en
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

Open in Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ስልክ መግዣና መሸጫ

Channel ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 51 840 subscribers, ranking 2 554 in the Technologies & Applications category and 608 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 51 840 subscribers.

According to the latest data from 06 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -1 602 over the last 30 days and by -44 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0.53%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 0.18% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 275 views. Within the first day, a publication typically gains 94 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 1.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 07 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Technologies & Applications category.

51 840
Subscribers
-4424 hours
-3307 days
-1 60230 days
Posts Archive
ስሜ ፊርዶስ ይባላል ። በጣም ቆንጆ ነኝ አልሃምዱሊሏህ በዛላይ በጣም የሚስብ በፈገግታ አለኝ ።ብዙ ወንዶች ለፍቅር ጥያቄ ያቀርብልኛል ። እኔ ግን አሏህን ፈሪና ታዛዠ ስለሆንኩ ፍቅር ምናምን የሚሉትን ነገር ፈፅም አልቀበለውም ።አሁን ድረስ ብዙ ወንዶች ያስቸግሩኛል ከዕለታት አንድ ቀን እንዲህ ሆነ ያንን ቀን መቼም ቢሆን አረሳውም ።ጁመዓ ቀን ነብር ከጓደኞቼ ጋር ተገናኝቼ  ቀኑን ሙሉ ስደስት የዋልኩት አመሻሽ ላይ ሁላችንም ተሰነባብተን ተለያየን። ወደ ቤት እያመራሁ እያለ ያልጠበቁት ክስተት ተከሰተ በግምት ሰዓቱ ከምሽቱ 1:30አከባቢይሆናል................ሙሉታሪኩንለማንበብ ክፈት የሚለውን ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇              🔴🔴🔴🔴                                🔴 ክፈት  ክፈት🔴                              🔴 ክፈት  ክፈት🔴                                 🔴🔴🔴🔴

"ጥቁር" እና "ነጭ" ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ የአውሮፕላን ጉዞ ላይ አንዲት ነጭ ሴትዬ ከአንድ ጥቁር ሰው አጠገብ ቁጭ አለች። ሰውየው አጠገቧ በመቀመጡም ጉዞው አልተመቻትም ነበር።ከዚያም አስተናጋጇን በመጥራት"በርግጥም ያለሁበትን ሁኔታ አልተረዳሽም መሰለኝ፣ ከጥቁር ሰው ጎን ነው ያስቀመጣቹኝ፣እኔ ደግሞ ከሚያስጠ ላ ሰው አጠገብ መቀመጥን አልስማማም፣ ስለዚህ ሌላን መቀመጫ ፈልጊልኝ"አለቻት። አስተናጋጇም፦"እሺ ተረጋጊ! የኔ እመቤት እዚህ ደረጃ ላይ መቀመጫዎች ሙሉ ስለሆኑ ከስር ልያልሽ"ብላት ተለየቻት። ከተወሰነ ደቂቃ ጥቁር ሰውዬ አስደንጋጭ ድርጊት ፈፀመ.....Read_more ሙሉ ለማንበብ ይሄን ይጫኑ 📥 ይጫኑ

