cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሶዞ Revival Fire

ሶዞ Revival Fire

Show more
Advertising posts
713
Subscribers
-224 hours
-37 days
+3230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ደስታ ❤️❤️❤️❤️❤️ ደስታህ ከራስ እንጂ ከሰው አትጠበቅ ሰው ይመጣል ይሄዳል በጣም ብዙ ሰዎች በሚባል ደረጃ ደስታቸውን ከውጫዊ ነገር ነው የሚፈልጉት ከሰው ከሁኔታ ወዘተ ።።።። እነዚህ ነገሮች እንደሁኔታው ይለወጣሉ አንተም ደስታህን ከውጫዊ ነገር ከጠበከው እንደሁኔታው መቀየርህ አይቀርም ❤️❤️❤️❤️❤️ደስታ ስሜትህን ተቆጣጥሮ በፊትህ እንዲነበብ ከፈለግህ ደስታህ ከራስ እንጂ ከሰው አትጠብቅ አምላክን በሰጠህ ነገር ተደሰት አምላክህ ውብ ድንቅ ተደርገህ ተፈጥረሀል አምላክ በአምሳሉ ፈጥሮሀል ደስታን በከንዘብ ገዝተህ የምታመጣው አይደለም አምላክ የቸረህ በአንተ ውስጥ ለዘላለም የሚኖር ነው ። 😔😔😔 አንተ ስታዝን ምን አልባት ብዙ ሰው የዝናሉ አንተ መደሰት ስትጀምር የብዙ ሰው የፈገግታ ምክኒያት ትሆናለህ 👉👉👉ደስተኛ ከሆንክ አንተን የሚያጣህ እንጂ አንተ የምታጣው አይኖርም 👉👉👉ለመደሰት እስኪሳካልህ ድረስ አትጠብቅ አሁን ባለህ ነገር ተደሰት           ደሰታ እወዳቸዋለሁ ❤️❤️ https://t.me/sozoRevivalFire https://t.me/sozoRevivalFire ሮቤል እወዳቸዋለሁ
Show all...
10🔥 2🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
እንቅፋት ❤️❤️❤️❤️❤️ አስተውል እንቅፋት ወደፊት እንጂ ወደኋላ አይጥልም የሚራመድ ሰዎች ያልንቅፋት መኖር አይችልም ።እንቅፋት የሚያቆስል ነገር ቢሆንም ሁሌ ማሰብ ያለብህ የሚታይህን እንቅፋት አይደለም የምትሄደውን መንገድ ነው ። 👉👉👉👉ሰነፎች እንቅፋት ከማስቀመጥ ወደኋላ አይሉም ሁሌ ዝግጁ ናቸው አንተ ከመንገድ ለመመለስ የተሰጣቸው ሪእይ አንተ ማስቆም እስኪመስል ድረስ እንቅፋት ማስቀመጣቸውን አይተዉም ፦፦፦፦፦፦፦፦ ❤️❤️❤️❤️ስማ በእያንዳንዱ ወድቀት እየተማርክ ትቀጥላለህ እንጁ ተስፋ ቆርጠህ መቀመጥ የለብህም አስተውል እንቅፋት ወደፊት እንጂ ወደኋላ አይጥልም ፦፦፦፦ወረኞችን አልፍ 🙏🙏🙏🙏ሂድ               ወደ ስኬት      እንቅፋት ማለት የስኬት አንድ አካል ነው ።                     እወዳቸዋለሁ ❤️❤️ https://t.me/sozoRevivalFire https://t.me/sozoRevivalFire ሮቢ
Show all...
🥰 8 4🔥 1
Live  ፀሎት ኢየሱስ የሚለው ስም ይፈውሳል  ታምራት ይሆናል ለታመሙ እና በተለያየ ችግር ውስጥ ላሉ ሰዎች  🔥🔥 እፀልያለሁ 🔥🔥 ማክሰኞ ማታ   👉❤️❤️ 25/10/16 ❤️3:30ላይ በtelegram live ላይ እንገናኝ 👇👇👇👇👇👇 share   share https://t.me/sozoRevivalFire https://t.me/sozoRevivalFire አገልጋይ ሮቤል
Show all...
ሶዞ Revival Fire

