cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ጣፍጭ የፍቅር ወጎች ♥️

Advertising posts
79 407
Subscribers
-8724 hours
-4807 days
-2 82430 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
🚫🔞::::::ድንግል/ቢክራ አላገኘዉባትም::::::🔞🚫 ሰውየው ልጅ አገረድ አግብቶ ድንግል ሁና ካላገኛት ምን ማድረግ ነው ያለበት ? ይሄ ብዙ ምክኒያቶች ይኖሩታል ቢሆንም የብዙ ሰዎች ጥያቄ ነው?? ድንግሏ ምናልባት.......Read more ሀቂቃ ውሸት አይደለም ገብታቹ አንብቡት
2310Loading...
02
😍ፍቅር ፍቅር የሚሸቱ ፎቶዎችና ቪዲዮዎች መልእክቶች እና ስጦታዎች ለአንተም ለአንቺም!😍 ስለ ፍቅር በፍቅር እናወራለን ይቀላቀሉን!❤
731Loading...
03
📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ 🎖#የታሪኩ_ርዕስ ☞ #አደራዬ...... ✍ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር #Part ☞ አስራ ዘጠኝ ➊➒ እነ እማም ትመጣለች ብለዉ በጉጉት ሲጠብቁ አዲስ አበባ እያለች ሂወቷ አለፈ ወንድሜም መፀዳጃ ቤት ነበር ደዉለዉ የነገሩት ደንግጦ እዘዉ ተዘረጋግቶ ወደቀ።ከዛ ጀምሮ አይናገር፣አይበላ፣አይጠጣ ብቻ ለወራት ተሰቃይቶ ሞተ። እኔም ለብዙ ወራቶች ታምሜ ሆስፓታል ገባሁ። እማም በጣም አዝና እራሷን እስከመሳት ደርሳ ነበር። እኔም እማም ከአመት ቡኋላ አደራችንን መወጣት ስላለብን ወደ እራሳችን ተመልሰን አንችን መንከባከብ ጀመርን። እማም ለዛ ነዉ አደራየ የምትልሽ እኔም እየደወልኩ እናትሽ ነኝ የምልሽ እናትና አባት የለኝም ብለሽ እንዳይሰማሽ በማሰብ ነዉ። ወላሂ ባገባ ለራሱ ሀሳቤ ሁሉ ስላንች ነበር ደሞ ቶሎ ነዉ የተፋታሁ በቃ እኔ የተፈጠርኩ ለፊርዳስ እናት ሁኘ እማን ለመከባከብ  ነዉ ብየ አስባለሁ ሁሌም  እዉነቱን ብታቅስ ይቅር ትለን ይሆን ብየ እጨነቃለሁ... እኔም በጣም ማልቀስ ጀመርኩ ሀያትም፣ አያቴም አብረዉኝ ያለቅሳሉ። ከድንገት አጓቴ በሩን አንኳኳዉ ሀያትም እንባዋን እየጠረገች ከፈተችለት አጎቴም ሲያየኝ ደንግጦ ምነዉ ፊርደሴ አመመሽ ዶክተሩን ልጥረዉ እያለ ወደ ዉጭ ሄደ። እኔ ደንዝዛለሁ እንባየ ብቻ ይፈሳል ማዉራት ለራሱ አቅቶኛል። ዳክተሩም መጦ ምነዉ ፊርዶሴ ደህና አይደለሽም እንዴ እኔ መልስ የለም ማልቀስ ብቻ..... ወደ አያቴ ዙሮ ምንድን ነዉ የተፈጠረ አለ? እነሱም የሆነዉ ሁሉ ነገሩት.....  በጣም አዘነ በቃ እስከምትረጋጋ ለአንድ ሳምንት እዚህ መተኛት ይኖርባታል። የስነ ልቦና ዶክተሮች ስላሉን አይዟቹህ ትረጋጋለች ብሎ ሄደ። እኔም ዝምብየ እያለቀስኩ ምግም መብላትየለ ማዉራት የለ በቃ ዝም ብየ ማልቀስ ከጀመርኩ ዛሬ ሳምንት ሆነኝ። አያቴም ሀያትም አብረዉኝ ሳምንት እንደ አዲስ አለቀሱ ዛሬ ከሀኪም ቤት ልወጣ ነዉ። ከእንግዲህ ቡኋላ ላለዉ ሂወቴ አልጨነቅም ምክንያቱም ለብዙ አመታት በጉጉት የጠበዃቸዉ እናትና አባቴ ተመልሰዉ ላይመጡ ወደ አሂራ ጥለዉኝ ሂደዋል። ዱንያ በጣም ታስጠላለች አንዱ ሲያገኝ አንዱ ሲያጣ አንዱ ሲያለቅስ አንዱ ሲስቅ አንዱ ሲወለድ ሌላኛዉ ሲሞት በቃ ዱንያን ጠላኋት። ምናለ እኔም በሞትኩ ብየ ተመኘሁ። አንድ ቀን መሞቴስ አይቀርም ቀኔ አልደርስ በሎ እንጂ እያልኩ ከራሴ ጋር እንደ እብድ ማዉራት ከጀመርኩ ወራትን አስቆጠርኩ ትምህርት የለ ቂርአት የለ ዝም ብየ እቤት መቀመጥ..... ወደ ሀገራችን ከመጣን ሳስት ወራትን አስቆጠርን። ሀያትም አያቴም የኔ ነገር በጣም አሳስቧቸዋል። መምህሮቸም ቢሆኑ እየመጡ ለምን እንደዚህ ትሆኛለሽ አንችኮ ጀግናችን የነገተስፋችን ነሽ እያሉ በየ ግዜዉ መመላለስ ጀምረዋል። አያቴም እያለቀሰች ተይ አደራየ እኔ አደራየን እንድወጣ አትፈልጊም የእናትና የአባትሽን ህልም አታሳኪላቸዉም አንችኮ ጀግና የእናቷ ምትክ ነሽ እያለች ብዙ ብዙ መከረችን........... እኔም የማላወራይት ልጂ እማ እኔ ጎበዝ ብሆን እማ እና አባ ደስ ይላቸዋል..  አወ አደራየ ዉዴ እሽ እነሱ ደስ አንዲላቸዉ ምን ላድርግ? በትምህርትሽ እና በቂርአትሽ በርች የዛኔ እነሱን ደስ ታሰኛቸዋለሽ።  