cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢትዮ ገነርስ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗚𝗨𝗡𝗡𝗘𝗥𝗦™

ኢትዮ-ገነርስ ™️ በቻናላችን አርሰናልን የሚመለከቱ ፦ ◈ ፈጣን ዜናዎች ◈ የጨዋታ ስርጭቶች ◈ የአሰልጣኞች እና የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ ◈ የጨዋታ ሀይላይቶች ◈ ትንታኔዎች እና ሌሎችን ለማግኘት የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! ለተጨማሪ ሀሳብ እና አሰተያየቶ እና ለማስታወቂያ @Arsenal_fanssss ያናግሩን።

Show more
Advertising posts
4 116
Subscribers
-324 hours
-297 days
-9630 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
ሊጉ ሊጠናቀቅ ጥቂት ሰአት ቀርቷል! በ38ኛው ሳምንት ምን ይፈጠር ይሁን ???
9740Loading...
02
📸 ኤልኔኒ በውድድር አመቱ መጨረሻ አርሰናልን የሚለቅ የክለቡ አንጋፋ ተጫዋች ነው። ኤልኔኒ በ2016 አርሰናልን ሲቀላቀል ሚኬል አርቴታ የአርሰናል ተጫዋች ነበር።
1 0901Loading...
03
አርቴታ ሁለት ተከታታይ ዓመት ያስመዘገበው 84 እና 86 ነጥብ ከሰር አሌክስ ፈርጉሰን ሻምፒዮን ከሆኑበት 13 ዋንጫዎች ከ7ቱ ይበልጣል። 🤔🤔 ይሄ ሁሉ ነጥብ ሻምፒዮን ለመሆን በቂ አይደለም😥ያሳዝናል😥
1 0352Loading...
04
" ዌስትሀም ህልማችንን እንድናሳካ እንደሚያግዘን እመኛለሁ " አርቴታ የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል እሁድ ከሚደረገው የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት መርሐግብር በፊት ከጋዜጠኞች ጋር ቆይታን አድርገዋል። አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ምን አሉ ? - መጀመሪያ የራሳችንን ስራ መስራት እና ጨዋታውን ማሸነፍ አለብን በመቀጠል ጥሩ ነገር እንመኛለን ዌስትሀም በዚህ አመት ጥሩ ነገር እየሰራ ይገኛል። - ዌስትሀም ዩናይትድ በማንችስተር ሲቲ ጨዋታ ጥሩ ቀን እንደሚያሳልፍ እና ህልማችንን እንድናሳካ እንደሚያግዘን ተስፋ አደርጋለሁ። - ከአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ጋር ምንም ግንኙነት አላደረግኩም ፣ በማሰብ ላይ የምገኘው ኤቨርተንን ስለማሸነፍ እና የሆነ ነገር እስከሚፈጠር መጠበቅ ነው። - ለአብዛኞቻችን በጣም ትልቅ ሳምንት ነው አሁን በጣም ወሳኙ ወቅት ላይ ነን ቀኑ እስኪደርስ ጓጉቻለሁ ጥሩ ውጤት ለማስመዝገብ መዘጋጀት አለብን።"ሲሉ ተደምጠዋል።
8931Loading...
05
ዴቪድ ራያ ሽልማቱን በይፋ ተቀብሏል ! ስፔናዊው የአርሰናል ግብ ጠባቂ ዲቪድ ራያ የዘንድሮው የውድድር አመት የፕርሚየር ሊጉ የወርቅ ጓንት አሸናፊ በመሆኑ ከአወዳዳሪው አካል ሽልማቱ በይፋ ተበርክቶለታል። ዲቪድ ራያ በዘንድሮው የውድድር አመት ባደረጋቸው ሰላሳ አንድ የፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች በአስራ ስድስቱ ምንም ግብ ሳይቆጠርበት መውጣት ችሏል። ግብ ጠባቂው በዚህ አመት በሊጉ ከተሞከሩበት የግብ ሙከራዎች ውስጥ ስልሳ ስድስት በመቶውን ( 66% ) የማዳን ሪከርድ እንዳለው ተገልጿል። ዴቪድ ራያ በ2015/16 የውድድር አመት ፒተር ቼክ ካሳካ ወዲህ የወርቅ ጓንቱን ያሸነፈ የመጀመሪያው የአርሰናል ግብ ጠባቂም ነው።
8941Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ሊጉ ሊጠናቀቅ ጥቂት ሰአት ቀርቷል! በ38ኛው ሳምንት ምን ይፈጠር ይሁን ???
