cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Jawisa Media (ጃዊሳ ሚድያ)

ይህ ቴሌግራም ቻናል ጥር 19/2015 ዓ.ም የተከፈተ ነው። ዋና አላማው እውነተኛ እና ፈጣን መረጃዎችን ማድረስ ሲሆን በዋናነት ለአማራ እና ለመላው ኢትዮጵያ ኩራት የሆነውን የአማራ ፋኖ በመረጃ መደገፍ ነው። Great Ethiopia for Africa!

Show more
Advertising posts
8 273
Subscribers
+624 hours
+207 days
+45330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

መረጃ- ላስታ ላሊበላ ! ጀግኖች ላሊበላ ኤሪፖርት ሙሉ ለሙሉ ከተቆጣጠሩ ሶስት ሰዓት አልፏቸዋል። በሁለት አቅጣጫ ተጨማሪ ሃይል እያስገቡ ስለህነ ጥንቃቄ ይደረግ
Show all...
👍 76
እስከ ሰኔ 30/2016 ዓም በአማካይ 37 የጠላት ኃይል ደምስሶ ተዋጊ ኃይሉን የማዳከም ውጥን፦ =========///========= የክረምት ውጊያ ፋኖ በጠላት ሠራዊት ላይ ከፍተኛ ወታደራዊ ብልጫ የሚወስድበት ምቹ የትግል ወቅት ነው። ይህን እውነታ እና ተሞክሮ በአሳለፍነው  የክረምት ወቅት (2015) በቂ ግንዛቤ ተወስዶበታል። ወርቃማው የትግል ወቅት የክረምቱ ጊዜ እስኪመጣ ድረስ የትግሉን ጉዞ(ስኬት) በሚለካ አኳኋን ግብ አስቀምጦ እየመዘኑ መሄድ ስለሚያስፈልግ እያንዳንዱ ወረዳና ከተማ  አስተዳደር በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ በአማካይ 37 የጠላት ኃይል መግደል እንዳለበት ትልቅ ግብ አስቀምጠን በእያንዳንዷ ቀን የተመዘገበውን ውጤት መዝግበን እየመዘን እንገኛለን። እያንዳንዱ የአምሐራ ወረዳና ከተማ (በድምሩ 238) እስከ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም በአማካይ 37 የጠላት ሠራዊት እንዲገድሉ ውጥን ይዘን፣ ይህም የወገንን መስዕዋትነት በቀነሰ ሁኔታ ስልታዊ በሆነ መንገድ እንዲፈጸም እየሠራንበት እንገኛለን። በቁጥር ቀላል የማይባሉ ወረዳዎችና ከተሞች የተቀመጠው ግብ አስቀድመው እያሳኩ ነው። ለማሳካት ጫፍ የደረሱም እንዳሉ እንገነዘባለን። አንዳንድ ወረዳዎች ከተቀመጠው ግብ በላይ የጠላትን ጦር እያደባዩት ይገኛሉ። ከተወጠነው ግብ በላይ የጠላትን ሠራዊት ከደመሠሡ ወረዳዎች መካከል ጥቂቶቹ፦ 1). ታች ጋይንት....110 2). ደንበጫ(አንጀኒ)....82 3). ቋሪት..............100 በላይ ይገኙበታል ። ከተቀመጠው ግብ በላይ ታግለው ድል ያስመዘገቡ ወረዳዎችን እና ብርጌዶችን በከፍተኛ ደረጃ እያመሠገን ሌሎች ብርጌዶችም ይህን ግብ ለማሳካት በርትተው እንዲታገሉ ጥሪ እናደርጋለን ። =================
Show all...