በቃ እሽ  ከነገ ጀምሮ ትምህርት ቤት እሄዳለሁ ቂርአቴንም እጀምራለሁ ስል.. ሀያትም እማም በጣም ደስ አላቸዉ.... እኔም የእናቴንና የአባቴን ህልም ላሳካ ትምህርቴን ጀመርኩ። ነገር ግን የማትሪክ ፈተና ሁለት ወራት ብቻ ነዉ የቀሩት በእነዚህ ወሮች ቀን ማታ ማንበብ ጀመርኩ መምህሮቸም ያለፉኝን ትምህርቶች ቅዳሜና እሁድ አንዳንዴ በእረፍት ሰአት ማስተማር ጀመሩ እኔም አላማየ የእናትና የአባቴን አደራ መወጣት ነዉና ደከመች ሰለቸኝ ሳልል ጥናቴን እያጠናሁ ነዉ። ሀያትም አይዞሽ በርች አያለች ሳመሽ አብረኝ ታመሻለች ለሊት ላጠና ስነሳ ብቻሽን እያለች አብረኝ ቁጭ ትላለች። የምር ሀያት በጣም ጥሩ እናትም አክስትም ናት። እኔም እናቴ በይኝ ሳትለኝ አንድ ቀን ከትምህርት ቤት ስመለስ እማ አልኳት እሷም የሰማችዉን ማመን አቅቷት በደስታ አለቀሰች እኔም እንባዋን እየጠረኩ አንችኮ እማ መባል ሲያንስብሽ ነዉ ግን ሌላ ቃል አንችን ለመግለፅ ስላጣሁ ነዉ እማ ያልኩሽ ይቅርታ.... በአላህ እናቴ ሁኝ አልኳት  እሷም የደስታ እንባ እያነባች ልጀ የኔ ልጂ ብላ አቀፈችኝ እኔም አቀፍኳት በቃ ከዚህን ቀን ጀምሮ ያ የጠፋ ሳቅ እኛ ቤት ከተመለሰ ሁለት ወራት ተቆጠሩ እኔም ፈተናየን ተፈተንኩ ትንሽ ከበድ ቢልም አሪፍ ነበር በቃ የኛ ሂወት ሁሉንም እረስተን ልክ እንዳልተፈጠረ አልሀምዱሊላህ ብለን  መኖር ጀመርን ተፈትነን ትንሽ ወራት እንደቆየንም ምደባና ዉጤት ተለቀቀ...... እኔም የአላህ ፍቃድ ሆነና ጥሩ ዉጤት አምጥቸ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ደረሰኝ እማም አያቴም እኔም በጣም ደስ አለን ነገር ግን ሳስበዉ ከነእርሱ መራቄን ደስታየ በአንዴ ይጠፋል እማም ምን ሁነሽ ነዉ አሁን ደስ ብሎሽ በአንዴ ይከፋሻል? ደስ ያለኝ ዩኒቨርስቲ መግባቴን ሳስብ ነዉ የከፋኝ እናንተን ጥየ መሄዴ ነዉ። ወይ ልጀ እና እኛም አብረን እንከተል?  አይ አማ ወላሂ እየቀለድኩ አይደለም እዉነቴን ነዉ። አዉቃለሁ ፊርዶሴ ነገር ግን አላማ አላማ ነዉ። ጠንክረሽ መማር አለብሽ አደራሽን ልትወጭ አይደልእንዴ! ለእንደዚህ አይነት ነገርማ እጂ አትስጭ አንች አሁን አድገሻል ወደ ፊትኳ የራስሽ ልጆች ይኖሩሻል እኛንም ጥለሽ ከባለቤትሽ ጋር ትኖሪያለሽ እና አሁን ከእኛ መለየቱ ለምን ከበደሽ ብላ መከረችን.... እሽ በቃ... ቃል እገባልሻለሁ አማ የማኳራ ልጂ አሆናለሁ። አያቴም አደራየ ዉዴ እዛ ሂደሽ ጓደኛ ስትመርጭ ተጠንቀቂ ጥሩ ከሆኑ አንችን ጥሩ ያረጉሻል። በተቃራኒዉ መጥፎ ከሆኑ አንችም እንደነሱ ማድረግ ይፈልጋሉ። ደሞ ጓደኛን ዉደደዉ እንጂ አትመነዉ ተብሎ የለ! ዉደጃቸዉ እንጂ አትመኛቸዉ ብላ ብዙ ብዙ መከረችኝ እኔም ምክራቸዉን ተቀብየ ልሄድ ሻንጣየን እያዘጋጀሁ ነዉ። አንዳንድ እማ ያመጣችልኝን ልብሶች ያዘጋጁልኝን ደረቅ ምግቦች ያዝኩ።  አላማ ነዉና የእናቴን ቀለበት አደረኩ ምክንያቱም ማንኛዉም ወንድ አግብታለች ብሎ እንዳይቀርበኝ በማሰብ ነዉ። ጂልባቤን ለብሸ እየተላቀስን ወደ አዲስ አበባ  ዩኒቨርስቲ አስገብተዉኝ ተመለሱ። እኔም ጭንቅ ጭንቅ አለኝ በርግጥ ከጎጃም  ነባር ተማሪዎች ነበሩ ለመጀመሪያ ጊዜ የተቀበሉኝ እነሱም አትፍሪ አይዞሽ አሉኝ። ግቢዉም ለአዲስ  ተማሪዎች  የምሳ ግብዛ ነበረዉ እኔም በልቸ ስጨርስ ነባር ተማሪዎች ግቢዉን እነሳይሽ ብለዉ  ማሳየት ጀመሩ እኔም ሁሉንም በትዝብት ማየት ጀመርኩ ሴትናወንዶች አለባበሳቸዉ ደሞ ተቃቅፈዉ ነዉ የሚሄዱ አጃኢብ አላህ ከሀጂ ነቢ ጋር እንደዚህ ሁኑ ብሏል እንዴ! እያልኩ  መታዘብ ጀመርኩ። እነሱም አይ አንች ምኑን አይተሽ አላህ አንችን እድለኛ አድርጎሽ በደህናዉ ጊዜ አግብተሻል እያሉ ቀለበቴን ያዩ ጀመር ደስ የሚሉ እህቶች ይመስላሉ። ትንሽ ትንሽም ቢሆን ለመግባባት እየሞከርኩ ነዉ።ስማቸዉንም ነግረዉኛል አንደኛዋ ሀዉለት  ሌላኛዋ ደግሞ ሪሀና ትባላለች። ማሻ አላህ ጥሩ እህትማማች እንሆናለን ብያቸዉ ዳርሜንም አሳይተዉኝ ፍራሽ ይዜ ወደ ጠቆሙኝ ዶርም ስገባ........ ክፍል2⃣0⃣ #ይቀጥላል.... 👇👇join & Share👇👇 @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir
8260Loading...
04
የእግር ኩዋስ/Foot ball ጨዋታ በ video የምትመለከቱበት እጅግ ፅድት ያለ በትንሽ የኢንተርኔት ፍጥነት የሚሰራ ገራሚ አፕ አጊኝቻለው አፑን ቻናላችን ውስጥ ለቀነዋል እንዳያመልጣቹ 👇👇 https://t.me/funy_c https://t.me/funy_c
10Loading...
05
ከዚህ በኋላ እድሜ መዋሸት ቀረ ! የእርስዎን ወይም የጓደኛዎን ፎቶ በማስገባት ብቻ የማንንም ሰው እድሜ ማወቅ ይቻላል ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን አፕሊኬሽኑን Download በማድረግ እድሜዎን ማወቅ ይቻላል Download Link For Android👉 https://t.me/funy_c Iphone 👉 https://t.me/funy_c
10Loading...
06
😮WOW ፎቶ በነፃ #EDIT እናረጋለን እናንተ ብቻ ከታች ያለዉን #Join ብለው ፎቶዎትን ይላኩልን ፍጠኑ ::👇👇
10Loading...
07
እነዚህ 2 ቀዳዳዎች(Venus Holes) በጀርባዎ ካለ ክፉኛ ወፍራም አይደሉም ወይም ጤናማ ኖት ማለት ነዉ ፣ ተብሎ ይታመናል። መሰል አስገራሚ እውነታዎች ለማግኘት #JOIN የሚለውን ይጫኑ👇👇👇👇
570Loading...