🎁〰〰〰እዉነተኛ ታሪክ〰〰〰🎁   የታሪኩ ርዕስ 😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ??❓       🦋 #Part 🔟 #ፀሀፊ ☞ አሚር_ሰይድ ............የደሀ ልጅ ፍቅር.............      ሰአዲ ጋር ስንደዋወል ይሄን ሰሞን ወደ ሀርቡ የምመጣበት ሀጃ አለኝ...ከተመቸህ ጁምአ ሶላት ከሰገድክ በለላ  ከሚሴ መጥተህ አብረን ሀርቡ እንመለሳለን አለችኝ ......እኔም እሺ ብየ ከአንድ አመት በላይ በመወዳደድ በመነፋፈቅ ቅርብ ሁነን በሩቅ ፍቅር የምንሰቃየዉ ሰአዲ ጋር   በአካል  ለማግኘት ጁምአ ሶላቴን ሰግጄ ምሳ ከበላሁ ቡሀላ ወደ  ከሚሴ ከተማ ሄድኩ.. ከሚሴ እንደደረስከኝ ለሰአዲ ደወልኩላት እና ተገናኘን..የሰአዲ ዉበት የደም ግባት በአንድ አመት ዉስጥ እንኳን ሊቀንስ በጣም አምሮባታል፡፡ የመነፋፈቃችን ሁለታችንም አይን ለአይን በመተያየት የፍቅር የናፍቆት ስሜቶች በሁለታችንም ላይ ይነበባሉ፡፡ ..,..ሰአዲ ጋር አንዱ ካፌ ገብተን ሻይ ቡና እየተጠቀምን. እኔ እና እሷ ከተለያየን ቡሀላ የተከሰቱ ክስተቶች ዋና ዋና ፍሬ ሀሳቦችን አጫወተችኝ፡፡  የአንድ አመት መነፋፈቅ የወሬ ቀዷ ያለብን ይመስል በዛች በተቀምጥንባት ቅፅፈት እኔም እሷን መናፈቄን አለመርሳቴን ከሌላ ሴት ልጅ ጋር አለመጀመሬን ..ጭራሽ እሷን አለመርሳቴን ያሳለፍኩትን ሁሉ  እኔም  አጫወትኳት..... .....ሰአዲ በእኔ የተነሳ የሆነችዉን ያሳለፈችዉን አባቷ ሌላ ሰዉ ሊድራት እንደተቸገረች ..የቤተሰብ ጫና በርትቶባት ወደ ከሚሴ መምጣቷ...በዛች ትንሽ ደቂቃ ነገረችኝ........ አብራኝ እኔ ጋር ወደ ሀርቡ ቤተሰቦቿ ጋር መመለስ እንደምፈልግ  ነገረችኝ ፡፡ ......እኔም እሺ እንሄዳለን ግን ከሚሴ ያሉትን ዘመዶችሽን ሀርቡ ልሄድ ነዉ ብለሽ ንገሪያቸዉ አልኳት...... እሷም እሺ አለችኝ .....ሰአዲ ዘመዶቿን ሀርቡ ልሄድ ነዉ ሁለት ቀን ቆይቼ ሰኞ እመለሳለሁ  ብላ አስፈቅዳ ተሰናብታቸዉ መልሳ እኔዉ ጋር መጣች ......... እኔ እና ሰአዲ ሁነን ከሚሴ የሚገኘዉ መናሀሪያ ሂደን አብረን ወደ ሀርቡ ለመመለስ  በመኪና ተሳፈርን .......ሰአዲ ከጎኔ ነች ልቀፋት ወይንስ አልቀፋት እያልኩ ሁለት ልብ ሆንኩኝ ከጎኗ ስሆን የሚያረገኝን አሳጣኝ....  የሰአዲ ውበቷ ጨምሯል......መኪናዉ ሞልቶ ወደ ሀርቡ ጉዞ ጀምረናል.... አልፎ አልፎ አንዳንድ ወሬዎች  እናወራለን ፡፡     እያወራን ባለበት ሰአት .. ዋሌት ፖርሳየን ከሇላ ኪሴ  አወጣሁ ...ፓርሳየንም ከፍቼ በስጦታ እቃ መጠቅለያ የተጠቀለለ አወጣሁኝ እና..ሰአዲ ይሄ ለአንቺ ነዉ ብየ ከፈትኩት ....ሰአዲም ምንድነው አለችኝ??? ..... ይሄ ለአንቺ ነዉ መቼም እንደማረሳሽ እንደምወድሽ ይሄን ሀብል ስታይዉ ሁሌ እንድታስታዉሺኝ ነዉ...የውጭ ከብር የተሰራ የአንገት ሃብል አንገቷ ላይ አደረኩላት.... አንገቷ ላይ ሳደርግላት በሁለት እጄ መካከል ሆና ታየኛለች፡፡ስንተነፍስ የሁለታችንም ትንፋሽ ይጋጫል ሁለታችንም በስሜት ነበልባል ዉስጥ ነን.....እኔም ብስማት ወይኔ ደስታየ እሷም ቢሆን እንድስማት እንደምትፈልግ በምንተያይ በሁለት እጄቼ መካከል እንደሆነች የምታሳየዉ  አክት ያስታዉቃል ....ያንን የሚያምር ዉበቷን አምጥታ አይኔ ላይ ዘፈዘፈችዉ.....ማን ደፍሮ ምን ያድርግ....ልስማት ብመኘዉ የሚያምር ከንፈሯ ቢጠራኝም .....