👍 59🙏 6 5🔥 2
አንድነት ዘለቀ የተባለ አክራሪ ኦነግ  የኦህዴድ የጓዳ ፖለቲካ አድራጊ ፈጣሪ ነው፡፡ በማህበራዊ ሚዲያ እየወጣ የሚጽፋቸው ሃሳቦች የግሉ አይደሉም፡፡ ይልቁንስ እነ ሌንጮ ባቲ፣አባዱላ ገመዳ፣ጨምሮ በርካታ የኦህዴድ ሰዎች በጓዳ በሚያደርጉት ምክክር እርሱም ተገኝቶ ተሳታፊ የሆነበት ፣በምክክሩ የተነሱ የሃሳብ ጭብጦች፣ የደረሰቡት የጋራ አቋም፣ የልዩነት ሃሳቦችን ጭምር ነው፡፡  አንድነት ዘለቀ ከዚህ በታች ቀማኛው ሻዕብያ በሚል የጻፈው ሃሳብ ከምንም ተነስቶ እንዳልሆነ ግልጽ ነው፡፡ ቀማኛውን ሻብያን በመደገፍ በኢትዮጵያ ህዝቦች እንደ ባንዳ ከመቆጠር እና ከመርከስ መጠንቀቅ ያስፈልጋል። የብልጽግና መንግስት የኤርትራ ተቃዋሚ የሆኑትን ብርጌድ ነሓመዱን መደገፍ መጀመሩ በአደባባይ ከሰሞኑ ተረጋግጧል፡፡ እንደሚታወቀው ብርጌድ ነሓመዱ ሰሞኑን ተመቻችቶለት በአዲስ አበባ ስብሰባ አድርጓል፤ ይህ ለሻብያ መልእክቱ ትልቅ ነው፡፡ ሻብያም የብልጽግና ተቃዋሚ የሆኑትን እንደ ፋኖ አይነቶችን እንደ ከዚህ በፊቱ በድብቅ ሳይሆን በአደባባይ መደገፍ እንደሚጀምር ይጠበቃል፡፡ ኤርትራ ፋኖን ከዚህ ቀደም ስትደግፍ የነበረው የፋኖን አላማ ደግፋ ሳይሆን ኢትዮጵያን አያረጋጋልኝም በሚል ብቻ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ በነገራችን ላይ ኦነግ ከኤርትራ ምንም አይነት ድጋፍ አይፈልግም፤ ሲጀምር ኤርትራ ኦነግን በኢህአዴግ ግዜ እና በብልጽግና ዘመን ወግታለች፡፡ ኤርትራ ከኢትዮጵያ የተገነጠለችበትን 33ተኛ አመት ከ5 ቀን ቦኋላ እንደነገሩ ታከብራለች፡፡ ኤርትራ እንድትገነጠል ሻብያን በግብጽ መዲና ካይሮ የመሰረተችው እና የደገፈችው ግብጽ ናት፡፡ መገንጠሏን ያመቻቸው የወቅቱ የተባበሩት መንግስታት ሰክረተሪ ጀነራል የነበረው የግብጹ ተወላጅ ቡትሮስ ቡትሮስ ጋሊ ነው፡፡ ስለዚህ እንደተለመደው ግብጽ ቀድማ የደስታ መግለጫ እንደምትልክ ይጠበቃል፡፡ ግብጽ አባይ ወንዝን በብቸኝነት ለመጠቀም በማሰብ፤ ኢትዮጵያ እንድትፈርስ የምትፈልግ ሐገር ናት፡፡ ኤርትራ ከኢትዮጵያ በመገንጠሏ ከተስፋፊዎች እና ከፋኖ ውጪ የሚቃወም ኢትዮጵያዊ ባይኖርም፤ የአሰብ ግዛትን በኢትዮጵያ ህጋዊ መንግስት ባልነበረበት ወቅት ጠራርጋ መውሰዷ ግን መቼም ቢሆን በኢትዮጵያ ሰፊው ህዝብ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ የሆኖ ሆኖ ላለፉት 33 አመታት ኤርትራ የኢትዮጵያ የአሰብ ግዛትን በህገወጥ መንገድ በጉልበት በመውሰዷ የተነሳ፤ በኢትዮጵያ ህዝቦች እንደ ቀማኛ የምትቆጠር ሐገር ናት፡፡ የትኛውም ኢትዮጵያዊ የኤርትራን ካርታ ሲመለከት ይበሳጫል፡፡ ኢትዮጵያን በፍጹም ስግብግብነት ወደብ አልባ በማድረግ 0 ኪሜ የባህር ዳርቻ እንዲኖራት እና ሻብያ ለራሱ ግን ከ1300 ኪሜ በላይ የባህር ዳርቻ እንዲኖረው ያደረገበት ዘረፋ በሰው ልጅ የማይሰራ ፍጹም ሐረመኔነት ነው፡፡ ይህንን ኢፍትሐዊ ተግባርን የሚደግፍ ኢትዮጵያዊ ግለሰብ፤ ቡድን ወይም ክልል ባንዳ ከመባሉ ባሻገር ለከፍተኛ የክህደት ወንጀሉ፤ በአፍሪካ ሁለተኛ ህዝብ ብዛት ባላት ትልቅ እና በተፈጥሮ ሐብታም ሐገር በሆነችው ኢትዮጵያ ከባድ ዋጋ ይከፍላል።
Show all...
