cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ፍካሬ ጥበብ ወፍካሬ ዕፀዋት

በዚህ ቻናል የነጭ እና ጥቁር አስማት ምንነት ስለተለያዩ ማዕድናት እና እፅዋት ስለተለያዩ የጥበብ መፃሕፍቶች እንማማራለን ለማናገር

Show more
Advertising posts
11 596
Subscribers
-1124 hours
-697 days
-33130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#መርጌታ ነኝ💠👉0952013616         #በምን ተቸግረዋል ???? #👉 ገበያ ማጣት (ገበያ መሳቢያ) #👉 በስንፈተ ወሲብ     # 👉 ትዳር ማጣት #👉 ስራ ማጣት #👉 በስራ እድገት አለማግኘት #👉 ለመንፈስ ጭንቀት #👉 ለግርማ ሞገስ #👉 ለሰው መውደድ(ለመስተፍቅር) #ከዚህም በተጨማሪ አንዳንድ መንፈሳዊና የተለያዩ  ጥበባዊ አስተምሮችን በመስጠትና ለተለያዩ ህመሞች መዳኒቶች ወይም መፍትሄወች ስላሉን ደውለው አገልግሎቱን መጠቀም ይችላሉ። ጥበብ ታላቋን ታከብራለች በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ላይክና  ሸር ሸር ያድርጉ። 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል     ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ስልክ በስራ  ስዓት ይደዉሉልኝ። 0952013616
Show all...
💠👉መርጌታ የባህል መዳህኒት ቀማሚና ህክምና ሰጭ☘                      👉👉0952013616 👉- ለስልጣን ለሹመት 👉- ለገበያ ለሃብት 👉- ለመስተፋቅር 👉- ለወሲብ ስንፈት 👉- ትዳርና ስራ ለሚገረግረው 👉- ለትምህርት 👉- ጥይት መከላከያ ጠላት ማፍዘዧ 👉- ለመፍትሔ ስራይ 👉- ለህማም 👉-  ጋኔን ለያዘው ሰው 👉- የውጭ ፕሮሰስ ለሚቋረጥባቸው #ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት  ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ  ይሁን 👉 ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ  (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው  ለምሳሌ  ፦ 🌿ሆቴል 🌿ግሮሰሪ 🌿ሱቅ 🌿ጉልት 🌿ቡቲክ 🌿መጋዘን  🌿ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን #መፍትሔ#   ይደውሉ ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄ  መፍትሄ አለን ይደውሉ 📞0952013616
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#ጉድይኝ ጉድኝ በብዛት በደጋማው ሀገርና በወንዛንዝ በጎድጓዳ ውሃ ፈረጥ ቦታ የምትበቅል እፅዋት ስትሆን  የተለያየ ጥቅም እንዳላት ከሊቃውንቶች ውጭ ብዙም የሚያውቅ የለም ። ነገር ግን የተለያየ ጥቅምና አገልግሎት ያላት ወሳኝና አስፈላጊ እፅዋትናት ከጥቅሞቿ በጥቂቱ ፦ ፩#ለመፍዝዝ ማክሰኞ ቀን በጥዋት እፅ አንግስ ፯.  {7 } ጊዜ ደግሞ በወይራ አንካሴ ቆፍሮ የቀረጥ ተቀፅላ የጠንበለል ተቀፅላ የክትክታ ተቀፅላ የኤሊ አፅም ጨምሮ አንግሶ ከትቦ ቢይዙት  ከጠላት ከምቀኛ ይሰውራል ለጠላት  አያስነካም። ፪#ለክፉ መንፈስ ቅጠሏን ጭቅጭቆች በውሃ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት ፯. (7  ) ማጥመቅ መጠመቅ። ክፉ ቁራኛን የዛር ውላጅን ያስለቅቃል። ፫#ለቤትሰላቢ መመለሻ የጉድኝ ስር የአንባጮ ተቀፅላ የዘርጭ እንቧይ ስር ሁሉንም በአንድ ከትቦ አንድም በገንዘብ ማስቀመጫ ሳጥን ማስቀመጥ። ሁለተኛ ከቤት ከዱቄትና ከሊጥ ስር ማስቀመጥ ነው ጠቅላላ የገንዘብ (ብር ) የእህል የሊጥ የዱቄት ሰላቢ በረከት የሚያሳጣ ነገርን በሙሉ ያባራል ከቤት አያስገባም ።  # ማሳሰብያ የባህል መዳህኒት እንሰራለን እያሉ ብዙ ሰው የሚያሳስቱ አሰተኛ ስላሉ እራሳቹህን ጠብቁ በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ አድራሻ አፋር ክልል ሰመራ ነው ሐሳብ ካለወት በዚህ ይጠይቁ በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️0952013616 ብዙ መፍትሔወች የምታገኙበት የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
Show all...
የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ✅የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ 📌የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ 📌ጽንስ ማቋረጥ 📌ትዳር ማቋረጥ 📌ተስፋ ማጨለም 📌የትምህርት ፈተና ማሰናከል 📌ከሰዎች ጋር አለመስማማት 📌መነጫነጭ 📌ራስ ምታት 📌በሰው እንድንጠላ ማድረግ 📌ሀብት መገርገር 📌ስራ መገርገር 📌ጭንቀት መፍጠር 📌ለአደጋ መዳረግ 📌እቃ እንዲበላሽብን መሆን 📌ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት 📌በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል 📌በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል 📌ልጅ መከልከል 📌እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት 📌ፍርሃት..... ✅ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው። ✅እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ የሚሆን ድንቅ ጸሎት እንሆ ልመግባችሁ። ✅አሰራሩ✅ መስመር በሌለው ወረቀት በቀይ ቀለም ወይም እስክርቢቶ ጽፈው ቢችሉ በቆዳ ከትበው ካልሆነ በኪሶት ይያዙ። እንዲሁም ጧት ወይም ማታ ፫ ጊዜ ይጸልዩ። ልዩ ውጤት ያገኙበታል። ✝ይህ መልካም እና የገርጋሪ ዓይነ ጥላ መፍትሔ ጸሎት እጅጉን መልካም የፈጣሪ ልዩ ስሞች የያዘ መፍትሔ ነውና! ይህ ኃላቀር አስተሳሰባችን ትተን መርምረን እንጠቀምበት። ❤️መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ! ✅ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ! ✝የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ 0938467567 0938467567
Show all...
👍 2
ጉድኝ፦ ለጠላት መፍዝዝ...ትሆናለች። ጉድኝ፦ ሥሯ ለዓይነጥላ መንፈስ ከልምጭ ሥራ ጋር መያዝ ጉድኝ ፦ለ ሰላቢ መንፈስ ከችፍርግ ሥር ጋር ቤት መሀል መቅበር። ጉድኝ ፦ለመተት መከላከያ ከ እንባጮ ሥር ጋር በቀይ ሀር ጠምጥሞ መያዝ። በአጠቃላይ  ጉድኝ የመናፍስት ጠላት ናት። ከሌባም ትከላከላለች...ሌባ ደፍሮ ኪስህ ውስጥ አይገባም። ለበለጠ መረጃ ☎️ 0952013616 ብለው ይደውሉ። ሰናይ ዕለት ወምስለ ሰላም ህይወት ያጽደልድል እምላዕሌክሙ ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ ሐሳብ ካለወት በዚህ ይጠይቁ 0952013616 በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️ 0952013616 ብዙ መፍትሔወች የምታገኙበት
Show all...