ነገር ግን ገና ሰአዲ የኔ አልሆነችም ከትዳር በፊት ማንኛዉ ነገር ማረግ ሀራም እንደሆነ አቃለሁ፡፡ ሰአዲን ገላዋን የምመኘዉ የኔ ካረኩ ኒካህ ካሰርኩኝ ቡሀላ ነዉ ዉበቷን ቁንጅናዋን መጠቀም የምፈልገዉ፡፡      ሀብሉን ከአረኩላት ቡሀላ ..... ከድሬ አመሰግናለሁ አንተን  ማጣት አልፈልግም እስከ እለተ ሞቴ  እንደምወድህ ተረዳኝ  እያለች በተቆራረጠ ድምፅ እምባ እየተናነቃት ነገረችኝ ፡፡        ሀርቡ ደረስን እኔም ወደ ቤቴ እሷም ወደ ሰፈሯ ሔደች...... አሁን ግንኙነታችን በጣም ቀለለ ምክንያቱም ሰአዲ ስልክ ይዛለች ጣት ማታ እንደዋወላለን፡፡  ከከሚሴ በመጣች   ምሽት ላይ ደወለችልኝ ከኬሚሴ ጀምረን መኪናው ላይ የሃብል ስጦታ ያደረኩላትን እንደገና በትውስታ በፍቅር መልክ ተረከችልኝ እንደዚህ ቀን ደስታኛ ሁኜ አላቅም እያለች ደስታዋን ነገረችኝ፡፡    እናም ገና ዛሬ ከኬሚሴ አብረን መጥተን ቤት ስገባ ምን ቢያጋጥመኝ ጥሩ ነው አለችኝ .....,ምን ተፈጠረ ምን አጋጠመሽ??? አልኳት .......,እሷም በአባቴ አማካኝነት ላግባት ብሎ የመጣዉ ልጅ እኔም  እንቢ አላገባህም ያልኩት ልጅ  መምጣቴን አዉቋል፡፡ አባቴ ደዉሎለት ነዉ መሰለኝ ገና እቤት ገብቼ ከመቀመጤ ሳልረጋጋ ... እቤት ሁለት ጓደኞቹ ጋር አብሮ መጥቶ  የምትፈልጊውን ነገር አደርግልሻለሁ እኔን ማግባት ያልፈለግሽበት ችግርሽ ምንድነው??? ብሎ አባቴ ጋር አናገረኝ አለችኝ ........እና ምን አልሽዉ??? አልኳት ድንግጬ የምትለኝን እያዳመኩኝ ነዉ..... .... ....... እሷም እንዲህ አለችኝ....ሳልፈራ ሳልጨነቅ ወደ አባቴ ዞር ብየ አባቴ ለእኔ ህይወት የምታስብ ከሆነ ከድርን ዳረኝ እኔ የምፈልገው ከድርን ነው ሌላ ሰዉ ብታመጣ ያለ እኔ ምርጫ አግቢ ብትለኝ አልስማማም የምወደዉን ሰዉ ዳረኝ  አልኩት አለችኝ ........ከዚያስ አባትሽ ምን አለሽ ??? አልኳት ...............ከዚያማ አባቴ ምንም ሳይመልስ በኔ ንግግር ደንግጦ  ፀጥ አለ ፡፡አግቢኝ ያለኝም ልጅ አብረዉት የመጡት ሰወችም ምንም ሳይሉ ከቤታችን ወጥተው ሄዱ      አባቴም እነሱ ከወጡ ቡሀላ ወደ እኔ መጥቶ  እንደ ፈለግሽ ሆንሽ ማለት ነዉ ??ለአንቺ የሚጠቅምሽ ጥሩ ሰዉ አምጥቼልሽ አሳፈርሽኝ ..አዋረድሽኝ ከዉርደትም ትልቅ ዉርደት እምቢ ብትይስ ለብቻየ ጠርተሽ እነሱ ሳይሰሙ አላገባም ብለሽ ብትመልሺ ምን አለበት..,እነሱ ፊት እንዴት እንደዚህ ትያለሽ ??..ከኔ ቁጥጥር ዉጭ ወጣሽ ማለት ነዉ ...ችግር የለም ሙያ በልብ ነዉ እምሰራዉን ስራ እራሴ አቃለሁኝ ብሎ አባቴ ከጎኔ ተነስቶ ሄደ ........ አሁን ደግሞ ላንተ ደውየ ነገርኩህ አለችኝ፡፡       ...አባቷ የመጣላት ትዳር ፊት እና አብረዉት የመጡት ሽማግሌዎች እያሉ  ለኔ ያላትን አመለካከት ግልፁን በድፍረት ለኔ ያላትን ፍቅር መናገሯ በጣም ደስ አለኝ  ......ነገር .....ግን ከድርን ነዉ ማግባት የምፈልገዉ ባለችዉ...የባሰ ያላሰብኩት ይሆናል ብየ እንኳን አስቤዉ ትዝ ብሎኝ የማያቅ በእኔ አቅም የማይፈታ የማልጋፈጠዉ ችግር እና መከራ ይዞብኝ መጣ. ....... #Part 1⃣1⃣ ይ............ቀ....... ..............ጥ......ላ...........ል 👇👇Join👇👇 @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