👍 16
ከአማራ ፍኖ በጎጃም ከደጋ ዳሞት ብርጌድ የተላለፈ ጥብቅ ትዕዛዝ ! 1ኛ. ከ 10/09/2016 ዓ.ም ጀምሮ በህዝብ ተነሳሽነት የተዘጉ ማንኛውም የንግድ ተቋማት  ላልተወሰነ ጊዜ ተዘግተው እንዲቆዩ። 2ኛ. ከህዝብ ትግል እና ጥቅም በተፃራሪ ፅንፍ  በመቆም በራሱ ተነሳሽነት ግብር የከፈለ ማነኛውም ግለሰብ ወይም የድርጅት ባለቤት ለስርዓቱ የከፈለውን በብዙ እጥፋ ለድርጅታችን የሚከፍልና እንደ አስፈላጊየቱ ተመጣጣኝ እርምጃ የሚወሰድበት ይሆናል። በመጨረሻም ጀግናው የደጋ ዳሞት ህዝብ እያደረገው ያለውን ሁለንተናዊ ትግል እያደነቅን ድርጅታችን የሚያስተላልፈውን ውሳኔ የምንገልፅ መሆኑን እናሳውቃለን ።
Show all...
80👍 21
01:30
Video unavailableShow in Telegram
ማን እንደሚያስቆመን እስኪ እናያለን❗️ አይደለም የአገዛዙ ኦነጋዊ ሰራዊት ይቅርና የትኛውም የጦር ሃይል በፊቱ የማይቆም ሰራዊት እየገነባን ነው። አገዛዙ ያውቀናል እኛም እናውቀዋለን ግን ስልጣን ለማራዘም የደሃ ልጅ መማገዱን ቀጥሎበታል። እየመጣን ነው💪 አሸወይና ነው
Show all...
🔥 75👍 36🥰 11 5🙏 2
ጥብቅ መረጃ ! ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ 1ኛ. ከግንቦት 14 እስከ ግንቦት 30/2016 ዓ/ም ጀምሮ በፅንፈኛው ኃይል ላይ የተጠና የማጥቃት እርምጃ እንወስዳለን በሚል አገዛዙ ውሳኔ አስተላልፏል። 2ኛ. የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለሶስተኛ ጊዜ ለማራዘም የሚረዱ አዲስ ግምገማ እያደረጉ መሆኑን የውስጥ ምንጮች አድርሰውናል። በዚህ ጉዳይ ከውጭ መንግሥታት የሚመጣውን ጫና መቋቋም የሚያስችል አጀንዳ እየፈጠሩ መሆኑን ጭምር አድርሰውናል። 3ኛ. አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በአሰቡት መንገድ ካልሄደ እስከ ሰኔ 30/2016 ዓ/ም የክልል ልዩሃይሎችን ያሳተፈ ጦርነት እና አገሪቷ አላት የሚባለውን ጦር በማዝመት ክረምቱ ሳይገባ ፋኖን ማዳከም አለብን የሚል ውይይት አድርገዋልል። 4ኛ. በወልቃይት እና ጠገዴ ህወሃት ባሰቡት መጠን ገፍቶ መግባት ባለመቻሉ በኤርትራ በኩል ትንኮሳ በማድረግ አዲስ ጦርነት ለመክፈት ታስቧል። 5ኛ. በዚህ የለየለት ጦርነት መካከል ተደራዳሪ የፋኖ ሃይልን በማስገባትና ፕሮፓጋንዳ በመስራት በፋኖ በኩል የጦርነት የማቀዛቀዝ ስራ ለመስራት እና ለመከፋፈል የሚያመች የጠላት ሴራ አስርጎ ማስገባት እንደአማራጭ መጠቀም ሌላኛው ስልት ነው ተብሏል። 