ሰላም ጤና ሀብት ከእግዚአብሔር ፀጋ ጋር ለናንተ ይድረስ ውድ ቤተሰቦች።በቀጠሮየ መሰረት ይሄው...ተገኝቻለው። ........#መፍትሔ ሀብት# ይህ የጸሎት አስማት መፍትሔ ሀብት በመባል ይታወቃል። መፍትሔ ሀብት ማለት ሀብትን የሚፈታ በመናፍስት የተጠላለፈው የሀብት እስር የሚፈታ ማለት ነው። ...#መፍትሔ ሀብት# ይህ ጸሎት በጣም መልካም እና ውጤቱ በተግባር የሚታይ የጥበብ ዓይነት ነው። ገቢሩ፦ ገበያ ቦታ ላላቹ ሰዎች ለሳምት ያክል ጧት ጧት ፯ ፯ ጊዜ በንጹህ ውኃ ውስጥ ፲፬ ሎሚ ውኃ አፍርጦ መጸለይ እና በመጨረሻ የስራ ቦታውን መርጨት ነው። 2ኛ, ተንቀሳቃሽ የስራ ዘርፍ ያላቹ ይህ አስማተ እግዚአብሔር በነጭ ወረቀት በቀይ ብዕር በመጻፍ ቦርሳ ውስጥ መያዝ። 3ኛ,  የብር ቀለበት እና የአንገት መስቀል አዘጋጅቶ በቅብዓ ሜሮን ዘፍዝፎ ለ ፯ ቀን አንድ አንድ ጊዜ በመጸለይ እጅ ላይ እና አንገት ላይ ማሰር። 4ኛ, የሞይደር ሥር የሟጥሽ ተቀጽላ ላይ አንድ ጊዜ ጸልዮ ቤት ላይ ለ ፯ ቀን ማጨስ። ......ለአሰራሩ በጣም ቀላል ተግባሩ ግን አርኪ የሆነ መፍትሔ ሀብት ጸሎት ነውና በተግባር አይታቹ ውጤቱን ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል። በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ ከየትኛውም እምነትጋ አያጋጭም ያማክሩን በስራ ሰዓት  ይደውሉ ☎️ 0952013616 የቴሌግራም ቻናል ነው ብዙ መፍትሔ የምታገኙበት ነው ሀሳብ አስተያየት ካለወት
Show all...
🌿🌿መስተፋቅር ማሠራት የፈለገ ይሰራለታል🌿🌿 🌿🌿በመስተፋቅር የታሰረ ሰው ይፈታለታል🌿🌿 መስተፋቅር ሲባል በብዙዎቻችን አዕምሮ የሚመጣው🌿🌿🌿🌿🌿 ወንዶች ሴቶች እንድወዷቸው፣ ብዙም ባይታይም ደግሞ🌿🌿🌿🌿🌿 ሴቶች ወንዶች እንድወዷቸው የሚያደርጉት የድግምት ዓይነት እንደሆነ ነው የመስተፋቅር ትርጉም - የሚያፋቅር የሚያዋድድ ክታብ መድኅኒትነዉ 0952013616 ይደውሉ የመስተፋቅር ዓይነቶች፡- ፩ ለጋብቻ ትዳር ለተሰናከለ ባቸው ፪ ለወሲባዊ ስሜትና የሚደረግ ለጊዚያዊ ስሜቶች ፫ ሃብት ለመውረስየሚደረግ ፬ለብቀላ(ለመበቀል) የሚደረግ በኒዴት በመነሳሳት ፭ ታዋቂ ሰዎች ለዝና ለተለያየ ጥቅም የሚጠቀሙት ነው። ባጠቃላይም በርሳቸው የማይተማመኑ ያሰቡትን ነገሮች ለማግኘት የከበዳቸውን ነገር በበኣቆራጩ ለማሳካት