ሶዞ Revival Fire

🔥 5 4👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
                  ንፅፅር 💥💥💥💥 ንፅፅር ላይ ሳይሆን እድገት ላይ ትኩረት አርግ እራስህን ከሌላ ሰው ጋር ማነፃፀር አቁም  ምክንያቱም አላማህን ትተህ የሌላውን ሕይወት ለመኖር መታገል ነው ። ምን አልባትም በንፅፅር የተሻለ ሆነህ ወይም አሸንፈህ ብትገኝም መጨረሻው ሕይወት አሰልቺ ትሆናለች ምክንያቱም አላማህን ላይ ሳይሆን ንፅፅር ወይም ፉክክር ላይ ነው ። የቆየኸው   👉👉😡  አቁም አቁም   በንፅፅር በፉክክር መኖር     የሚገርመው አንተ ውስጥ ያለው ሌላ የትም የለም ባንተ ውስጥ የተቀመጠውን ለመግለጥ ለማውጣት መጣር አለብህ እመነኝ ጥሩ እውቀት ቢኖርህ  ባይኖርህም አሪፍ ተቀባይነት ባይኖርህም ቢኖርህም ወዘተ ፦፦፦፦፦፦   ❤️❤️አንተ ውስጥ ግን የተለየ ነገር አለ። 🔥🔥አሁን ተኩረት ወደ እራስህ ማድረግ አለብህ ተመልከት እራስህን ከአለፈው አመታት ይልቅ ዛሬ ላይ ትኩረትህ የት ነው። ።።ንፅፅር ላይ ሳይሆን እድገት ላይ ትኩረት አርግ እድገት የሚያደክም ቢሆንም ውጤቱ ግን የሚያስደስት የሚያረካ  ነው ።እየወደክም  ቢሆንም ተንስተህ መንገድህ ቀጥል ።።።                   በርቱ እወዳቸዋለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ https://t.me/sozoRevivalFire https://t.me/sozoRevivalFire ሮቤል
Show all...
🔥 8🥰 3 1
Photo unavailableShow in Telegram
❤️❤️❤️❤️❤️ ዘመናችሁ    #በዚህ ቃል           የተባረከ ይሁን https://t.me/sozoRevivalFire
Show all...
🥰 11 9🔥 1👏 1
Live  ፀሎት ኢየሱስ የሚለው ስም ይፈውሳል  ታምራት ይሆናል ለታመሙ እና በተለያየ ችግር ውስጥ ላሉ ሰዎች  🔥🔥 እፀልያለሁ 🔥🔥 ማክሰኞ ማታ   👉❤️❤️ 18/10/16 ❤️3:30ላይ በtelegram live ላይ እንገናኝ 👇👇👇👇👇👇 share   share https://t.me/sozoRevivalFire https://t.me/sozoRevivalFire አገልጋይ ሮቤል
Show all...
ሶዞ Revival Fire

ሶዞ Revival Fire

4🔥 2
00:54
Video unavailableShow in Telegram
21.23 MB
🔥 7 1👏 1
የራስ ጥረት ???? ❤❤❤❤❤❤ https://t.me/sozoRevivalFire https://t.me/sozoRevivalFire https://t.me/sozoRevivalFire አገልጋይ ሮቤል 💥💥💥💥
Show all...
19.00 MB
🥰 4 2🔥 2👏 1
01:51
Video unavailableShow in Telegram
27.23 MB
🥰 6 3👍 2🔥 1👏 1
Live  ፀሎት ኢየሱስ የሚለው ስም ይፈውሳል  ታምራት ይሆናል ለታመሙ እና በተለያየ ችግር ውስጥ ላሉ ሰዎች  🔥🔥 እፀልያለሁ 🔥🔥 ማክሰኞ ማታ   👉❤️❤️ 11/10/16 ❤️3:30ላይ በtelegram live ላይ እንገናኝ 👇👇👇👇👇👇 share   share https://t.me/sozoRevivalFire https://t.me/sozoRevivalFire አገልጋይ ሮቤል
Show all...
ሶዞ Revival Fire

ሶዞ Revival Fire

🔥 7🥰 3👍 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.