08
ከሁሉም #ሴቶች_Telegram ውስጥ ሊጠፋ የማይገባው ለሙስሊም ሴቶች ብቻ የተዘጋጀ #Channel ልጋብዛቹ ✅😊😌          #በእርግጠኝነት_ለሴት_ልጅ 🧕 #የሚያስፈልጋትን_ነገር_በሙሉ_ታገኙበታላችሁ           👇👇👇 #Just_Join_Us 👇👇👇
310Loading...
09
ሙስሊም ሴት ሆነሽ እንዴት ይህ የቴሌግራም ቻናል የለሽም? ውዷ እህቴ ይሄን የቴሌግራም ቻናል በስጦታ መልክ ተቀበይኝ ❤️ ❤️❤️ አሁኑኑ JOIN በይና ተመልከቺ ትገረሚያለሽ🥰
820Loading...
10
የ Notcoin ዋጋ ዛሬ 9 ሰአት ላይ በተለያዩ የDigital Currency መገበያያ መተግበሪያዎች ላይ ይፋ ይደረጋል። ኖትኮይን በቅርቡ ተወዳጅ እየሆነ የመጣ ጨዋታ ሲሆን የስልክ ስክሪንን በመንካት ሳንቲም የሚያገኙበት ነበር። በዚህ እንቅስቃሴ ወደ 35 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ኖትኮይንን ሰብስበዋል። ዛሬ 9 ሰአት ላይ ባይናንስን ጨምር በተለያዩ Digital Cryptocurrency exchange ሲስተሞች ላይ List የሚደረግ ሲሆን ከዛ በኃላ ወደ ሌላ Crypto መቀየር መሸጥ እና መግዛት እንደሚችሉ ታውቋል። ኖትኮይን ያመለጣችሁ ሌላ ተመሳሳይ verified የሆነ ስላለ በዚህ ሊንክ በመግባት እና ተጫውቶ ሳንቲሞችን በማጠራቀም ይፋ ሲደረግ ወደብር መቀየር እንደሚችሉ እናሳውቃለን። ሊንክ👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1753715732 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1753715732
2210Loading...
11
የሂባዋ ናርዶስ ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ አሳዛኝ እና እውነተኛ የተከሰተ  አስተማሪ የፍቅር ታሪክ ማንበብ ምትፈልጉ JOIN ምትለዋን መንካት ብቻ ታሪኩን አንብቦ ያላለቀሰ ካለ...👇👇
540Loading...
12
⚪️እጅግ በማይታመን ዋጋ💥 ይደውሉ 0979174465 ወይም የናግሩን @Fafi4465
1 2550Loading...
13
የእድል ጨዋታ እንጫወት? ❗️እድሜ መዋሸት ያስቀጣል❗️በእድሜዎ የሚመጣሎትን የፍቅር ቻናል ይቀላቀሉ እና ይዝናኑ!😍
10Loading...
14
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር   Mame Profile Channel join የሚለውን ይጫኑት  ይወዱታል👇👇👇
1950Loading...
15
ልብ አንጠልጣይ #በኢስላማዊ አደብ የተዋዛ የፍቅር ታሪኮችን እንደጉድ የሚያገኙበት ብቸኛው ቻናል join አድርገው ይቀላቀሉ!
10Loading...
16
'#ሙሽሪትን ማን ገደላት?' 😭  ALIF ISLAMIC POSTS ...ዛሬ ለየት ያለ ቀን ነበር ሰርግ'ማይደል! ሁሉም ተሰብስበው ጨዋታ እያፈኩ፣ ልጆች እየጨፈሩ ሰፈሩ ድምቅ ብላል።   ምሽት 1 ሰአት ተኩል ገደማ "እርርርርርርርይ" የሚል ድምጽ ተሰማ። ከርቀት ነበር። ጩኸቱ እየቀረበ መጣ፤ ሁሉም እየሮጠ ወጣ አንዲት ወጣት ቀሚሷ በደም እርሷል መሬት ላይ ተዘርራለች ሁሉም የሚያዩትን ማመን አቃታቸው። አንገቷ ላይ ያለው ደም መሬቱን ሞልቶታል። ሁሉም የሚያደርገውን አያቅም። እሪታው እየሞቀ ቀለጠ.......See More #ወላሂ ውሸት አይደለም 😭 Pin Message ላይ ሙሉውን ለማግኘት Open ይበሉ 👇🥺
470Loading...
17
ከዚህ በኋላ እድሜ መዋሸት ቀረ ! የእርስዎን ወይም የጓደኛዎን ፎቶ በማስገባት ብቻ የማንንም ሰው እድሜ ማወቅ ይቻላል ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን አፕሊኬሽኑን Download በማድረግ እድሜዎን ማወቅ ይቻላል Download Link For Android👉 https://t.me/funy_c Iphone 👉 https://t.me/funy_c
3810Loading...
18
‼️ቴድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ) አዲሱን ያበደ አልበሙን ለቋል🎶 በኔ ይሁንባቹ ከስር PLAY የሚለውን ነክታቹ አጣጥሙት 😍 ደግሞ በKB SIZE😳🔥 መሆኑን አትዘንጉ✨ https://t.me/funy_c
3480Loading...
19
ከሄድን አመት አስቋጠርን ብድራችንንም ከፈልን ነገር ግን መርየምን በተደጋጋሚ ያማት ጀመር እኔና ወንድሜም ኢትዮጲያ መመለስ እንዳለባት ወሰን እሷ እሽ ባትልም ልጂሽን ስታይ ትድኛለሽ ብለን አልቅሰን ሸኘናት። እሷም ሳትወድ ወደ ኢትዮጲያ መጣች እናቷ ነበረች የተቀበለቻት ነገር ግን በሽተዋ ትርፍ አንጀት ነበር አፍታም አልሰጣት እነ እማም ልትመጣ ነዉ እያሉ በጉጉት ሲጠባበቁ እዘዉ አዲስ አበባ እንዳለች ሂወቷ አለፈ..... #ክፍል_19 #ይቀጥላል.... ከነገ ጀምሮ በየቀኑ ለመልቀቅ ሙሉ ዝግጅታችንን ጨርሰናል ለዛም ደግሞ የእናንት 👍❤️ ማደረግ ያበረታታናል። @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir
1 5532Loading...