የሷሊህ ሚስት 🧕 አንዴ ባል ሚስቱን ልጆቹ ፊት ይመታትና የልጆቹ ልብ ውሰጥ ፍርሀትና ሀዘን ይዘራል ፡፡😭😭😭😭😭 ሚስትም ከተመታች በኋላ ልጆቿን አይታ እያዘነች ለባሏ እከሰሀለው ትለዋለች፡፡... እሱም:- እንድትወጪ እፈቅዳለሁ ያለ ማነው ?? እሷም :- በርና መስኮት ስለዘጋህ የማልከስህ ይመስለሀል?? እሱም(በአግራሞት ) :- 🤔🤔ምን ልታደርጊ ነው?? እሷም :- እደውላለሁ ...ትለዋለች እሱም:- ሁሉም ስልኮች እኔ ጋር ናቸው ያንቺም ጭምር...ይላታል እሷም ወደ መፀዳጃ ቤት ትገባለች ....ባልም በመፀዳጃ ቤቱ መስኮት ታመልጣለች ብሎ ስለሰጋ ወዲያው ወጥቶ ይጠባበቃት ጀመር፡፡ ነገር ግን እሷ....😭😭 ውሸት አይደለም ገብታቹ አንብቡት           ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️           ⬜️ OPEN || ክፈት ⬜️           ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️

🟡• BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+MFeOt_EPDcUwZTk0 https://t.me/+MFeOt_EPDcUwZTk0
🟡• BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+MFeOt_EPDcUwZTk0 https://t.me/+MFeOt_EPDcUwZTk0

ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 30-45 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ👇👇👇

✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️ 1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 2️⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ 3️⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇

😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️ ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️            ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️

💸 በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው ተጠቀሙ !!!👇 እኔ ከምነግራችሁ ገብታችሁ እዩት 👇

🔞🔞🔞🔞ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!🔞🔞🔞🔞
🔞🔞🔞🔞ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!🔞🔞🔞🔞

ፕሮፋይል ይፈልጋሉ?

🟡• BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+MFeOt_EPDcUwZTk0 https://t.me/+MFeOt_EPDcUwZTk0
🟡• BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+MFeOt_EPDcUwZTk0 https://t.me/+MFeOt_EPDcUwZTk0

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

💸 በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው ተጠቀሙ !!!👇 እኔ ከምነግራችሁ ገብታችሁ እዩት 👇