cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ማህበረ ድምፀ ተዋሕዶ ✝🛎

አስተያየት ለመስጠት https://t.me/anduamlak24 አዘጋጅ ገብረ ፃዲቅ ድምፀ ተዋህዶ የበጎ አድራጎት ማህበር ቻናላችንን ለመቀላቀል https://t.me/mahtebanalbtsm

Show more
Advertising posts
1 027
Subscribers
No data24 hours
+47 days
+3630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ጥያቄዎቻችሁ ደርሰውናል ጥያቄዎችን በማዘጋጀት ላይ ስለሆንን ነው። ከ 7/09/2016 ጀምሮ እንደምንቀጥል ለማሳሰብ እየወደድን እስከዛን ድረስ ሼር በማድረግ እና ጉሩፓችን ላይ add በማድረግ የበኩላችሁን አስተዋዕፆ አድርጉ የያዕቆብ ሌሊት ያድርግላችሁ🙏
Show all...
3🙏 2👍 1
ለመናፍቃን ጥያቄዎች መልስ በዚህ ሰዐት ላይ መናፍቃን ክርስቲያን ወገኖች ላይ አፍ መክፈት አብዝተዋል።በተለይ በእስልምና ተከታዮች ስለሆነም በማህበራችን እየተዘጋጁ ከመቀርብላችሁ ፕሮግራሞች መካከል ለመናፍቃን መልስ የሚል ፕሮግራም ይጨመርበት ምን ትላላችሁ መልሳችሁን ኮሜንት ላይ ካልሆነም በላይክ ግለፁ
Show all...
👍 16 3
👎
ዮም ፍስሐ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም ሃና እና ኢያቄም ፣ ተግተው ቢማልዱ የአምላክን እናት ድግልን ወለዱ ጸሐይን የምትወልድ ፣ ጨረቃን አመጡ ለጨለማው አለም ፣ ብርሃን አወጡ በአንቺ የልደት ቀን ፣ እኛም ተወልደናል ተጠምቆ ተሰቅሎ ፣ ልጅሽ አድኖናል ካለአንቺ እማ ልደት ፣ ይሄ መች ይሆናል እውነት በልደትሽ ፣ ልደት ተሰቶናል። እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለአማላጃችን ለቅድስተ ቅዱሳን ለእመቤታችን የልደት በዓል  አደረሰችሁ። ፍቅሯን በልቦኖቻችን ውስጥ ታኑርብን ታጽናብን ❤️❤️ በልደቷ ለዓለም ሁሉ ድኅነትን ያስገኘች እናታችን በስደት በመከራ በጦርነት በርሃብ በስደት እና በእርዛት ላሉት ሁሉ የሰላም ፍቅርን እና አንድነትን ከልጇ አማልዳ ትላክልን። አሜን
Show all...
6🙏 2
የልደትሽ ቀን ልደታችን ነው
Show all...
👍 6 4
    ⌚️የጥያቄ ሰዐት⌚️ ??? "ኑ እንጠያየቅ " ??? 💡በመልሶቹም እንማማር💡 አዘጋጅ ፥ ማህበረ ድምፀ ተዋሕዶ
Show all...
ሰላም እንዴት ናችሁ የማትጠቀሙበት ወይም ማትፈልጉትን ከተከፈተ 1 አመት እና ከዛ በላይ የሆነው የቴሌግራም Supergroup የclass ግሩፕ ሊሆን ይችላል ወይ ያላችሁን ግሩፕ እየገዛን ስለሆነ መሸጥ የምትፈልጉ በውስጥ አውሩኝ አስታውሱ የግሩፕ ሜምበር ብዛት ምንም ችግር የለም 1 ሜምበር ቢሆን ራሱ መሸጥ ትችላላችሁ ዋናው ግሩፑ የተከፈተበት አመተ ምህረት ነው። 2017 👉  450 birr 2018  👉 350 birr 2019  👉  300 birr 2020  👉  250 birr 2021  👉  200 birr 2022  👉  150 birr ላይ አውሩኝ
Show all...
❤️የያዕቆብ ሌሊት ያድርግላችሁ ❤️ ከማህበረ ድምፀ ተዋሕዶ
Show all...
6🙏 5
ፍስሀ ወሰላም
Show all...