20
📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ 🎖#የታሪኩ_ርዕስ ☞ #አደራዬ...... ✍ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር #Part ☞ አስራ ስምንት ➊➑ መርየምም ዘጠነኛ ወሯ ስለገባ ሰሞኙን ትወልዳለች ብለን እየተጠባበቅን ነዉ። ሰኞ ከምሽቱ ዘጠኝ ሰአት መርየም አመመኝ ብላ ቀሰቀሰችኝ። እኔም ደንግጨ ተነሳሁ እነማየንም ቀስቅሼ ወደ ሆስፒታል ይዘናት ሄድን አዳሪ ዶክተሮችም ነበሩ ወደ ዉስጥ ይዘዋት ገብ እኔ ጩኸቷን ላለመስማት ጀሮየን ጠቅጥቄ ያዝኩት። አላስችለኝ ብሎም ስለቀዉ አሁንም ዩሱፍ ዩሱፍ እያለች ትጮሀለች። ያረቢ ወዴት ልሂድ ጨነቀኝ እማም ከዛ እዛ ትመላለሳለች እህቴም ጨንቋታል.... ስአታት ተቆጠሩ መርየምም አልወጣችም።  ያረብ እያልኩ እጀን ወደ ላይ አንስቸ ማልቀስ ጀመርኩ። ከትንሽ ደቂቃዎች ቡኋላ የሚያለቅስ የጨቅላ ህፃን ድምፅ ሰማን። ሁላችን ትኩረታችን ድምፅ ወደ ሰማንበት ክፍል ሆነ። እሩጠንም የክፍሉን መከፈት በጉጉት መጠባበቅ ጀመርን ትንሽ እንደ ጠበቅንም በሩ ተከፈተ ዳክተሩ ወጣ... እኛም ዳክተር እንዴት ናት መርየም አልነዉ።  መርየም ደህና ናት... ልጀስ... ልጂህ ደህና ናት... እንኳን ደስ አለህ። አልሀምዱሊላህ ዳክተር  እሽ አሁን ወደ መርየም ክፍል መግባት እንችላለን? አወ.... ገብታቹህ ማየት ትችላላቹህ አለን። እኛም እሽ ብለን በፍጥነት ገባን እናቴም ልክ መርየምን አንዳየቻት አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ.... እያለች በደስታ ልጀ ብላ ጠጋ አለች። እኔና እህቴም መርየም ደህና ነሽ እያልን አጇን ይዘን አጠገቧ ተቀመጥን።    እኔኳ ደህና ነኝ አለች። ግን ድምጿ ደከም ብሏል ልጀን አያቹህልኝ እያለች አጠገቧ ያለዉን ትንሽየ አልጋ ጠቆመችም። ሁላችንም ወደ ተወለደዉ ህፃን ዟርን  ማሻአላህ ሴት ናት።  በጣም ደስ አለን... ወደ ስድስት ሰአትም እቤታችን መሄን እንደምንችል ዶክተሩ ነገረን እኛም መርየምንና ልጀን ይዘን ወደ ቤት ተመለስን። ሁሉም ጎረቢቶች እንኳን ደስ ያላቹህ እያሉ መጡ እኔም የደስታየ ብዛት...... ሁሉንም ሚዜዎቸ የነበሩትን የሴት ልጂ አባት ሆንኩ እያልኩ ደወልኩላቸዉ።  እንኳን ደስ ያለህ አሉኝ ሙሀሜ  ማለትም የመጀመሪያ ሚዜየ ላይ ስደዉል  ስዑዲ እንደሄደ ነገረኝ  እኔም ሴት ልጂ አላህ እንደሰጠን ነገርኩት።  ማሻአላህ አለኝ.....  አንተንም አላህ በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ ተበብለን  ስልኩን ዘጋነዉ።  እህቴም የልጃቹህ  ስም ማን ይባል እያለች ታስመርጠን ጀመር ብዙ ስሞችን ብታስመርጠንም ፊርዶስ የሚለዉን ስም ሁላችንም ወደድነዉ በቃ  ፊርዶሴ በሚለዉ ፀደቀ ቤቱ ከምን ጊዜዉም የበለጠ በደስታ ተዋበ። እኔም ደስ ብሎኝ  ትንሽ ቀናትን እቤት አሳለፍኩ። ነገር ግን አንድ ቀን ተደዉሎ በስንት  መከራ ካገኘሁት ስራ.... ልባረር መሆኑን ነገሩኝ እኔም የቀረሁበትን ምክንያት አስረዳኋቸዉ።ሌላ ስራ ስላጣሁ እንጂ ስራዉ  ደሞዙ ትንሽ ነዉ በዛ ላይ እረፍት የማይሰጥ ስራ ነዉ። እኔም ሌላ ደሞዙ ጥሩ የሆነ ስራ እስከማገኝ እዘዉ እየሰራሁ ሌላ ስራ ማፈላለግ ጀመርኩ። እንግዲህ ሂወታችን እንዲህ እንዲህ እያለ ፊርዶሴም ሁለት አመት ሆናት እኔም ከምሰራበት ሱቅ ወጣሁ። ምክንያቱም ደሞዙ በጣም አነስተኛ ነዉ በዛ ላይ ፊርዶሴም እድጋለች ለሷ  ለተለያዩ ነገሮች መግዣ ወጭ ያስፈልጋታል። ግን ምን መስራት እንዳለብኝ አላዉቅም እንዲህ ግራ እንደተጋባሁ ሙሀሜ ደወለልኝ።  ሄሎ ሙሀሜ  አሰላሙ አለይኩም "ዉአለይኩም እሰላም ወንድሜ  ልጂህ፤ቤተሰብ፤  ሁሉ ሰላም ነዉ?"እያለኝ...... አወ ሰላም ናቸዉ..... እያልኩ ለብዙ ሰአት አወራን .... በመጨረሻም ስራስ?  ብሎ ጠየቀኝ ምን ልመልስ እዉነቱን ከስራ ወጥቻለሁ ብየ ነገርኩት...  በምን ምክንያት እንደወጣሁ ጠየቀኝ.... ሁኔታዉን እስረዳሁት አንተስ ስራ እንዴት ነዉ በማለት ተራየን ጠየኩት?  ስራ ጥሩ እንደሆነ ቤትም እንደሰራ አሁን ደግሞ መኪና ሊገዛ እንደሆነ  አጫወተኝ ማሻ አላህ ጠንክር እያልኩት ስልኩ ተዘጋ.... በጣም ተሰማኝ....አይ እኔ!... ጓደኞቸ ሁሉ ቤት ሰሩ እኔ ግን እስከ ዛሬ ከእማ ጋር ተደርቤ እየኖርኩ ነዉ። እንደዚህ መሆንማ የለብኝም  እንደ ሙሀመድ ስኡዲ መሄድ አለብኝ ብየ ወሰንኩ። ቤተሰቡን ሁሉ ሰብስቤ መሄድ እንዳለብኝ  ነገርኳቸዉ ግን ማንም እንድሄድ ፍቃደኛ አልነበረም እኔ ግን ሀሳቤን አልቀይርም እሄዳለሁ ብየ ተነሳሁ። ግን እስከ ዛሬ የሰረሁበት ገንዘብ ትንሽ ነዉ  ለመሄድ እንኳን አይበቃኝም አዲስ አበባ ያለዉን ወንድሜን አበድረኝ ብለዉ አያበድረኝም ምክንያቱም ስኡዲ ሂጀ እንድሰራ አይፈልግም ሙሀሜንም ማለት ደበረኝ በቃ የአለችኝን ብር ይዜ። በብሀር እሄዳለሁ ብየ ተነሳዉ። እማ ግን በፍፁም በብሀርማ አትሄድም አለችኝ።  አማራጭ የለኝም እማ በብሀር እሄዳለሁ።  እሷም ግራዉ ገብቷት እንግዲህ ቅር ብልህ እንቢ ብለሀል ከሄድክም በፕሌን ነዉ የምትሄድ... ግን እማ ብዙ ብር ያስፈልገኛል እኔ ደግሞ ትንሽ ገንዘብ ብቻ ነዉ ያለኝ  በፕሌን መሄድ አልችልም...   