cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Densa Tube

በዩቲብ👇 https://youtube.com/channel/UCB5ZYvcGQY71jvtpm5Qr08A በፌስቡክ👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=100079980937442 👆ሊንኩን ተጭነው ይቀላቀሉ

Show more
Advertising posts
904
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
የጥምቀት ምርጥ የኦርቶዶክስ መዝሙሮች

mezmur Orthodox

🕊 [     " መንሹም በእጁ ነው "    ] " እኔስ ለንስሐ በውኃ አጠምቃችኋለሁ ፤ ጫማውን እሸከም ዘንድ የማይገባኝ ከእኔ በኋላ የሚመጣው ግን ከእኔ ይልቅ ይበረታል ፤ እርሱ በመንፈስ ቅዱስ በእሳትም ያጠምቃችኋል ፤ መንሹም በእጁ ነው ፥ አውድማውንም ፈጽሞ ያጠራል ፥ ስንዴውንም በጎተራው ይከታል ፥ ገለባውን ግን በማይጠፋ እሳት ያቃጥለዋል። ያን ጊዜ ኢየሱስ በዮሐንስ ሊጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መጣ። ዮሐንስ ግን። እኔ በአንተ ልጠመቅ ያስፈልገኛል አንተም ወደ እኔ ትመጣለህን ? ብሎ ይከለክለው ነበር። ኢየሱስም መልሶ። አሁንስ ፍቀድልኝ ፤ እንዲህ ጽድቅን ሁሉ መፈጸም ይገባናልና አለው። ያን ጊዜ ፈቀደለት።" [ ማቴ.፫፥፲፩ ] †                       †                       † 💖                    🕊                     💖 https://t.me/DensaTubeDT https://t.me/DensaTubeDT
Show all...
Densa Tube