6ኛ. የሸዋ ፋኖ ወደ አንድ እንዳይመጣ ብዙ በጀት በጅተው በሁለቱም ወገን የሚያለያይ ሀሳብ የሚረጩ ሰዎችን እየደጎሙ እንደሚገኙ ምንጮች ያስረዳሉ። 7ኛ. የአማራ ፋኖ አንድ በኮማንድ ስር እንዳይዋቀር የሚያስችል አጀንዳ ፈጥረው የጨረሱ ሲሆን በዋናነትም የአራቱም አቅጣጫ ያሉትን የአማራ ፋኖ መሪዎች እርስ በርሳቸው እንዳይተማመኑ ማድረግ እና ያለውን ትንሽ ክፍተት የሚያስቀጥሉ ሰዎችን ሰግስጎ ማስገባት መቻል መሆኑን ደርሰንበታል። 8ኛ. በክልሉ ያለውን ህዝብ በየተዋረዱ ዳግመኛ ባርነት ሊጭንብህ አንድ ባህል አንድ ሀይማኖት የሚል አስተሳስብ ያለው አገር አፍራሽ የፅንፈኛው ሃይል እየመጣብን ስለሆነ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ ይወጣ በሚል እና አዳዲስ ወታደራዊ ስልናዎችን ለማስጀመር የታሰበ ሲሆን ይህ ካልሆነ በአፈሳ ጭምር የደሃን ልጆች የስልጣን ማራዘሚያ ለማድረግ ታቅዷል። 9ኛ. አገዛዙ ሽንፈቱን በይፋ እያረጋገጠ መምጣቱን ተከትሎ ባለው ሃይል ሁሉ መሰረተ ልማትን የማውደም እና ንፁሃንን የመጨፍጨፍ ሴራውን አጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚችል የውስጥ ምንጮች ለጃዊሳ ሚዲያ አድርሰውናል። 10ኛ. የፋኖ አመራሮችን ለይቶ የማጥቃት ስራ በቀጣይ ቀናት ውስጥ ለማካሄድ የGPS ሲግናል Track እያነበቡ ስለሆነ ጀግኖች ሁሌም የቦታ ቅያሬ እንዲያደርጉ አሳስቡልን ሲሉ የውስጥ መረጃ አድራሾቻችን ጥቆማ አድርሰውናል። #በመጨረሻም:- እኛ አንድ መሆናችንን እንዲያውቁልን እና በዚህ ከንቱ ሀሳባቸው የሚዘናጋ አንድም የአማራ ፋኖ እንደሌለ በመረዳት የመጨረሻውን ትግል የምናደርግበት ሰዓት እና ጊዜ ስለደረሰ ሁሉም አማራ ይዘጋጅ። ጠፋችሁ ለምትሉን አለን የትም አንሄድም ምቹ ሁኔታ ስናገኝ መረጃዎችን እና የድል ዜናዎችን እናደርሳለን። በቅርቡ የሚገርም ዜና ይኖረናል። የአገዛዙን ውስጥ ውስጥዠጡን እየጨረስንው እና እያፈረስንው ነው ብዙ ያልተነገሩ የድል ዜናዎች አሉ። ሁሉንም በጊዜው እንዘግበዋለን። (ክረምት ደግሞ ለእኛ ፌሽታ ነው🤣) ትግላችን የሚቋጨው አራት ኪሎ ስንገባ ብቻ ነው❗️ሚዲያዋን ለሆነ ሚሽን ማስፈፀሚያ እና ለብስራት ዜና ስለምንፈልጋት ለምታውቁት ሰው ሁሉ አጋሩልን። ቻው❗️ሰላም ሁኑ 🙏 ®ጃዊሳ ሚዲያ
Show all...