አታስብ ቤቱን በአራጣ አስይዜ እልክሀለሁ።  የምር በጣም ደስ አለኝ መርየምና ሀያቴ ግን እያለቀሱ እኛም አብረንህ እንሄዳለን አሉኝ አይቻልም ብየ ብዙ ሰአት ተከራከርን መርየምማ እንደዉም ባሰባት ወላሂ ጥለኸኝ ከሄድክ እሞትብሀለሁ አለችኝ አኔም ግራ ገባኝ ደሞ ኡስታዝ አደራ እንዳትለያዪ ብለዉኛል ይዣት ልሂድ እንዴ... ደሞ እህቴስ ኧረ ያረቢ እያልኩ... እህቴ በቃ ሁላችንም እንሂድና ቶሎ ሰርተን እንመለሳለን  ይሄ ሁላችንንም ያስማማናል ደሞ እወቅ ጥለኸኝ ብትሄድ ስትመለስ አታገኘኝም... ወይ ጉድ! መርየምንም ሀያትንም እንዴት ነዉ ይዛቸዉ የምሄድ እያልኩ ሳስብ መርየም ለኔ የራሴን ወጭ እሸፍናለሁ አለችን እንዴት? እናቴ አዲስ አበባ ሀብታም አግብታ ልጆችም ወልዳለች እሷን ስጭኝ ብላት አታሳፍረኝም ለናንተ ደግሞ እስከዛሬ የሰራህበትንና ቤቱን በአራጣ ከምንበደረዉ ጋር ይበቃቹሀል። ሁላችንም በመርየም ሀሳብ  ተስማማን ግን ፊርዶሴን እንዴት ጥለናት እንሂድ። ያአላህ የእማ ነገርም ጨንቆናል ግን ችግር ነዉና ስደትን መረጥን ፊርዶሴንም የእማን እጂ ይዘን እንግዲህ እማ እኛ መሄዳችን ነዉ አላህ ብሎት ቶሎ ከተመለስን ተመለስን ካላለዉም እስከ መጨረሻዉ በዛዉ ወደ አሂራ ልንሄድ እንችል ይሆናል። መቸም ሰዉ ነንና መሞት አይቀርም ኡስታዝ ከመሞታቸዉ በፊት አላህ ብሎት ልጂ ከወለዳቹህ ባባ ማለትን ሳይሆን አሊፍ ባን አስቀድማቹህ አሳድጓቸዉ በኢማናቸዉ በትምህርታቸዉ ጠንካራ አድርጓቸዉ። አደራ ብለዉ ነዉ የሞቱ።  እና.. አማ የኡስታዝን አማና(አደራዉን)አሳልፈን ሰጥተንሻል.... ብለን እየተላቀስን ጉዞችንን ወደ ሱኢዲ አረግን። አላህ ብሎትም ብዙም ፕሮሰሱ አላቆየንም ቶሎ አለቀልን እዛም እንደደረስን ሙሀሜ ላይ ደዉለን እንዲቀበለን ነገርነዉ እሱም መጦ ወሰደን ለትንሽ ጊዜ እረፍት አድርገን ስራ ማፈላለግ ጀመርን አልሀምዱሊላህ ስራ ማፈላለግ ትንሽ ቢያደክምም ሙሀሜ ስራ አገኘልን... እኔም አክስቴን ፈዝዜ እያዳመጥኩ እያለ አጎቴ ዶክተሩን  ይዞት መጣ ከወሬችን አቋረጡን።  አሁን የተደረገልሽኝ ግልኮስ ጨርሽና መሄድ ትችላላቹህ ብሎን ወጣ።  እሽ ቀጥይ ከዛስ አልኩ መጨረሻዉን ለመስማት ጓጉቻለሁ.... አክስቴም አባትሽ ገፀር እኔና እናትሽ አንድ አረብ ቤት ተቀጥረን ልጆችን መንከባከብ ጀመርን ታድያ ይሄ ሲሆን በየ ጊዜዉ እየደወልን እናናግርሽ ነበር። እንደዉም ለትንሽ ቀን ሳንደዉል ከቀረን ታኮርፊ ነበር እንዲህ እንዲህ እያልን👇👇👇
1 4811Loading...
21
ከሄድን አመት አስቋጠርን ብድራችንንም ከፈልን ነገር ግን መርየምን በተደጋጋሚ ያማት ጀመር እኔና ወንድሜም ኢትዮጲያ መመለስ እንዳለባት ወሰን እሷ እሽ ባትልም ልጂሽን ስታይ ትድኛለሽ ብለን አልቅሰን ሸኘናት። እሷም ሳትወድ ወደ ኢትዮጲያ መጣች እናቷ ነበረች የተቀበለቻት ነገር ግን በሽተዋ ትርፍ አንጀት ነበር አፍታም አልሰጣት እነ እማም ልትመጣ ነዉ እያሉ በጉጉት ሲጠባበቁ እዘዉ አዲስ አበባ እንዳለች ሂወቷ አለፈ..... #ክፍል_19 #ይቀጥላል.... ከዛሬ ጀምሮ በየ ቀኑ ለመለቀቅ ሙሉ ዝግጅታችንን ጨርሰናል ለዚህም የእናንተን 🤙👍❤️ ማድረግ እንፈልጋለን። https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0
20Loading...
22
📌 እንኩአን ደስ አላችሁ. በኢትዮጵያ ውስጥ አሁን የተጀመረውን የ #online ጥሩ ክፍያ ያለው ስራዎችን ለመስራት የምትፈልጉ እንኩአን ደስ አላችሁ :: ይህን ሥራ ለመመዝገብ ከታች ያለውን #link ይጫኑ 👇👇👇
10Loading...
23
😮WOW ፎቶ በነፃ #EDIT እናረጋለን እናንተ ብቻ ከታች ያለዉን #Join ብለው ፎቶዎትን ይላኩልን ፍጠኑ ::👇👇
10Loading...
24
ከሁሉም #ሴቶች_Telegram ውስጥ ሊጠፋ የማይገባው ለሙስሊም ሴቶች ብቻ የተዘጋጀ #Channel ልጋብዛቹ ✅😊😌          #በእርግጠኝነት_ለሴት_ልጅ 🧕 #የሚያስፈልጋትን_ነገር_በሙሉ_ታገኙበታላችሁ           👇👇👇 #Just_Join_Us 👇👇👇
2130Loading...
25
ሰላም ❤️ ውዶቼ አዲስ ቻናል ላስተዋውቃቹህ 💛 ፍቅር ሰባኪ ይሰኛል!! በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን አፍርቷል!! 💛 ✔ጣፋጭ ታሪኮችን ✔የልብ አድርስ ጥቅሶች ✔ማራኪ እና አጫጭር  ንግግሮች ✔ለፕሮፋይል የሚሆኑ  ምርጥ ምርጥ ፎቶዎች ✔በ አማርኛ በ አረብኛ እና በ እንግሊዘኛ የተፃፉ ምርጥ ጥቅሶችን ያገኛሉ ሳያመልጣችሁ ጆይን ይበሉ😍 ትወዱታላቹህ ❤️ እኔ ጆይን ብያለው እናንተስ 🥳
1550Loading...
26
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ 3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
4260Loading...
27
@funy_c @funy_c @funy_c @funy_c @funy_c @funy_c @funy_c @funy_c @funy_c @funy_c @funy_c @funy_c @funy_c @funy_c @funy_c @funy_c @funy_c @funy_c
4010Loading...
