cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

4 3 3 SPORT

Show more
Advertising posts
305
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ይህ የታላቁ እግር ኳስ ተጫዋች የክሪስቲያኖ ሮናልዶ ቻናል ነው ይቀላቀሉ!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Free ተለቋል።✅✅✅✅ ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ። ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የሜሲ ክፍል ሙዚየም ሊሆን ነው ሊዮኔል ሜሲ በካታር የአለም ዋንጫ ወቅት ያረፈበት የካታር ዩኒቨርሲቲ ማረፊያ ክፍል ሙዚየም ሊሆን እንደሆነ ታውቋል ። @DREAM_SPORT
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ለማችስተር ዩናይትድ በመጀመርያ 100 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ብዙ ግብ/አሲሲት ላይ አስተዋፅኦ ያደረጉ ተጫዋቾች: ◎ 84 - ኤሪክ ካንቶና ◎ 78 - ሩድ ቫኒስትሩይ ◎ 66 - ድዋይት ዮርክ ◉ 64 - ብሩኖ ፈርናንዴስ ◎ 63 - ዋይን ሩኒ Magnifico. 🪄 @DREAM_SPORT
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ወቅታዊ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ። @DREAM_SPORT
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🔝 በዘንድሮው የውድድር ዓመት በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች በርካታ ግቦች ላይ የተሳተፉ ተጫዋቾች 🥇 🇳🇱 ኮዲ ጋክፖ - 21 🥇 🇳🇴 ኤርሊንግ ሀላንድ - 21 🥈 🇧🇷 ኔይማር ጁንየር -20 🥉 🇵🇱 ሮበርት ሌዋንዶውስኪ -18 4️⃣ 🇦🇷 ሊዮኔል ሜሲ -17 Liverpool have got serious talent. 🔥 @DREAM_SPORT
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
"አልቫሬዝ ከ ምባፔ እና ሀላንድ ይበልጥ የተሟላ አጥቂ ነው" - ዛሞራኖ የቀድሞ የሪያል ማድሪድ እና ኢንተር ሚላን አጥቂ ኢቫን ዛሞራኖ ከ ኦሌ ጋር ባደረገው ቆይታ በአለም ዋንጫው ድንቅ ብቃቱን ስላሳየው ታዳጊ አልቫሬዝ ይህን ተናግሯል :- "ዩሊያን አልቫሬዝ ከ ምባፔ እና ሀላንድ ይበልጥ የተሟላ አጥቂ ነው። ሀላንድ ክንፍ ላይ ጥሩ አይደለም ምባፔ ደግሞ እንደ 9 ቁጥር ብዙ አይሳተፍም። ዩሊያን እነዚህን ሁሉ ማድረግ ይችላል።" @DREAM_SPORT
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ ጨዋታ ⏰ ተጠናቀቀ ማንዩናይትድ 2-0 በርንሌ ኤሪክሰን 26' ራሽፎርድ 57' ማንችስተር ዩናይትድ በ ካራባኦ ካፕ ረብ ፍፃሜውን መቀላቀል ችለዋል !        @DREAM_SPORT
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
"ለእኔ ሜሲ ከየአለም ዋንጫው ጋርም ያለ የአለም ዋንጫውም ምርጡ ነው" የቀድሞው የሊዮኔል ሜሲ የቡድን አጋር አንድሬስ ኢኔስት ስለ ሜሲ ያለውን አድናቆት አቅርቧል። አንድሬስ ኢኔስት ስለ ሊዮኔል ሜሲ እንዲህ ሲል ተናግሯል :- "ለእኔ ሜሲ ከየአለም ዋንጫው ጋርም ያለ የአለም ዋንጫውም ምርጡ ነው ፤ በእርግጠኝነት ሜሲ ምርጡ ነው ብሎ የማያምን ሰው በሌላ መክንያት እሱን ማየት ይቀጥላል ፤ የአለም ዋንጫውን ቢበላም ባይበላም"             @DREAM_SPORT
Show all...