መስተፋቅር/መስተዋድድ/መስተፃምር/ይጠቀማሉ #ለመስተፋር የምጠቀሙባቸዉ ነገሮች እንደ ኣሰራራሳቸውና እንደባለሙያዎቹ ይለያያል ለዛሬው በዚሁ ይብቃን ቀጣዩን በሌላ ግዜ ይዤ ቀርባለሁ መስተፋቅር የሚሰራውም 1 በፎቶ/ በስም/ በሽቶ /ሽቶውም በትዛዝ የምዘጋጅነው ሁሉም ኣይሆንም #በብር ቀለበት 2 በመፋቅያ /እፅዋት ስር ብቻ የተዘጋጀ / 3 #በንቅሳት የምሰጠው እንደባለሞያዉ ችሎታ ይለያያሉ ከብዙ ነገሮችም ስለምዘጋጁ ከስጋውች ተዘጋጅቶ በማክሰል #ለንቅሳት ከ እፅዋት የምዘጋጅና ሌሎችም ብዙናቸው ንቅሳቱን በምመቸው ስእል በለጉዳዩ ማስነቀስ ይችላል እና ሌሎችም ለማስደረግ ብዙ አይነት ጥበቦች አሉ። እኔ የምሰራው ከየትኛውም ሀይማኖት ጋር ንክኪ የለውም ወስብሐት ለግዛብሄር አሜን መርጌታ ለበለጠ መረጃ በ 0952013616 ይደውሉ
Show all...
የሰጎን እንቁላል! የሰጎን እንቁላል የተለያዩ መፍትሔዎች ባለቤት ነው።     የሰጎን እንቁላል ጥቅም፦ ለመፍትሔ ሀብት እና ለዓይነ ጥላ መፍትሔ ይሆናል። 1ኛ, ለተንቀሳቃሽ ገበያ፦ የሰጎን እንቁላል አስኳል በጥጥ ለውሶ በጸሓይ ማድረቅ። ከዛ በኃላ በቀይ ሀር ጠምጥሞ ኪስ ውስጥ ወይንም ዋሌት ውስጥ ማድረግ። 2ኛ, ለመፍትሔ ሀብት እና ብር ለሚበተንበት ሰው፦ የቁልቋል ተቀጽላ የዋርካ ተቀጽላ የጥንጁት ተቀጽላ የመንጠሴ ሥር የቀጠጥና ሥር የሞይደር ሥር እነዚህ በአንድ ላይ አድርቆ አልሞ በሰጎን እንቁላል ውኃ ለውሰው አድርቀው በኪስ ወይንም በቦርሳ ይያዙ። ብር በሚያስቀምጡበት ቦታም ስያስቀምጡ ከ ሰባት ዓሳ ከሚኖርበት የባህር ጠጠር ይጨምሩ። እጅግ የተፈተነ እና የገርግር መንፈስ አርቆ የሀብት እድላችን የመክፈት ዓቅም አለው ይሞክሩት። 3ኛ, ለቆየ ዓይነ ጥላ መንፈስ፦ የሰጎን ቅርፊት እና የዕጸ ደብተራ ወይም ቀጠጥና ሥር ጋር ማታ ማታ ለ ሰባት ቀን ይታጠኑ። የሰጎን እንቁላል በተጨማሪ ከዚ ውጭ እጅግ በጣም ጥቅመ ብዙ እንቁላል ነው። ለአብያተ ክርስትያን ጉልላት ይጠቅማል ለአፍልሆ ለትምህርትም ይጠቀሙበታል ለምግብነትም ይገለገሉበታል እና ለዓቃቤ ርእስም ይጨመራል ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ ሐሳብ ካለወት በዚህ ይጠይቁ በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️ 0952013616 ብዙ መፍትሔወች የምታገኙበት
Show all...
