en
Feedback
ʏɪʟɪᴋᴀʟ ᴏʀᴛʜᴏᴅᴏx

ʏɪʟɪᴋᴀʟ ᴏʀᴛʜᴏᴅᴏx

Open in Telegram

"የእግዚአብሔር ቃል ለነፍስ ምግብ ነው!" በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ የጠበቁ፡- 📖 አጫጭር የቤተክርስቲያን አባቶች ትምህርት 🕊 ዕለታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክቶች 🎶 ነፍስን የሚያርሱ መዝሙራት ይቀርባሉ። እውነትን እንወቅ፤ በእውነት እንኑር! 👇 ይቀላቀሉን 👇 @YilikalOrthodox

Show more
2 859
Subscribers
-1024 hours
+867 days
+29830 days
Posts Archive
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው።  ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

Repost from N/a
photo content

ዛሬ በጌታ ቀን ቅዳሴ ላይ ከተነበበው የወንጌል ክፍል “ንገረን፥ ይህ መቼ ይሆናል? ይህስ ሁሉ ይፈጸም ዘንድ እንዳለው ምልክቱ ምንድር ነው? ብለው ለብቻቸው ጠየቁት።” [ማርቆስ 13: 4] ሐዋርያቱ ጌታን ጠየቁት.. ጌታ ሆይ የመምጣትህ ጊዜ መቼ ነው..?? ምልክቱስ ምንድን ነው..?? መቼ እንደሆነ አናውቅም.. ግን ኢየሱስ በእውነት ይመጣል.. ይወስደናልም.. ከእርሱም ጋር ሁል ጊዜ እንኖራለን © Apostolic_Answers መልካም የጌታ ቀን! @YilikalOrthodox

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

Repost from N/a
🪀የ100 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

Repost from N/a
🥰ምን አይነት መዝሙር ማግኘት ይፈልጋሉ ❓ የምት ፈልጉትን መዝሙር በመምረጥ ተቀላቀሉ 👇👇👇

Repost from N/a
🪀የ100 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

✞በየቀኑ አዳዲስ የመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ ትምህርቶች ለማግኘኘት ከፈለጉ ከታች JOIN የምትለዋን በመንካት ተቀላቀሉን👇
✞በየቀኑ አዳዲስ የመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ ትምህርቶች ለማግኘኘት ከፈለጉ ከታች JOIN የምትለዋን በመንካት ተቀላቀሉን👇

የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው።  ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

Repost from N/a
photo content

‎ወር በገባ በ30 የጻድቁ የአቡነ ቄርሎስ መታሰቢያ በአላቸው ነው..እንኳን አደረሳቹ! ‎በቅድስና ሕይወታቸው በሚታወቁትና በግብፅ ከአቡነ ሺኖዳ 3ኛ በፊት የግብፅ ፓርትርያርክ የነበሩት አጅግ በጣም የሚማርክ መንፈሳዊ ሕይወት የነበራቸው እና በምልጃቸው ፈጥነው በመድረስ እጅግ ብዙ ተዓምራትን እያደረጉ ያሉ የመድኃኔዓለም እውነተኛ ታማኝ ሐዋርያ የነበሩ ቅድስት ድንግል ማርያምን እና ቅዱስ ሚናስን አጥብቀው ይወዱ የነበረ ፣ በዚህም በሳቸው የፕትርክና ዘመን በ1960 ዓ.ም በካይሮ ዘይቱን በተባለች ቦታ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በብርሃን ተከባ ለተከታታይ አመታት ለክርስቲያኖችም ለሙስሊሞችም በግልጽ ታይታለች። የአባ ቄርሎስ ጸሎታቸው አይለየን! በረከታቸው ይደርብን! @YilikalOrthodox

እንደ ጀመርን መድኃኔዓለም ክርስቶስ ስለ እኛ የከፈለውን ዋጋ በአንክሮ በተዘክሮ ሆነን እናስባለን። “እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቆሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የሰላማችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቁስል እኛ ተፈወስን።” 📔 [ ኢሳይያስ 53:5 ] ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ.. “ ፍቅር የአምላክን ልጅ ከዙፋኑ ሳበው ፤ እስከ ሞትም አደረሰው ፤ በደል የሌለበትን  እንደ በደለኛ ሰቀሉት ፤ ሕይወትን የሰራውን ከበደለኞች ጋር ቆጠሩት” ይላል። ቅዱስ አትናቴዎስም "የማይሞተው እርሱ ስለ እኛ ሞትን ቀመሰ፤ ይህም በእርሱ ሞት እኛ የማይሞት ሕይወትን እንድንወርስ ነው።" በማለት ያስረዳል። [ The Necessity of the Cross ] ቤተክርስቲያናችንም ዘወትር በቅዳሴዋ ይሄን በመስቀል ሞት የተከፈለ ዋጋ “ ንዜኑ ሞተከ እግዚኦ ” [ ጌታ ሆይ ሞትህን እንናገራለን ] በማለት በሚያምር ዜማ ታስታውሳለች። መልካም ውሎ! 🤍 @YilikalOrthodox

Repost from N/a
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