን ስንብት.mp33.58 MB
🔆 ዘካተል ፊጥርን በገንዘብ ተምኖ ማውጣት ይቻላልን? 🎙 ሸይኽ አሕመድ ሸይኽ አደም
Show all...
ዘካተል_ፊጥርን_በገንዘብ_ተምኖ_መስጠት.mp32.19 MB
ባረከላሁ ፊኩም ሸር በማድረግ የመልካም ስራ ተካፋይ እንሁን
Show all...
👆👆👆 📚 7. ዘካተ'ል ፊጥርን በገንዘብ ተምኖ ማውጣት ይቻላል ? 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
ዘካተ'ል_ፊጥር_በገንዘብ_ተምኖ_ማውጣት_ይቻላል_.mp39.74 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🔖 የዘካተ'ል ፊጥር ድንጋጌዎች እጅግ በጣም ወሳኝ ጉዳቶች የተዳሰሰበት ትምህርት ሸር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉ 1. የዘካተ'ል ፊጥር ትርጉሙ፣ ጥበቡ እና ሸሪዓዊ ፍርዱ 2. በሆድ ውስጥ ላለ ጽንስ ፣ አባወራ በሚስተዳድራቸው ሰዎች ፣ ራሳቸውን ለቻሉ ልጆች፣ ለሚስት ፣ ለእንግዶች ለመሳሰሉት ዘካተል ፊጥር ማውጣት 📚 ለቤት ሰራተኛ ዘካተል ፊጥር ማውጣት 3. አንድ ሰው ምን ያህል አቅም ሲኖረው ነው ዘካተ'ል ፊጥር ግዴታ የሚሆንበት 4. ዘካተ'ል ፊጥር ግዴታነቱ የሚጸናበት ወቅት 5. የዘካተ'ል ፊጥር ወጭ እንዲሆን የተደነገገው ከምን አይነት የእህል አይነቶች ነው 6. ሷዕ ምን ያህል የሚይዝ መለኪያ ነው 7. ዘካተ'ል ፊጥርን በገንዘብ ተምኖ ማውጣት ይቻላል ? 8. ዘካተ'ል ፊጥር የሚሰጠው ለማን ነው ? 9. የዘካተ'ል ፊጥርን ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ማዘዋወር 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ 🔗 ትምርቶቹን ከቴሌግራም ሊንክ ማንግኘት ይችላሉ https://t.me/ustazilyas/1078 ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
👍 1
📚 9. የዘካተ'ል ፊጥርን ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ማዘዋወር 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
የዘካተ'ል_ፊጥርን_ከአንድ_ቦታ_ወደ_ሌላ_ቦታ_ማዘዋወር_.mp32.79 MB
📚 8. ዘካተ'ል ፊጥር የሚሰጠው ለማን ነው ? 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Show all...
ዘካተ'ል_ፊጥር_የሚሰጠው_ለማን_ነው_.mp34.06 MB