Show all...
👍 5😁 3 1
📸 ኤልኔኒ በውድድር አመቱ መጨረሻ አርሰናልን የሚለቅ የክለቡ አንጋፋ ተጫዋች ነው። ኤልኔኒ በ2016 አርሰናልን ሲቀላቀል ሚኬል አርቴታ የአርሰናል ተጫዋች ነበር።
Show all...
😢 7👍 2🥰 2👌 2😁 1😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
አርቴታ ሁለት ተከታታይ ዓመት ያስመዘገበው 84 እና 86 ነጥብ ከሰር አሌክስ ፈርጉሰን ሻምፒዮን ከሆኑበት 13 ዋንጫዎች ከ7ቱ ይበልጣል። 🤔🤔 ይሄ ሁሉ ነጥብ ሻምፒዮን ለመሆን በቂ አይደለም😥ያሳዝናል😥
Show all...
🤔 4👍 2🤣 1
Photo unavailableShow in Telegram
" ዌስትሀም ህልማችንን እንድናሳካ እንደሚያግዘን እመኛለሁ " አርቴታ የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል እሁድ ከሚደረገው የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት መርሐግብር በፊት ከጋዜጠኞች ጋር ቆይታን አድርገዋል። አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ምን አሉ ? - መጀመሪያ የራሳችንን ስራ መስራት እና ጨዋታውን ማሸነፍ አለብን በመቀጠል ጥሩ ነገር እንመኛለን ዌስትሀም በዚህ አመት ጥሩ ነገር እየሰራ ይገኛል። - ዌስትሀም ዩናይትድ በማንችስተር ሲቲ ጨዋታ ጥሩ ቀን እንደሚያሳልፍ እና ህልማችንን እንድናሳካ እንደሚያግዘን ተስፋ አደርጋለሁ። - ከአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ጋር ምንም ግንኙነት አላደረግኩም ፣ በማሰብ ላይ የምገኘው ኤቨርተንን ስለማሸነፍ እና የሆነ ነገር እስከሚፈጠር መጠበቅ ነው። - ለአብዛኞቻችን በጣም ትልቅ ሳምንት ነው አሁን በጣም ወሳኙ ወቅት ላይ ነን ቀኑ እስኪደርስ ጓጉቻለሁ ጥሩ ውጤት ለማስመዝገብ መዘጋጀት አለብን።"ሲሉ ተደምጠዋል።
Show all...
👍 4🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዴቪድ ራያ ሽልማቱን በይፋ ተቀብሏል ! ስፔናዊው የአርሰናል ግብ ጠባቂ ዲቪድ ራያ የዘንድሮው የውድድር አመት የፕርሚየር ሊጉ የወርቅ ጓንት አሸናፊ በመሆኑ ከአወዳዳሪው አካል ሽልማቱ በይፋ ተበርክቶለታል። ዲቪድ ራያ በዘንድሮው የውድድር አመት ባደረጋቸው ሰላሳ አንድ የፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች በአስራ ስድስቱ ምንም ግብ ሳይቆጠርበት መውጣት ችሏል። ግብ ጠባቂው በዚህ አመት በሊጉ ከተሞከሩበት የግብ ሙከራዎች ውስጥ ስልሳ ስድስት በመቶውን ( 66% ) የማዳን ሪከርድ እንዳለው ተገልጿል። ዴቪድ ራያ በ2015/16 የውድድር አመት ፒተር ቼክ ካሳካ ወዲህ የወርቅ ጓንቱን ያሸነፈ የመጀመሪያው የአርሰናል ግብ ጠባቂም ነው።
Show all...
👍 7👏 4
Go to the archive of posts