በዩቲብ👇

https://youtube.com/channel/UCB5ZYvcGQY71jvtpm5Qr08A

በፌስቡክ👇

https://www.facebook.com/profile.php?id=100079980937442

👆ሊንኩን ተጭነው ይቀላቀሉ

Photo unavailableShow in Telegram
#ከጎንደር ህዝብ የተላለፈ ከተለያዩ ሀገሮች ለመጣችሁ እንግዶች! #ሽር_ይደረግ #ውድ እንግዶቻችን ምን አልባት የመኝታ ቦታ ያልያዛችሁ እና መኝታ ጥበት ከገጠማችሁ እንግዳ ተቀባዩ የጎንደር ህዝብ አንድ አባወራ አንድ እንግዳ በሚል ቤቱን ፣ ዶሩሙን ፣ አዳራሹነ ፣ ግቢውን አዘጋጅቶ እየጠበቀ ስለሆነ ማንኛውም እንግዳ ከዚህ በታች #የተዘረዘሩ የከተማችን ሰዎች መኝታ አዘጋጅተዋል በመደወል ቦታውን በማግኘት መጠቀም የምትችሉ ሲሆን ከሌላ ቦታ የመጣችሁ መሆኑን መታወቂያችሁን በማሳየት በተዘጋጀው ማረፊያ መጠቀም ይቻላል አድራሻዎች እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል * ማራኪ ክ/ከተማ የተለዩ 1.ገ/ሚካኤል ከበደ =0918704908 2,ስንታየሁ ሞላ =0918735724 3.መርጌታ ለይኩን ሲሳይ =0918765082 4.ኮ/ር አሰፋ ደሜ 0985039933 5.መርጌታ ደሴ መኳንት =0918732585 6.ተገኘ ተስፉ =0978805104 7.አምባው አውደው =0985072121 8.ዶ/ር ኤርሚያስ =0918808518 9.ጥላሁን ታየ =0918034212 10.መስጠት አረጋ =0918808518 * ፋሲል ክ/ከተማ አንድ እንግዳ ለአንድ አባወራ በሚል የተለዩ ሰዎች 1.አቶ ካሳው ቀለቡ 3እንግዳ ለመቀበል ተዘጋጅተዋል =0918708521 2.ሲ/ር ወርቅነሽ አበበ 2 እንግዳ ለመቀበል ተዘጋጅተዋል =0938281271 3.ሰናይት አንዳርጌ 6 እንግዳ በዛሬው ዕለት ተቀብለዋል =0913044468 በተጨማሪም ግቢ ቤት 8 የተገኘ ሲሆን የምኝታ ማተሪያል ያልተሟላ * አዘዞ ጠዳ ክፍለ ከተማ አንድ አባወራ ለአንድ እንግዳ የተለየ 1.ደስታ ሹመት 0918030909 2 ሰው 2.ድረስ አበረ 0918733444 1ሰው 3.ዘርያቆብ አለሙ 0918777088 1ሰው 4.ምትኩ ሽባባው 0918060911 1ሰው 5.አምባቸው ቢያድጌ 0926230539 2ሰው 6.ወልዴ ይማም 0918775784 1ሰው 7.ሀይለማርያም ፋሲል 0942335926 3ሰው 8.ብርቱካን አምባው 0967141352 1ሰው 9.ፅጌረዳ 0912245699 3ሰው 10.ካብሽ ታደሰ 0918299144 3ሰው 11.አማረ ጥበብ 0918089634 2ስው 12.ዮርዳኖስ መልኬ 0918299144 3ሰው 13.ዘመናይ ፈለቀ 0918060277 3ሰው 14.አለም ፍሬ ወርቁ 0918818228 2ሰው *የዞብል ክፍለ ከተማ አንድ አባወራ ለአንድ እንግዳ የተለየ 1.ኮኩ አባል የሚያስተናግዱት 1ሰው =0918507775 2.ዮሴፍ ዘርፉ የሚያስተናግዱት 2 ሰው =0918184952 3.ሙሉጌታ አያና የሚያስተናግዱት 3 ሰው=0918778578 4.ተስፋነሽ ግርማ የሚያስተናግዱት 2 ሰው =0918189857 5.ዘርትሁን ተስፋ የሚያስተናግዱት 3 ሰው =0918786858 6.አገርአማን ዑመር የሚያስተናግዱት 5 ሰው =0918711608 7.ምናለ እጅጉ የሚያስተናግዱት 2 ሰው =0918703598 8.ረከብና ት/ቤት የሚያስተናግዱት 10 ሰው =0918771852 9.ንግስቴ አለሙ የሚያስተናግዱት 1 ሰው =0918723478 * ተጨማሪ የተዘጋጁ ቦታዎች በተከታታይ ይለቀቃሉ
Show all...
#ጥምቀትን_በጎንደር ጥምቀትን በጎንደር ለማክበር ሲመጡ መጎብኘት ያለባቸው ቦታዎች በጎንደርና አካባቢዋ ከሚገኙ የቱሪዝም መስህብ ሃብቶች መካከል ዋና ዋናዎቹ! 1 የጉዛራ ቤተ-መንግስት-እንፍራንዝ-ጎንደር ዙሪያ 2 የአፄ ፋሲል ቤተ-መንግስት-ጎንደር ከተማ 3 የአፄ ሲስንዮስ ቤተ መንግሰት(ደንቀዝ ዛንተራ፣ ጎርጎራ) 4 አልጣሽ ፓርክ-ቋራ 5 ስሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ(ደጀን ተራራ እና በውስጡ ያሉ ብርቅየ ) 6 የኮሶየ የተፈጥሮ ገጽታ 7 ጣና ገዳማት 8 ደብረ-ብርሃን ስላሴ-ጎንደር ከተማ 9 ደብረ-ምጥማቅ-ደጎማ-ጎንደር