Jealous Thoughts
Open in Telegram
ዊ ጋይድ ቱቢ ጋይድድ ኢንጆይ💗 Sisterly channel: @ende_thought @shelovesyapping Cross and admin x @or_deal
Show more1 677
Subscribers
No data24 hours
-127 days
-4130 days
Posts Archive
1 677
የኔ ልባም👸🏽💘
ለነገ ፀፀት የሚተርፍሽን ዛሬን አትወስኚ
ልብ እንበል...... ጊዜያዊ ደስታን ከሚፈጥሩ ግን የውድቀት ጉዞ ከሆኑ ከሀጥያት መንገዶች ሁሉ እንራቅ🙌🏻
1 677
Repost from ʙʟᴜᴇ 𝚜𝚘𝚞𝚕𝚜 thought
I will pray for my enemies, so that they won't get any harm and death and I will took my revenge upon them.
1 677
Break up መች ይጎዳል
ppl በሰላማዊ መንገድ እየተራመድን መጥታችሁ ጫማችንን እምትረግጡ ሰዎች
ሳንጫረስ ብታርፉ ይሻላችኋል💔😩
1 677
Repost from 🥀
Virgin?
I'm proud of you.
Not virgin?
I respect you.
Pregnant?
Enjoy your blessings.
Abortion?
You had your reason.
Miscarriage?
Strong woman indeed.
Infertile?
Doesn't make you any less as of a woman.
Scars?
You're still beautiful.
Fat/skinny?
You're beautiful either way.
Nobody is perfect. Love your imperfections.
Happy women's day❤️
1 677
ጊዜ ስለጠፋ ሳይሆን ፍላጎት ስለጎደለን ነው
መገናኘት ያልቻልነው ፍላጎት ላለን ሰው አንድጨ
ደቂቃ የአንድ አመት ያህል በቂ ነው አንዳንዴ
መተያየት ከመነጋገር በላይ ዋጋ ያለው ጊዜ ብዙ ነው
ጊዜ ማጣትን ምክንያት ስናደርግ ደግሞ ፍላጎት የሚሉትን ሸፍነን ነው!💘
1 677
Repost from እንደ ሀሳብ🎀
March 8 ብቻ ሳይሆን ሁሉም ቀን ቀንሽ ነው💗
እራስሽን አክብረሽና አስከብረሽ የምትኖሪ፤ለራስሽ፣ለቤተሰብሽ ብሎም ለሀገርሽ የተለየ አሻራ ማሳረፍ የምትችይ ውብ እንስት ነሽ።
ዛሬን ፊትለፊትሽ ባሉ ችግሮች ብቻ ራስሽን አትለኪ እህቴ
ዛሬን ለሚገኝ ጊዜያዊ ደስታ ህይወትሽን አታበላሺ
ሴትነትሽ ውበትሽና ሞገስሽ ነው፤ምንም ያህል ፈተና ቢገጥምሽ ከራስሽ እና ከፈጣሪሽ ውጪ ማንም የለሽምና ጠንክሪ!!
አላማ ያለሽ ፅኑ እህቴ፤ እንኳን ከቀኖችሽ መካከል አንዱ ለሆነው ቀንሽ March 8 በሰላም አደረሰሽ
በርቺ💗
1 677
Repost from TᕼOᑌᘜᕼT Iᑎ Տᗴᒪᖴ
I watched her braid the moonlight into her hair,
the stars folding themselves into submission,
and I thought
if the night could love her this much,
how can I ever stand a chance?
1 677
Repost from Charms🌪️
Ain't nothing as annoying as studying so fucking hard for an exam and not getting good results back
Like where did I miss
Ik it's a lesson but fuck