👍 120 15👏 8🤨 5🔥 3
ጥብቅ መረጃ ! ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ 1ኛ. ከግንቦት 14 እስከ ግንቦት 30/2016 ዓ/ም ጀምሮ በፅንፈኛው ኃይል ላይ የተጠና የማጥቃት እርምጃ እንወስዳለን በሚል አገዛዙ ውሳኔ አስተላልፏል። 2ኛ. የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለሶስተኛ ጊዜ ለማራዘም የሚረዱ አዲስ ግምገማ እያደረጉ መሆኑን የውስጥ ምንጮች አድርሰውናል። በዚህ ጉዳይ ከውጭ መንግሥታት የሚመጣውን ጫና መቋቋም የሚያስችል አጀንዳ እየፈጠሩ መሆኑን ጭምር አድርሰውናል። 3ኛ. አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በአሰቡት መንገድ ካልሄደ እስከ ሰኔ 30/2016 ዓ/ም የክልል ልዩሃይሎችን ያሳተፈ ጦርነት እና አገሪቷ አላት የሚባለውን ጦር በማዝመት ክረምቱ ሳይገባ ፋኖን ማዳከም አለብን የሚል ውይይት አድርገዋልል። 4ኛ. በወልቃይት እና ጠገዴ ህወሃት ባሰቡት መጠን ገፍቶ መግባት ባለመቻሉ በኤርትራ በኩል ትንኮሳ በማድረግ አዲስ ጦርነት ለመክፈት ታስቧል። 5ኛ. በዚህ የለየለት ጦርነት መካከል ተደራዳሪ የፋኖ ሃይልን በማስገባትና ፕሮፓጋንዳ በመስራት በፋኖ በኩል የጦርነት የማቀዛቀዝ ስራ ለመስራት እና ለመከፋፈል የሚያመች የጠላት ሴራ አስርጎ ማስገባት እንደአማራጭ መጠቀም ሌላኛው ስልት ነው ተብሏል። 6ኛ. የሸዋ ፋኖ ወደ አንድ እንዳይመጣ ብዙ በጀት በጅተው በሁለቱም ወገን የሚያለያይ ሀሳብ የሚረጩ ሰዎችን እየደጎሙ እንደሚገኙ ምንጮች ያስረዳሉ። 7ኛ. የአማራ ፋኖ አንድ በኮማንድ ስር እንዳይዋቀር የሚያስችል አጀንዳ ፈጥረው የጨረሱ ሲሆን በዋናነትም የአራቱም አቅጣጫ ያሉትን የአማራ ፋኖ መሪዎች እርስ በርሳቸው እንዳይተማመኑ ማድረግ እና ያለውን ትንሽ ክፍተት የሚያስቀጥሉ ሰዎችን ሰግስጎ ማስገባት መቻል መሆኑን ደርሰንበታል። 8ኛ. በክልሉ ያለውን ህዝብ በየተዋረዱ ዳግመኛ ባርነት ሊጭንብህ አንድ ባህል አንድ ሀይማኖት የሚል አስተሳስብ ያለው አገር አፍራሽ የፅንፈኛው ሃይል እየመጣብን ስለሆነ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ ይወጣ በሚል እና አዳዲስ ወታደራዊ ስልናዎችን ለማስጀመር የታሰበ ሲሆን ይህ ካልሆነ በአፈሳ ጭምር የደሃን ልጆች የስልጣን ማራዘሚያ ለማድረግ ታቅዷል። 9ኛ. አገዛዙ ሽንፈቱን በይፋ እያረጋገጠ መምጣቱን ተከትሎ ባለው ሃይል ሁሉ መሰረተ ልማትን የማውደም እና ንፁሃንን የመጨፍጨፍ ሴራውን አጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚችል የውስጥ ምንጮች ለጃዊሳ ሚዲያ አድርሰውናል። 10ኛ. የፋኖ አመራሮችን ለይቶ የማጥቃት ስራ በቀጣይ ቀናት ውስጥ ለማካሄድ የGPS ሲግናል Track እያነበቡ ስለሆነ ጀግኖች ሁሌም የቦታ ቅያሬ እንዲያደርጉ አሳስቡልን ሲሉ የውስጥ መረጃ አድራሾቻችን ጥቆማ አድርሰውናል። #በመጨረሻም:- እኛ አንድ መሆናችንን እንዲያውቁልን እና በዚህ ከንቱ ሀሳባቸው የሚዘናጋ አንድም የአማራ ፋኖ እንደሌለ በመረዳት የመጨረሻውን ትግል የምናደርግበት ሰዓት እና ጊዜ ስለደረሰ ሁሉም አማራ ይዘጋጅ። ጠፋችሁ ለምትሉን አለን የትም አንሄድም ምቹ ሁኔታ ስናገኝ መረጃዎችን እና የድል ዜናዎችን እናደርሳለን። በቅርቡ የሚገርም ዜና ይኖረናል ውስጥ ውስጥ እየጨረስንው ነው ብዙ ያልተነገሩ የድል ዜናዎች አሉ። ሁሉንም በጊዜው እንወግበዋለን። (ክረምት ደግሞ ለእኛ ፌሽታ ነው🤣) ትግላችን የሚቋጨው አራት ኪሎ ስንገባ ብቻ ነው❗️ሚዲያዋን ለሆነ ሚሽን ማስፈፀሚያ እና ለብስራት ዜና ስለምንፈልጋት ለምታውቁት ሰው ሁሉ አጋሩልን። ሰላም ሁኑ🙏 ®ጃዊሳ ሚዲያ
Show all...