28
ኖትኮይን ወደ Wallet እየመጣ ነው። መጠበቁ ሊያበቃ ነው፣ ኖትኮይን በሜይ 16 ለሁሉም የWallet ተጠቃሚዎች ይገኛል! በP2P ገበያ መግዛት እና መሸጥ፣ በቶን፣ USDT እና BTC መቀየር፣ ወደ ቴሌግራም አድራሻዎችዎ መላክ እና በ Wallet Pay ለክፍያ መጠቀም ይችላሉ። አሁን፣ NOT token ለመጠየቅ በ Notcoin መተግበሪያ ውስጥ Walletን መምረጥ ይችላሉ። እንዲሁም በአሁኑ ጊዜ የአንድ Ton ዋጋ 418 ብር ነው።ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል የሰራችሁ ሰዎች May 16 ጥሩኝ😍 አሁንም ሌላ Tap swap የሚባል መቷል ወጪ አያስወጣም የሞከረ ያገኛል ያልሞከረ ይቆጫል ምርጫዉን ለናንተ ትቻለሁ የምትፈልጉ ቀላል ነዉ ግቡና ሳንቲም መልቀም ነዉ ሊንክ ይሄዉ 😍 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1753715732 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1753715732
5542Loading...
29
🤩🤩ልዩ እና አሸላሚ ጨዋታ 🤩🤩 በፆታችሁ ንኩት 🥰 መዋሸት አይቻልም 😉 ለሴቶች ብቻ ወንዶች እንዳትነኩት ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ለወንዶች ብቻ ሴቶች እንዳትነኩት ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
1290Loading...
30
#ድንግል ነሽ? ❤️‍🔥 ........እንደወትሮዬ ፌስቡክ ስገባ አራት መልዕክቶችን አገኘሁ። ሁለቱ የቅርብ ጓደኞቼ ሲሆኑ አንዱ በፌስቡክ የማዉቀዉ ኡስታዝ የጠየቅኩትን የፈታዋ ጥያቄ የሰጠኝ ምላሽ ነበር። ሌላኛዉ ደግሞ አልፎ አልፎ 'ሰላም' ይለኛል ነገር ግን እምብዛም ትኩረት ሳልሰጠዉ ለጻፈዉ ነገር ምላሽ እሰጠዋለሁ እንደተለመደው ለሰላምታዉ ምላሽ ሰጥቼ ልወጣ ስል 'የሆነ ጥያቄ ልጠይቅሽ?' አለኝ። ብዙ የሚያቆየኝ ስላልመሰለኝ እንዲጠይቀኝ ፈቃደኛ ሆኜ ከፌስቡክ መዉጣቴን ተዉኩት። 'ድንግል ነሽ?' ብሎ ጠየቀኝ ቀጣይ የሚጽፈዉን ለማንበብ ስል ኦንላይን ቆየሁ። እንዲህ ይላል .......See More #ወላሂ ውሸት አይደለም 😭 pin message ላይ ሙሉውን ለማግኘት Open ይበሉ 👇🥺
1740Loading...
31
⚪️እጅግ በማይታመን ዋጋ💥 ይደውሉ 0979174465 ወይም የናግሩን @Fafi4465
2 3892Loading...
32
​​​​​​🔞🔞 ኢክራምን በጣም እወዳት ነበር እሷም እንደዛው ለዛ ነው ትምህርት ላይ እያለን ኒካህ ያሰርነው። ከኔ ይበልጥ የእሷ ፍቅር ከፍ ይል ስለነበር ነፃነቴን አሳጣቺኝ በቀን ከ10ጊዜ በላይ ትደውላለች ምሳ፣ ቁርስ፣ እራት፣ መክሰስ ጭምር መብላቴን ታረጋግጣለች። ሰለቸኝ!! ..... አንድ ቀን እንቅልፌን ልተኛ እየተዘጋጀው እያለ ስልኬ ላይ መልዕክት ገባ ሃናን ነበረች ቀን ስላወራን መልዕክቱን ሳልከፍተው ተኛው። ጠዋት ስነሳ እናቴ እያለቀሰች ትቀሰቅሰኛለች ምን እንደሆነች ስጠይቃት የኢክራም እናት ደውላ እንደነበር እና ማታ...Read more      📥ሙሉ ለማንበብ  📥 ይጫኑ
1200Loading...
33
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ 3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
10Loading...
34
👱‍♀ፍቅረኛሽን ምን ማለት ትፈልጊያለሽ ጣፋጭ የሆኑ የፍቅር መልዕክቶች እኛ ጋር ይገኛሉ 👱‍♂ አንተሰ ፍቅረኛህን ምን ማለት ትፈልጋለህ ወደኛ ቻነል ተቀላቀል 👇🏼👇🏼👇🏼❤️❤️❤️👇🏼👇🏼👇🏼
2690Loading...
35
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር   Mame Profile Channel OPEN ያአድርጉ  ይወዱታል👇👇👇
2580Loading...
🚫🔞::::::ድንግል/ቢክራ አላገኘዉባትም::::::🔞🚫 ሰውየው ልጅ አገረድ አግብቶ ድንግል ሁና ካላገኛት ምን ማድረግ ነው ያለበት ? ይሄ ብዙ ምክኒያቶች ይኖሩታል ቢሆንም የብዙ ሰዎች ጥያቄ ነው?? ድንግሏ ምናልባት.......Read more ሀቂቃ ውሸት አይደለም ገብታቹ አንብቡት
Show all...
🚫🔞 በምን ምክንያት?? 🔞🚫
Photo unavailableShow in Telegram
😍ፍቅር ፍቅር የሚሸቱ ፎቶዎችና ቪዲዮዎች መልእክቶች እና ስጦታዎች ለአንተም ለአንቺም!😍 ስለ ፍቅር በፍቅር እናወራለን ይቀላቀሉን!❤
Show all...