ዙሪያ 10 ባህሪ ግንብ-ጠዳ-ጎንደር ዙሪያ 11 ዞዝ አምባ-ሀሙሲት-በለሳ 12 ቁስቋም ማሪያም-ጎንደር ከተማ 13 ደብረሲና-ጎርጎራ 14 ወለቃ-ጥንታዊ የዕደ-ጥበብ መንደሮች-ጎንደር ከተማ 15 በአፄ ፋሲል የተሰሩ ጥንታዊ ድልድዮች ለምሳሌ 16 ጎባጢት ድልድይ እንፍራንዝ ጉዛራ ግንብ አካባቢ 17 ቆማ ፋሲለደስ-እስቴ 18 የሊማሊሞ ሰንሰለታማ ተራራ-ደባርቅ 19 የጉና ማራኪ የተራራ ገፅታ- ጋይንት (ደብረታቦር ዙሪያ) 20 የአውራምባ ማህበረሰብ 21 ቅዱስ ያሬድ ገዳም 22 ጮጌ ማሪያም ገዳም 23 አንኮ ድብ ገዳም 24 ደረስጌ ማሪያም 25 አዲስ አለም ጥንታዊ መንደር 26 ጥምቀት-በጎንደር 27 መስቀል-በጎንደር 28 ዋልድባ ገዳም 29 ወርቅአምባ ፍልፍል ዋሻ 30 ወይ ብላ ማርያም 31 ቅድስት ቤተልሄም የኢትዮጵያ የድጓ ዩኒቨርሲቲ (የግራኝ እመቤት) -ጋይንት 32 ማህበረ-ስላሴ ገዳም 33 ቃላይ መድሀኒዓለም 34 አዘዞ ገነተ እየሱስ 35 ዙር አምባ ጽርሃ አርያም ገዳም ቅዱስ ያሬድ የተማረባትና ብዙ ተዓምር የተፈፀመባት - ጋይንት 36 የፋሲለደስ መዋኛ ገንዳ 37 ጎንድ ተክለሀይማኖት ገዳም 38 ጎባጢት ድልድይ 39 ዮሐንስ ገዳም --እስቴ 41ጨጨሆ መድሃኒአለም - ጋይንት 42ጋፋት የኢንዱስትሪ መንደር ደብረታቦር 43 ደብረታቦር ኢየሱስ ገዳም 44 የተክሌ ዝማሜ አቋቋም ት/ቤት
Show all...
ሰበር መረጃ‼️ በመንግስትና በህወሃት መካከል የተደረሰዉን የሰላም ስምምነት  የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴንና የህወሓቱ ተወካይ አቶ ጌታቸዉ ረዳ በፊርማቸዉ አረጋግጠዋል፡፡ አምባሳደር ሬድዋንና አቶ ጌታቸዉ ረዳ ስምምነት ላይ የተደረሱባቸዉን ነጥቦች በጋራ አቅርበዋል፡፡ ሁለቱ ተወካዮች  ፊርማቸዉን ካኖሩ በኋላ እጅ ለእጅ ተጨባብጠዋል። ቁልፍ የስምምነት አጀንዳዎች፦ - ህወሓት ሙሉ በሙሉ ትጥቅ ለመፍታት መስማማቱን፤ ▪️በስምምነቱ መሰረት ከዛሬ ጀምሮ በሰላሳ ቀናት ውስጥ ቡድኑ ሙሉ በሙሉ ትጥቅ እንደሚፈታ፤ - ይህንን ውሳኔ ተግባራዊ ለማድረግ የሁለቱ ወገን ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች በ 24 ሰዓት ውስጥ አመቺ ቦታ መርጠው ንግግር እንደሚያደርጉ፤ - ስምምነቱ በተፈረመ 5 ቀናት ውስጥ የሁለቱ ወገን ወታደራዊ አመራሮች የትጥቅ ማስፈታት ሂደቱ የሚመራበትን ዝርዝር አፈጻጻም በጋራ በማውጣት ተግባራዊ ሥራዎችን መሥራት ይጀምራሉ፤ - የሁለቱ ወገን ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች በተገናኙ አስር ቀናት ውስጥ ህወሓት ያሉትን ሁሉንም የቡድን እና ከባድ መሣሪያዎች ለመከላከያ ሠራዊት ያስረክባል፤ - ስምምነቱ በተፈረመ ሰባት ቀናት ውስጥ የፌደራል መንግሥት መቀሌን ተረክቦ በከተማው ውስጥ እና ዙሪያ ሁሉንም አይነት የጦር መሣሪያ ያስፈታል፤ -በአጭር ቀናት ውስጥ አሁን ያለው የህወሓት መዋቅር ፈርሶ የፌደራል መንግሥት የሚመራው የጊዜያዊ አስተዳደር ይቋቋማል። - በሚዋቀረው ጊዜያዊ አስተዳደር ውስጥም የትግራይን ሕዝብ የሚወክል አካል ይሳተፋል፤ - የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከጎረቤት ሀገራት የሚያዋስኑ የድንበር አካባቢዎችን ደኅንነትና ሰላም የሚያረጋግጥ ስምሪት የሚያደርግ ይሆናል። - መከላከያ ሠራዊቱ በማንኛውም የትግራይ አካባቢዎች ተንቀሳቅሶ ሕግ የማስከበር ስልጣኑን ከህወሓት ሙሉ በሙሉ ይቀበላል። - ህወሓት ለተግበራዊነቱ ምንም አይነት እንቅፋት እንደማይፈጥር ተስማምቷል። - የሚመሰረተው ጊዜያዊ አስተዳደር በሁሉም የትግራይ አካባቢዎች የማኅበራዊ አገልግሎቶች በፍጥነት እንዲጀመሩ ሁኔታዎች ያመቻቻል፤ ተግባራዊነታቸውን ያረጋግጣል፤ - ህወሓት ያለ ፌደራል መንግሥት እውቅና ከማንኛውም የውጭ አካል ጋር ግንኙነት ማድረግ ያቆማል። - እንዲህ አይነት ተግባር የሚፈጹ ግለሰቦች ካሉ በሀገሪቱ ሕግ የሚጠየቁ ይሆናል። https://t.me/kidstethiopia https://t.me/kidstethiopia
Show all...
Kidst Ethiopia