02:35
Video unavailableShow in Telegram
የአማራ ፋኖ በወሎ ዕዝ በተቆጣጠራቸው ቦታ ሰብዓዊ እርዳታ ለማድረግ የምትፈልጉ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ከላይ ባለው አድራሻ ትብብር እንድታደርጉ ዕዙ ያሳስስባል።
Show all...
42👍 10
ጥብቅ መረጃ ! ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ 1ኛ. ከግንቦት 14 እስከ ግንቦት 30/2016 ዓ/ም ጀምሮ በፅንፈኛው ኃይል ላይ የተጠና የማጥቃት እርምጃ እንወስዳለን በሚል አገዛዙ ውሳኔ አስተላልፏል። 2ኛ. የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለሶስተኛ ጊዜ ለማራዘም የሚረዱ አዲስ ግምገማ እያደረጉ መሆኑን የውስጥ ምንጮች አድርሰውናል። በዚህ ጉዳይ ከውጭ መንግሥታት የሚመጣውን ጫና መቋቋም የሚያስችል አጀንዳ እየፈጠሩ መሆኑን ጭምር አድርሰውናል። 3ኛ. አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በአሰቡት መንገድ ካልሄደ እስከ ሰኔ 30/2016 ዓ/ም የክልል ልዩሃይሎችን ያሳተፈ ጦርነት እና አገሪቷ አላት የሚባለውን ጦር በማዝመት ክረምቱ ሳይገባ ፋኖን ማዳከም አለብን የሚል ውይይት አድርገዋልል። 4ኛ. በወልቃይት እና ጠገዴ ህወሃት ባሰቡት መጠን ገፍቶ መግባት ባለመቻሉ በኤርትራ በኩል ትንኮሳ በማድረግ አዲስ ጦርነት ለመክፈት ታስቧል። 5ኛ. በዚህ የለየለት ጦርነት መካከል ተደራዳሪ የፋኖ ሃይልን በማስገባትና ፕሮፓጋንዳ በመስራት በፋኖ በኩል የጦርነት የማቀዛቀዝ ስራ ለመስራት እና ለመከፋፈል የሚያመች የጠላት ሴራ አስርጎ ማስገባት እንደአማራጭ መጠቀም ሌላኛው ስልት ነው ተብሏል። 6ኛ. የሸዋ ፋኖ ወደ አንድ እንዳይመጣ ብዙ በጀት በጅተው በሁለቱም ወገን የሚያለያይ ሀሳብ የሚረጩ ሰዎችን እየደጎሙ እንደሚገኙ ምንጮች ያስረዳሉ። 7ኛ. የአማራ ፋኖ አንድ በኮማንድ ስር እንዳይዋቀር የሚያስችል አጀንዳ ፈጥረው የጨረሱ ሲሆን በዋናነትም የአራቱም አቅጣጫ ያሉትን የአማራ ፋኖ መሪዎች እርስ በርሳቸው እንዳይተማመኑ ማድረግ እና ያለውን ትንሽ ክፍተት የሚያስቀጥሉ ሰዎችን ሰግስጎ ማስገባት መቻል መሆኑን ደርሰንበታል። 8ኛ. በክልሉ ያለውን ህዝብ በየተዋረዱ ዳግመኛ ባርነት ሊጭንብህ አንድ ባህል አንድ ሀይማኖት የሚል አስተሳስብ ያለው አገር አፍራሽ የፅንፈኛው ሃይል እየመጣብን ስለሆነ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ ይወጣ በሚል እና አዳዲስ ወታደራዊ ስልናዎችን ለማስጀመር የታሰበ ሲሆን ይህ ካልሆነ በአፈሳ ጭምር የደሃን ልጆች የስልጣን ማራዘሚያ ለማድረግ ታቅዷል። 9ኛ. አገዛዙ ሽንፈቱን በይፋ እያረጋገጠ መምጣቱን ተከትሎ ባለው ሃይል ሁሉ መሰረተ ልማትን የማውደም እና ንፁሃንን የመጨፍጨፍ ሴራውን አጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚችል የውስጥ ምንጮች ለጃዊሳ ሚዲያ አድርሰውናል። 10ኛ. የፋኖ አመራሮችን ለይቶ የማጥቃት ስራ በቀጣይ ቀናት ውስጥ ለማካሄድ የGPS ሲግናል Track እያነበቡ ስለሆነ ጀግኖች ሁሌም የቦታ ቅያሬ እንዲያደርጉ አሳስቡልን ሲሉ የውስጥ መረጃ አድራሾቻችን ጥቆማ አድርሰውናል። #በመጨረሻም:- እኛ አንድ መሆናችንን እንዲያውቁልን እና በዚህ ከንቱ ሀሳባቸው የሚዘናጋ አንድም የአማራ ፋኖ እንደሌለ በመረዳት የመጨረሻውን ትግል የምናደርግበት ሰዓት እና ጊዜ ስለደረሰ ሁሉም አማራ ይዘጋጅ። ትግላችን የሚቋጨው አራት ኪሎ ስንገባ ብቻ ነው❗️ሚዲያዋን ለሆነ ሚሽን ማስፈፀሚያ እና ለብስራት ዜና ስለምንፈልጋት ለምታውቁት ሰው ሁሉ አጋሩልን። ሰላም ሁኑ🙏 ®ጃዊሳ ሚዲያ