🎬ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች🎬
💌መልዕክቶች እና ስጦታዎች🎁
✅JOIN✅
📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ 🎖#የታሪኩ_ርዕስ#አደራዬ...... ✍ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር #Part ☞ አስራ ዘጠኝ ➊➒ እነ እማም ትመጣለች ብለዉ በጉጉት ሲጠብቁ አዲስ አበባ እያለች ሂወቷ አለፈ ወንድሜም መፀዳጃ ቤት ነበር ደዉለዉ የነገሩት ደንግጦ እዘዉ ተዘረጋግቶ ወደቀ።ከዛ ጀምሮ አይናገር፣አይበላ፣አይጠጣ ብቻ ለወራት ተሰቃይቶ ሞተ። እኔም ለብዙ ወራቶች ታምሜ ሆስፓታል ገባሁ። እማም በጣም አዝና እራሷን እስከመሳት ደርሳ ነበር። እኔም እማም ከአመት ቡኋላ አደራችንን መወጣት ስላለብን ወደ እራሳችን ተመልሰን አንችን መንከባከብ ጀመርን። እማም ለዛ ነዉ አደራየ የምትልሽ እኔም እየደወልኩ እናትሽ ነኝ የምልሽ እናትና አባት የለኝም ብለሽ እንዳይሰማሽ በማሰብ ነዉ። ወላሂ ባገባ ለራሱ ሀሳቤ ሁሉ ስላንች ነበር ደሞ ቶሎ ነዉ የተፋታሁ በቃ እኔ የተፈጠርኩ ለፊርዳስ እናት ሁኘ እማን ለመከባከብ  ነዉ ብየ አስባለሁ ሁሌም  እዉነቱን ብታቅስ ይቅር ትለን ይሆን ብየ እጨነቃለሁ... እኔም በጣም ማልቀስ ጀመርኩ ሀያትም፣ አያቴም አብረዉኝ ያለቅሳሉ። ከድንገት አጓቴ በሩን አንኳኳዉ ሀያትም እንባዋን እየጠረገች ከፈተችለት አጎቴም ሲያየኝ ደንግጦ ምነዉ ፊርደሴ አመመሽ ዶክተሩን ልጥረዉ እያለ ወደ ዉጭ ሄደ። እኔ ደንዝዛለሁ እንባየ ብቻ ይፈሳል ማዉራት ለራሱ አቅቶኛል። ዳክተሩም መጦ ምነዉ ፊርዶሴ ደህና አይደለሽም እንዴ እኔ መልስ የለም ማልቀስ ብቻ..... ወደ አያቴ ዙሮ ምንድን ነዉ የተፈጠረ አለ? እነሱም የሆነዉ ሁሉ ነገሩት.....  በጣም አዘነ በቃ እስከምትረጋጋ ለአንድ ሳምንት እዚህ መተኛት ይኖርባታል። የስነ ልቦና ዶክተሮች ስላሉን አይዟቹህ ትረጋጋለች ብሎ ሄደ። እኔም ዝምብየ እያለቀስኩ ምግም መብላትየለ ማዉራት የለ በቃ ዝም ብየ ማልቀስ ከጀመርኩ ዛሬ ሳምንት ሆነኝ። አያቴም ሀያትም አብረዉኝ ሳምንት እንደ አዲስ አለቀሱ ዛሬ ከሀኪም ቤት ልወጣ ነዉ። ከእንግዲህ ቡኋላ ላለዉ ሂወቴ አልጨነቅም ምክንያቱም ለብዙ አመታት በጉጉት የጠበዃቸዉ እናትና አባቴ ተመልሰዉ ላይመጡ ወደ አሂራ ጥለዉኝ ሂደዋል። ዱንያ በጣም ታስጠላለች አንዱ ሲያገኝ አንዱ ሲያጣ አንዱ ሲያለቅስ አንዱ ሲስቅ አንዱ ሲወለድ ሌላኛዉ ሲሞት በቃ ዱንያን ጠላኋት። ምናለ እኔም በሞትኩ ብየ ተመኘሁ። አንድ ቀን መሞቴስ አይቀርም ቀኔ አልደርስ በሎ እንጂ እያልኩ ከራሴ ጋር እንደ እብድ ማዉራት ከጀመርኩ ወራትን አስቆጠርኩ ትምህርት የለ ቂርአት የለ ዝም ብየ እቤት መቀመጥ..... ወደ ሀገራችን ከመጣን ሳስት ወራትን አስቆጠርን። ሀያትም አያቴም የኔ ነገር በጣም አሳስቧቸዋል። መምህሮቸም ቢሆኑ እየመጡ ለምን እንደዚህ ትሆኛለሽ አንችኮ ጀግናችን የነገተስፋችን ነሽ እያሉ በየ ግዜዉ መመላለስ ጀምረዋል። አያቴም እያለቀሰች ተይ አደራየ እኔ አደራየን እንድወጣ አትፈልጊም የእናትና የአባትሽን ህልም አታሳኪላቸዉም አንችኮ ጀግና የእናቷ ምትክ ነሽ እያለች ብዙ ብዙ መከረችን........... እኔም የማላወራይት ልጂ እማ እኔ ጎበዝ ብሆን እማ እና አባ ደስ ይላቸዋል..  አወ አደራየ ዉዴ እሽ እነሱ ደስ አንዲላቸዉ ምን ላድርግ? በትምህርትሽ እና በቂርአትሽ በርች የዛኔ እነሱን ደስ ታሰኛቸዋለሽ።  በቃ እሽ  ከነገ ጀምሮ ትምህርት ቤት እሄዳለሁ ቂርአቴንም እጀምራለሁ ስል.. ሀያትም እማም በጣም ደስ አላቸዉ.... እኔም የእናቴንና የአባቴን ህልም ላሳካ ትምህርቴን ጀመርኩ። ነገር ግን የማትሪክ ፈተና ሁለት ወራት ብቻ ነዉ የቀሩት በእነዚህ ወሮች ቀን ማታ ማንበብ ጀመርኩ መምህሮቸም ያለፉኝን ትምህርቶች ቅዳሜና እሁድ አንዳንዴ በእረፍት ሰአት ማስተማር ጀመሩ እኔም አላማየ የእናትና የአባቴን አደራ መወጣት ነዉና ደከመች ሰለቸኝ ሳልል ጥናቴን እያጠናሁ ነዉ። ሀያትም አይዞሽ በርች አያለች ሳመሽ አብረኝ ታመሻለች ለሊት ላጠና ስነሳ ብቻሽን እያለች አብረኝ ቁጭ ትላለች። የምር ሀያት በጣም ጥሩ እናትም አክስትም ናት። እኔም እናቴ በይኝ ሳትለኝ አንድ ቀን ከትምህርት ቤት ስመለስ እማ አልኳት እሷም የሰማችዉን ማመን አቅቷት በደስታ አለቀሰች እኔም እንባዋን እየጠረኩ አንችኮ እማ መባል ሲያንስብሽ ነዉ ግን ሌላ ቃል አንችን ለመግለፅ ስላጣሁ ነዉ እማ ያልኩሽ ይቅርታ.... በአላህ እናቴ ሁኝ አልኳት  እሷም የደስታ እንባ እያነባች ልጀ የኔ ልጂ ብላ አቀፈችኝ እኔም አቀፍኳት በቃ ከዚህን ቀን ጀምሮ ያ የጠፋ ሳቅ እኛ ቤት ከተመለሰ ሁለት ወራት ተቆጠሩ እኔም ፈተናየን ተፈተንኩ ትንሽ ከበድ ቢልም አሪፍ ነበር በቃ የኛ ሂወት ሁሉንም እረስተን ልክ እንዳልተፈጠረ አልሀምዱሊላህ ብለን  መኖር ጀመርን ተፈትነን ትንሽ ወራት እንደቆየንም ምደባና ዉጤት ተለቀቀ...... እኔም የአላህ ፍቃድ ሆነና ጥሩ ዉጤት አምጥቸ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ደረሰኝ እማም አያቴም እኔም በጣም ደስ አለን ነገር ግን ሳስበዉ ከነእርሱ መራቄን ደስታየ በአንዴ ይጠፋል እማም ምን ሁነሽ ነዉ አሁን ደስ ብሎሽ በአንዴ ይከፋሻል? ደስ ያለኝ ዩኒቨርስቲ መግባቴን ሳስብ ነዉ የከፋኝ እናንተን ጥየ መሄዴ ነዉ። ወይ ልጀ እና እኛም አብረን እንከተል?  