የትኛውም ሰው በዚህ ያልተቸገረ የለም ለምትቸገሩት ነገር የ እግዚአብሔር ጥበብ ይጠቀሙ ከየትኛውም እምነትጋ አያጋጭም ለማንበብ አትሰልቹ በደንብ ተረዱ እወቁ ⏯#የሥራ ገርግር መንፈስ ⏯#የገበያ ገርግር መንፈስ ⏯#የሥራይ የተላከ መንፈስ ⏯#የትዳር ገርግር መንፈስ ⏯#የሀብት ገርግር መንፈስ ⏯#የዓይነ ጥላ መናፍስት ⏯#በቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስ ⏯#የሴት ዛር መንፈስ ⏯#የወንድ ዛር መንፈስ ⏯#በህልም እየመጣ ሚገናኝ መንፈስ ⏯#የዛር መንፈስ...እና የመሳሰሉት... ⏯#ሁለተኛ_ልጥፍ #በነገራችን_ላይ #በሽታዎች ሁሉ የሚመጡት #በአጋንንት_ጥቃት_መሆኑ የማይካድ ሃቅ ነው ⏩ የሰው ልጆችን ደስታ የማይወድ ዲያብሎስ ሁል ጊዜ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሳ አንበሳ በዙሪያችን ያንዣብባል ። ⏩ የሚገረግር መንፈስና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰውን ልጅ ዕድል መስበር ማሰነካከል ነው። ⏩የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። ➡የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። ⏩የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦ 🔸ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር 🔸በፈተና ሰዓት ማሸበር 🔸በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ የገርጋሪ መናፍስት ናቸው። ⏩የገርጋሪ መናፍስቶች፦ 💠ማንኛውም የታቀደ ስራ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው። ⏩የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦ 🔹ትዳር እንዳንይዝ 🔹ልጅ እንዳንወልድ 🔹ሃብት እንዳናፈራ 🔹ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን 🔹ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር 🔹ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ⏩የሚገርግሩ መናፍስት የተንኮል ጥግ፦ ✔የውጭ ፕሮሰስ ማቋረጥ ✔ጽንስ ማቋረጥ ✔ትዳር ማቋረጥ ✔ተስፋ ማጨለም ✔ከትምህርት ማሰናከል ➡ልጅ እንዳይወልዱ መከልከል ➡የእንቅልፍ እጦት ➡ፍርሃት ➡ከማህበራዊ ሂወት ማግለል ➡በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ➡ከስራ መባረር ↪ከሰዎች ጋር አለመስማማት ↪መነጫነጭ ↪ራስ ምታት ↪በሰው እንድንጠላ ማድረግ ↪ሀብት መገርገር ↪ስራ መገርገር ✅ጭንቀት መፍጠር ✅ለአደጋ መዳረግ ✅እቃ እንዲበላሽብን መሆን ✅ከፍቅር አጋር ማጣላት 👉#መፍትሔ ⏯#የሽነት ቅርፊቱን ⏯#የሎልቅርፊቱን ⏯#የጅባራ የቆላም የደጋም ሥር እና ቅጠል ⏯#የታሪገም(ድርሽት) ሥር እና ቅጠል ⏯#የጊዜዋ ሥርና እና ቅጠል ⏯#የዓጋም ሥርእና ቅጠል ⏯#የእጸ መናሄ ሥር ቅጠል እነዚህን እጸዋቶች ሥራቸውን የሎሉና የሽነት ቅርፊቱን በማድረቅ እና በማላም ከሁሉም ለ21 ቀን በስኳር ማንኪያዋ ሚሆን አዘጋጅቶ ማታ ማታ ከ፩፬-፳፩ ቀን ቢታጠኑት ከላይ የዘረዘርኳቸውን ችግሮች ያስወግዳል ። በጽሁፍ መመሳሰል እንዳትሸወዱ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እሻለው ⏩#ሁሉም_ሞያ_በባለሞያ!! # ማሳሰብያ የባህል መዳህኒት እንሰራለን እያሉ ብዙ ሰው የሚያሳስቱ አሰተኛ ስላሉ እራሳቹህን ጠብቁ በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ ሀሳብ አስተያየት ካለውት የቴሌግራም ቻናል ይጎብኙ በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️0952013616
Show all...