መረጃዎችን በፌስቡክ 👇

https://www.facebook.com/109958805174365

በቴሌግራም👇

https://t.me/kidstethiopia

ያገኛሉ ሠላም ለኢትዮጵያችን እውነተኛ ያልሆኑ መረጃዎችን ከማሰራጨትም እንቆጠብ

ኮረም‼️ የኮረም ከተማ የአንበሳ ባንክ ሥራ አስኪያጅ እና ምክትሉ ከህወሓት ቡድን ጋር በመሆን ከ6 መቶ ሺሕ ብር በላይ የሆነ ገንዘብ ይዘው ለመሰወር ሲሞክሩ በቁጥጥር ሥር ዋሉ። የአገር መከላከያ ሰራዊት ኮረም ከተማን ሲቆጣጠር የኮረም ከተማ አንበሳ ባንክ ሥራ አስኪያጅ ከላሊ አብርሃና ምክትል ሥራ አስኪያጅ ደሳለኝ ደረስ ከህወሓት የባንኩን ገንዘብ ማለትም፤ 6 መቶ 21 ሺሕ 460 ብር ፣ 6 ሺሕ 146 የአሜሪካ ዶላር እና 1 መቶ 90 ዩሮ ይዘው ሊጠፉ ሲሉ በቦታው በነበርው በአገር መከላከያ ሰራዊት በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለጸ። ሃላፊዎቹ ገንዘቡን ይዘው ሊጠፉ የነበረው ገና የአገር መከላከያ ሰራዊት ኮረም እንዳልገባ በመገመት እንደሆነ በቦታው የተገኙ እማኞች መናገራቸው በዘገባው ተጠቁሟል፡፡ ሊዘረፍ የነበረው ገንዘብ በአካባቢው በተመረጡ የአገር ሽማግሌዎች እና የከተማው ፖሊስ አማካኝነት ወደ ባንኩ ገቢ እንዲሆን መደረጉን ከኮረም ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ አመላክቷል፡፡ አዲስ ማለዳ
Show all...
ሰበር ዜና‼️ ጀግናው የኢትዮጵያ ጥምር ጦር የትግራይ ክልል ከተማ የሆነችውን #አክሱም ከተማ በአሁን ሰዓት ሙሉ በሙሉ በቁጥጥሩ ስር አውሏታል! ጥምር ጦሩ የትግራይ ክልል ከተማ የሆነችውን #አክሱም ከተማን በመቆጣጠር ወደ ፊት እየገሰገሰ ነው። ጀግናው ሰራዊታችን ጠላትን ድባቅ በመምታት አክሱምን በመቆጣጠር ከአድዋ ከተማ በ25 ኪ.ሜ ላይ ይገኛል። ሰራዊቱ ጠላትን ድባቅ እየመታ ወደ ፊት እየገሰገሰ ነው። https://t.me/kidstethiopia
Show all...
Kidst Ethiopia

መረጃዎችን በፌስቡክ 👇

https://www.facebook.com/109958805174365

በቴሌግራም👇

https://t.me/kidstethiopia

ያገኛሉ ሠላም ለኢትዮጵያችን እውነተኛ ያልሆኑ መረጃዎችን ከማሰራጨትም እንቆጠብ

የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም እና መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ በተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ነው‼️ በሀገራችን ላይ የሚደርሰውን ጫና የሚቃወም እና መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ በተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ነው። በአባቶቻችን ደምና አጥንት ተከብራ የኖረችውን ኢትዮጵያ አናስደፍርም፣ እኛም በመስዋዕትነት ዳር ድንበሯን አስከብረን እንቀጥላለን! ሀገራችንን ከዓለም ዓቀፍ ተፅእኖ ለመታደግ ወደን እና ፈቅደን በምንከፍለው መስዋዕትነት ሉዓላዊነታችንንና የግዛት አንድነታችንን እናስከብራለን የውጭ ሀይሎች እጃቸውን ከኢትዮጵያ ላይ ያንሱ! በሀገር ማንም አይደራደርም፤ ሀገር የደፈረውን በአንድነት እንመክታለን ሲሉም ድምፃቸውን አሰምተዋል።
Show all...
ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔና አቶ ቴዎድሮስ ትርፌ የተካተቱበት ቡድን የአማራን ህዝብ ወክሎ በሰላም ውይይቱ ላይ እንዲገኝና እንዲደራደር የአማራ ማህበር በአሜሪካ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ጥያቄውን አቅርቧል።
Show all...