1 851
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
1 851
የሰውነታችን ትልቁ እጢ ጉበት(Liver) ነው።
ጉበታችን ከ500 በላይ ልዩ ልዩ የስራ ድርሻዎች አለት።
የጉበታችን ሶስት አራተኛው ክፍል"ቢወገድ" እንኳን በዚህ የሰውነት ክፍል የሚከናወነው ስነ-ህይወታዊ ተግባር በትክክል ይቀጥላል።
@world_facts3
አስተያየት📥 @World_facts3bot
መወያያ ግሩፕ 👥 @world_facts3group
1 851
የአለማችን የመጀመሪያዋ መኪና ከላይ እንደተመለከታቹት ይመስል ነበር
#share_ያድርጉ
Join us👇
@world_facts3
መወያያ ግሩፕ 👥 @world_facts3group
1 851
ከ 50% በላይ የዓለም ህዝብ ሁለት ቋንቋዎችን መናገር እንደሚችል ይገመታል።
#ጠቅላላ_እውቀት 🤷♂️
@world_facts3
መወያያ ግሩፕ 👥 @world_facts3group
1 851
👉እ.ኤ.አ. በ 1930 የሶቪዬት ህብረት ወደፊት የኤሌክትሮ-ማግኔት መግነጢሳዊ ፈጣን የመጓጓዣ ስርዓት እንደዚህ ሊሆን እንደሚችል አስበው ነበር ፡፡😳
@world_facts3
መወያያ ግሩፕ 👥 @world_facts3group
1 851
በሞቃታማ የአየር ፀባይ ውስጥ የሚኖሩ ሴቶች በቀዝቃዛ የአየር ፀባይ ውስጥ ከሚኖሩት የበለጠ የአካል ቅርፅ ምስል አላቸው::
#ሳይኮሎጂ 🤷♂️
@world_facts3
መወያያ ግሩፕ 👥 @world_facts3group
1 851
ወንዶች ስለ ሴቶች ሁሉንም ነገር ያውቃሉ እሚል የአንድ መፅሐፍ ርእስ አለ።እሚገርመው ግን የዚህ መፅሐፍ 120 ገፆች ባዶ መሆናቸው ነው😂
@world_facts3
መወያያ ግሩፕ 👥 @world_facts3group
1 851
የሰው ልጅ አፍንጫ እስከ 1,000,000,000,000 የተለያዩ ሽታዎችን ለመለየት ይችላል🥶
@world_facts3
መወያያ ግሩፕ 👥 @world_facts3group
1 851
❓ይህንን ያውቃሉ❓
✔️ቀንድ አውጣ የአለማችን እንቅልፋሙ እንሰሳ ሲሆን አንድ አመት ያለማቋረጥ መተኛት ይችላል።
📪ምንጭ[BOOK]
@world_facts3
መወያያ ግሩፕ 👥 @world_facts3group
1 851
❓ይህንን ያውቃሉ❓
✔️በሳምንት ከ10 ሰአት በላይ ሳይክል የሚነዳ ሰው ለስንፈተ ወሲብ ይጋለጣሉ
@world_facts3
መወያያ ግሩፕ 👥 @world_facts3group
👇🏾አስተያየታቹን ኮመንት ላይ👇🏾
1 851
ይህንን ያውቃሉ❓
በውቅያኖስ ውስጥ ያለ ወርቅ ሙሉ ለሙሉ ቢወጣ ለእያንዳንዱ የአለም ዜጋ ሃያ ሃያ ኪሎ ይደርሳል።
@world_facts3
መወያያ ግሩፕ 👥 @world_facts3group
1 851
Congratulations For All Students.
We Have gathered qualified students from all departments
So that they do Your Assignment.
So Send us Any Assignment
English
Summary
Biostatistics
Epidemiology
Physics
biology
Freshman
Accounting
Economics
We will Do Everything.
Just Send Us Your Assignment Through This Bot @dr_markdot
Join @Assignmentfinisher