Show all...
5👍 2
Topic: Amhara Women And Children Org Fundraising Time: May 12, 2024 12:00 PM to 7:00 PM Eastern Time (US and Canada) Join Zoom Meeting https://us06web.zoom.us/j/81250615893?pwd=xi8wGM0u0lanujvQ1gxhjJ7ewoahrZ.1 Meeting ID: 812 5061 5893 Passcode: 779306 --- One tap mobile +13126266799,,81250615893#,,,,*779306# US (Chicago) +16469313860,,81250615893#,,,,*779306# US --- Dial by your location • +1 312 626 6799 US (Chicago) • +1 646 931 3860 US • +1 929 205 6099 US (New York) • +1 301 715 8592 US (Washington DC) • +1 305 224 1968 US • +1 309 205 3325 US • +1 386 347 5053 US • +1 507 473 4847 US • +1 564 217 2000 US • +1 669 444 9171 US • +1 669 900 6833 US (San Jose) • +1 689 278 1000 US • +1 719 359 4580 US • +1 253 205 0468 US • +1 253 215 8782 US (Tacoma) • +1 346 248 7799 US (Houston) • +1 360 209 5623 US Meeting ID: 812 5061 5893 Passcode: 779306 Find your local number: https://us06web.zoom.us/u/kpyvD5pm2
Show all...
Join our Cloud HD Video Meeting

Zoom is the leader in modern enterprise video communications, with an easy, reliable cloud platform for video and audio conferencing, chat, and webinars across mobile, desktop, and room systems. Zoom Rooms is the original software-based conference room solution used around the world in board, conference, huddle, and training rooms, as well as executive offices and classrooms. Founded in 2011, Zoom helps businesses and organizations bring their teams together in a frictionless environment to get more done. Zoom is a publicly traded company headquartered in San Jose, CA.

👍 14