አይ አማ ወላሂ እየቀለድኩ አይደለም እዉነቴን ነዉ። አዉቃለሁ ፊርዶሴ ነገር ግን አላማ አላማ ነዉ። ጠንክረሽ መማር አለብሽ አደራሽን ልትወጭ አይደልእንዴ! ለእንደዚህ አይነት ነገርማ እጂ አትስጭ አንች አሁን አድገሻል ወደ ፊትኳ የራስሽ ልጆች ይኖሩሻል እኛንም ጥለሽ ከባለቤትሽ ጋር ትኖሪያለሽ እና አሁን ከእኛ መለየቱ ለምን ከበደሽ ብላ መከረችን.... እሽ በቃ... ቃል እገባልሻለሁ አማ የማኳራ ልጂ አሆናለሁ። አያቴም አደራየ ዉዴ እዛ ሂደሽ ጓደኛ ስትመርጭ ተጠንቀቂ ጥሩ ከሆኑ አንችን ጥሩ ያረጉሻል። በተቃራኒዉ መጥፎ ከሆኑ አንችም እንደነሱ ማድረግ ይፈልጋሉ። ደሞ ጓደኛን ዉደደዉ እንጂ አትመነዉ ተብሎ የለ! ዉደጃቸዉ እንጂ አትመኛቸዉ ብላ ብዙ ብዙ መከረችኝ እኔም ምክራቸዉን ተቀብየ ልሄድ ሻንጣየን እያዘጋጀሁ ነዉ። አንዳንድ እማ ያመጣችልኝን ልብሶች ያዘጋጁልኝን ደረቅ ምግቦች ያዝኩ።  አላማ ነዉና የእናቴን ቀለበት አደረኩ ምክንያቱም ማንኛዉም ወንድ አግብታለች ብሎ እንዳይቀርበኝ በማሰብ ነዉ። ጂልባቤን ለብሸ እየተላቀስን ወደ አዲስ አበባ  ዩኒቨርስቲ አስገብተዉኝ ተመለሱ። እኔም ጭንቅ ጭንቅ አለኝ በርግጥ ከጎጃም  ነባር ተማሪዎች ነበሩ ለመጀመሪያ ጊዜ የተቀበሉኝ እነሱም አትፍሪ አይዞሽ አሉኝ። ግቢዉም ለአዲስ  ተማሪዎች  የምሳ ግብዛ ነበረዉ እኔም በልቸ ስጨርስ ነባር ተማሪዎች ግቢዉን እነሳይሽ ብለዉ  ማሳየት ጀመሩ እኔም ሁሉንም በትዝብት ማየት ጀመርኩ ሴትናወንዶች አለባበሳቸዉ ደሞ ተቃቅፈዉ ነዉ የሚሄዱ አጃኢብ አላህ ከሀጂ ነቢ ጋር እንደዚህ ሁኑ ብሏል እንዴ! እያልኩ  መታዘብ ጀመርኩ። እነሱም አይ አንች ምኑን አይተሽ አላህ አንችን እድለኛ አድርጎሽ በደህናዉ ጊዜ አግብተሻል እያሉ ቀለበቴን ያዩ ጀመር ደስ የሚሉ እህቶች ይመስላሉ። ትንሽ ትንሽም ቢሆን ለመግባባት እየሞከርኩ ነዉ።ስማቸዉንም ነግረዉኛል አንደኛዋ ሀዉለት  ሌላኛዋ ደግሞ ሪሀና ትባላለች። ማሻ አላህ ጥሩ እህትማማች እንሆናለን ብያቸዉ ዳርሜንም አሳይተዉኝ ፍራሽ ይዜ ወደ ጠቆሙኝ ዶርም ስገባ........ ክፍል2⃣0⃣ #ይቀጥላል.... 👇👇join & Share👇👇 @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir
Show all...
👍 19 3
Photo unavailableShow in Telegram
የእግር ኩዋስ/Foot ball ጨዋታ በ video የምትመለከቱበት እጅግ ፅድት ያለ በትንሽ የኢንተርኔት ፍጥነት የሚሰራ ገራሚ አፕ አጊኝቻለው አፑን ቻናላችን ውስጥ ለቀነዋል እንዳያመልጣቹ 👇👇 https://t.me/funy_c https://t.me/funy_c
Show all...
Live Sport⚽️
Join⚽️👍
Photo unavailableShow in Telegram
ከዚህ በኋላ እድሜ መዋሸት ቀረ ! የእርስዎን ወይም የጓደኛዎን ፎቶ በማስገባት ብቻ የማንንም ሰው እድሜ ማወቅ ይቻላል ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን አፕሊኬሽኑን Download በማድረግ እድሜዎን ማወቅ ይቻላል Download Link For Android👉 https://t.me/funy_c Iphone 👉 https://t.me/funy_c
Show all...
👩‍💻Download App👨‍💻
Photo unavailableShow in Telegram
😮WOW ፎቶ በነፃ #EDIT እናረጋለን እናንተ ብቻ ከታች ያለዉን #Join ብለው ፎቶዎትን ይላኩልን ፍጠኑ ::👇👇
Show all...
😳 #JOIN
EDIT
Photo unavailableShow in Telegram
እነዚህ 2 ቀዳዳዎች(Venus Holes) በጀርባዎ ካለ ክፉኛ ወፍራም አይደሉም ወይም ጤናማ ኖት ማለት ነዉ ፣ ተብሎ ይታመናል። መሰል አስገራሚ እውነታዎች ለማግኘት #JOIN የሚለውን ይጫኑ👇👇👇👇
Show all...
🔴JOIN🔴
Photo unavailableShow in Telegram
ከሁሉም #ሴቶች_Telegram ውስጥ ሊጠፋ የማይገባው ለሙስሊም ሴቶች ብቻ የተዘጋጀ #Channel ልጋብዛቹ ✅😊😌          #በእርግጠኝነት_ለሴት_ልጅ 🧕 #የሚያስፈልጋትን_ነገር_በሙሉ_ታገኙበታላችሁ           👇👇👇 #Just_Join_Us 👇👇👇
Show all...
COUPLE PIC..
የፍቅር ጥቅሶች🥰
ውድድሮች📊
ኢስላሚክ ልቦለዶች✍
😍ቤተሰብ እንሁን😍
🥰 JOIN 🥰
Photo unavailableShow in Telegram
ሙስሊም ሴት ሆነሽ እንዴት ይህ የቴሌግራም ቻናል የለሽም? ውዷ እህቴ ይሄን የቴሌግራም ቻናል በስጦታ መልክ ተቀበይኝ ❤️ ❤️❤️ አሁኑኑ JOIN በይና ተመልከቺ ትገረሚያለሽ🥰
Show all...
❤️JOIN❤️
❤️JOIN❤️
የ Notcoin ዋጋ ዛሬ 9 ሰአት ላይ በተለያዩ የDigital Currency መገበያያ መተግበሪያዎች ላይ ይፋ ይደረጋል። ኖትኮይን በቅርቡ ተወዳጅ እየሆነ የመጣ ጨዋታ ሲሆን የስልክ ስክሪንን በመንካት ሳንቲም የሚያገኙበት ነበር። በዚህ እንቅስቃሴ ወደ 35 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ኖትኮይንን ሰብስበዋል። ዛሬ 9 ሰአት ላይ ባይናንስን ጨምር በተለያዩ Digital Cryptocurrency exchange ሲስተሞች ላይ List የሚደረግ ሲሆን ከዛ በኃላ ወደ ሌላ Crypto መቀየር መሸጥ እና መግዛት እንደሚችሉ ታውቋል። ኖትኮይን ያመለጣችሁ ሌላ ተመሳሳይ verified የሆነ ስላለ በዚህ ሊንክ በመግባት እና ተጫውቶ ሳንቲሞችን በማጠራቀም ይፋ ሲደረግ ወደብር መቀየር እንደሚችሉ እናሳውቃለን። ሊንክ👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1753715732 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1753715732
Show all...