cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

K.D.S ተማሪ (temari)📚channal kechen deber selam secondary school.

Kechene debere selam general school ውድ የKDS(9--12)ተማሪዎች በቀላሉ የትምህርት መረጃዎችን, መፅሀፎችን(pdf), ኖቶችን, ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን ሁሉንም በቀላሉ እንዲያገኙ ታስቦ የተዘጋጀ ቻናል ነው። ጥያቄ ካለችሁ or አስተያየት ካለችሁ ያገኙናል፨ @ooohmygodd

Show more
Advertising posts
196
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሁለተኛው ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከታህሳስ 18 እስከ 21/2015 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። የሁሉም ክልል ተማሪዎች በሁለተኛው ዙር ለፈተናው እንዲቀመጡ የተለየ ሲሆኑ እነርሱም፦ • የመጀመሪያ ዙር ፈተናን በወሊድ ወይም በእርግዝና ምክንያት መፈተን ያልቻሉ፣ • በህግ ጥላ ስር ወይም በማረሚያ ቤት ሆነው በነበረው መፈተኛ ሁኔታ ለመፈተን ያልቻሉ፣ • የሀገር መከላከያ ሠራዊት ወይም የፌዴራል ፖሊስ ወይም የክልል ልዩ ኃይል አባል ሆነው በወቅቱ በግዳጅ ላይ በመሆናቸው ያልተፈተኑ፣ • በህመም ወይም ተቀባይነት ባገኘና ከአቅም በላይ በሆነ ችግር ምክንያት ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ፈተና ያልወሰዱ፣ • ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በደረሰው የድልድይ መደርመስ አደጋ ምክንያት ያልተፈተኑ፣ • በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በተፈጠረው ችግር ምክንያት አንድ ፈተና እንዲፈተኑ የተወሰነላቸው፣ • ተቀባይነት ባገኙ ችግሮች ምክንያት ፈተና እንዲወስዱ የተወሰነላቸው። https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8 https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8
Show all...
Ethio University News

Promotion=> @NejibMohe @NejibMohe @Pionic ዋና አላማውም ለተማሪዎች በቀላሉ የትምህርት መረጃዎችን, ኖቶችን, Test, ና,EUEE ጥያቄያዎችን ለማድረስ ነው። Grade 12 &11 text book Teacher guide Short Notes each subjects EUEE by unit unit from 2003-2011 each subject

📊PYTHON EXAM -WITH PERFECT ANSWER 📢AAU- ትምህርት ሚኒስቴር ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️ https://t.me/Tmhrt_Minister https://t.me/Tmhrt_Minister
Show all...