cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ibnu mohammed(ኢብኑ ሙሀመድ ቻናል)

ይህ የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶች እና መልእክቶች የሚተላለፉበት መድረክ ነው። (ወደ መልካም አመላካች እንደ ተግባሪው ምንዳ አለው) በሚለው ነብያዊ ፈለግ መሰረት እርሶም ወደ ኸይር በማመላከትና እርሱን ለሌሎች በማስተላለፍ ስራ የበኩሎን አስተዎፅኦ እንዲያበረክቱ ተጋብዘዎል። (إن أريد إلا الإصلاح ما استطعت وما توفيقي إلا بالله عليه توكلت وإليه أنيب)

Show more
Advertising posts
201
Subscribers
-124 hours
-17 days
-130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ለኢልም (እውቀት) ቅድሚያ ስጥ!!
Show all...
الدين قال الله عزوجل قال رسوله ﷺ 🎙 الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله #أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري
Show all...
ከመስጂዶች በአንዱ ላይ የተለጠፈ መልዕክት! «በረመዿን መስጂዱ በእናንተ #ደስተኛ ነበር። ከረመዿን በኋላ #ሐዘንተኛ እንዳይሆን አትተዉት! ጾም አላለቀም፣ ቁርኣን አልተወገደም፣ መስጂዶች አልተዘጉም።» የዒባዳ ፋይል ወደ መዝገብ ቤት አልተመለሰም። እስከ ዕለተ ሞትህ ድረስ ጌታህን ተገዛ!
Show all...
👍 1
ጥያቄ፡- “የረመዳንን ቀዷእ ቀናት ሳያወጣ በፊት የሸዋልን ስድስት መፆም ይቻላልን?” መልስ፡- “በረመዳን ያፈጠረባቸውን (ያልፆመባቸውን) ቀናት ቀዷእ ካወጣ በኋላ ከዚያም ስድስቱን ከፆመ ይሄ መልካም ነው። ይህንንም ያንንም ማድረግ የማይችል ከሆነ ግን ነብዩ ﷺ “ረመዳንን ፆሞ ከዚያም ከሸዋል ስድስት ያስከተለ ልክ አመቱን ሙሉ እንደፆመ ነው” ያሏትን ስድስቷን (አስቀድሞ) ሊፆም ይችላል። ለምን ይህን አልን? ምክንያቱም የቀዷው ጊዜ ከስድስቷ ፆም በተለየ (ወቅቱ) ሰፊ ስለሆነ ነው። (ስድስቷ ግን) ከሸዋል ውጭ ጊዜ የላትም። የቀዷእ ወቅት ግን ከዓኢሻህ ረዲየላሁ ዐንሃ እንደመጣው እንዲህ ብላለች፡ ‘በሸዕባን (ወር) እንጂ ቀዷየን አላወጣም ነበር።’ ምክንያቱም በአላህ መልእክተኛ ﷺ ጉዳይ ትጠመድ ስለነበር ነው።” http://olamayemen.com/Dars-9443 = (ኢብኑ ሙነወር፣ ሚያዚያ 25/ 2014) የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

የትናንት ፆመኞች ሆይ... (በድጋሚ የተለቀቀ) 📌መጥፎ ሰው ማለት አላህን ረመዷን ላይ እንጂ የማያውቅና የማይፈራ ሰው ነው❗ 💥ለረመዷን ብቻ ብሎ ወንጀል የተወ ሰው ተውበት አድርጓል አይባልም፣ ከረመዷን በኋላም መልካም ስራ ላይ መጠንከርና ከወንጀሎች መራቅ ረመዷን ላይ የተሰሩ ስራዎች ተቀባይነት የማግኘታቸው ምልክት ነው። የዚህ ተቃራኒ ደግሞ የአደጋ ምልክት ነው! 💥 ከረመዷን ቀጥሎ ሸዋል ወር ላይ 6 ቀን መፆም ትልቅ አጅር አለው፣ 💎ቀዷ ያለበት ሰው ቀድሞ ቀዷውን ቢያወጣ የተሻለ ነው ካልቻለ ግን ቀዷ እያለበት ሸዋልን ቢፆም ችግር የለውም። -على الصحيح- ቀናቱም የግድ ተከታታይ መሆን የለባቸውም👌 💎 የሸዋልን 6 ቀናት በተከታታይ ፆመው እንደጨረሱ 8ኛውን ቀን የሸዋል ( ትንሿ ) ዒድ ብሎ ማክበርን በርካታ ዑለማዎች "ቢድዓ ነው ብለዋል" ቢድዓ ደግሞ ሁሉም ጥመት ነው 💥አላህ ኸይርን ነገር ካገራላቸው ባሮቹ ያድርገን❗ ሸዋል 4/1440ዓ.ሂ ✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም https://t.me/ibnumohammed6
Show all...
Ibnu mohammed(ኢብኑ ሙሀመድ ቻናል)

ይህ የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶች እና መልእክቶች የሚተላለፉበት መድረክ ነው። (ወደ መልካም አመላካች እንደ ተግባሪው ምንዳ አለው) በሚለው ነብያዊ ፈለግ መሰረት እርሶም ወደ ኸይር በማመላከትና እርሱን ለሌሎች በማስተላለፍ ስራ የበኩሎን አስተዎፅኦ እንዲያበረክቱ ተጋብዘዎል። (إن أريد إلا الإصلاح ما استطعت وما توفيقي إلا بالله عليه توكلت وإليه أنيب)

📌 ከአነስ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ እንዲህ ይላሉ፦ “ረሱል (ﷺ) ለኢደል ፊጥር ሶላት አይወጡም ነበር፤  ቴምር ተመግበው ቢሆን እንጂ። የሚመገቡት ደግሞ ዊትር አድርገው ነበር።” ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 953
Show all...