en
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

Open in Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ስልክ መግዣና መሸጫ

Channel ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 51 986 subscribers, ranking 2 546 in the Technologies & Applications category and 606 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 51 986 subscribers.

According to the latest data from 03 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -1 624 over the last 30 days and by -32 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0.57%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 0.18% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 298 views. Within the first day, a publication typically gains 96 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 1.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 04 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Technologies & Applications category.

51 986
Subscribers
-3224 hours
-3207 days
-1 62430 days
Posts Archive
እንደ እኔ የተረሳ ያልተነገረ አዲስ ታሪክ አዲስ ነገር እነሆ...🤔👇 👇👇👇👇👇 👉Click here👈 ☝️☝️☝️☝️☝️

እንደ እኔ የተረሳ ያልተነገረ አዲስ ታሪክ አዲስ ነገር እነሆ...🤔👇 👇👇👇👇👇 👉Click here👈 ☝️☝️☝️☝️☝️

እዉነተኛ ታሪክ 😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ??❓       💎 #Part 2⃣3⃣ ✍ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ  ኡምራችንን ጨርሰን ወደ ስራ ቦታችን ተመለስን ስመለስ ለሰአዳ ኡምራ ማድረጌን ፡፡ ለሁለታችን የወደፊት ሒወታችን አላህ እንዲያሳምርልኝ ዱአ ማድረጌን ደውየ ነገርኳት .......... ....ሰአዲ ኡምራ በማድረጌ ደስ አላት ፡፡         አልሀምዱሊላህ  ከዐባን በየሳምንቱ ጁምአ እረፍት ስለሆንኩ ኡምራ እሄዳለሁ፡፡ ሁሌም ዱአ አደርጋለሁ... ከእኔ እና ሰአዲ አልፎ ለማውቃቸው ችግር ሙሲባ ላለባቸዉ እና  የሞቱ ሰወች ሳይቀር ሁሉ ዱአ  አደርጋልሁ ..... ከስደት ህይወት ከዛ መከራ ለቅሶ ያተረፍኩት ብቸኛው ሃብት ይሄ ነው አልሃምዱሊላህ አላህ ይቀበለኝ ፡፡     ሰአዲ ጋር እየተደዋወልን ነዉ ከትንሽ ወራት በኋላ አንድ ሃሳብ አመጣች፡፡ >>>>>>ከድሬ አመቻችተህ ሳውዲ ውሰደኝ አለችኝ ......እኔም እርግጠኛ ነሽ የምመጪበትን ባመቻች ትመጫለሽ ??? አልኳት .....እሷም አዎ እዉነቴን ነዉ አለችኝ  .....ለኔ አሪፍ ሃሳብ ነዉ ደስ አለኝ .........እኔም ለሰአዲ አሰሪየ ሰው ይፈልጋል ለእኔም ኢቃማ ማውጣት ይፈልጋል፡፡ ግን ተመልሸ በየመን መሄድ አለብኝ ይሄን ሃሳብ እኔ አልወደውም ግን ለሰአዳ እንድትመጣ አማከርኩት፡፡ ..... አሰሪየም  ቀላል ነው በሰራተኛ ቪዛ ትመጣለች አለኝ ፡፡ አሰሪየ  ከተወሰኑ ቀናት ቡሀላ ለሰአዳ ወደ ሳዉዲ እንድትመጣ ቪዛ ሊያሰራላት ቢሮ ሄዶ ደወለልኝ ,,,,,,,,,, ......ሰአዳ መሃመድ ብሎ ማነው አለኝ ????   እኔም የአያቷን ስም ባዉቀዉም ለማረጋገጥ ብየ ሳዉዲ ሁኜ ደወልኩላት የአያቷን ስም ትክክለኛ መሆኔን አረጋገጥኩኝ ......     ግን ሰአዲም ወደ ሳዉዲ መምጣት የሚሳካ አይመስለኝም አለችኝ .......እንዴት ሰአዲ ???አልኳት ......... አባቴ አትሄጅም ምን አንሶሽ ነዉ ሰዉ ሀገር የምትሄጅዉ ??? አለኝ አባቴ  ኡፍፍፍፍ  አለችኝ ቁና ቁና እየተነፈሰች.......አባቴ ከፈቀደ ደዉየ,, እነግርሀለሁ አለችኝ ፡፡ ....   ስልኩ ተዘጋ አሰሪየ  ደወለልኝ ፡፡ የሰአዳ ስላልተሳካ በሌላ ጊዜ አልኩት .....አሰሪየም አንሷሪ ነው አልተቀየመም ...ጦይብ እኔ እንድትመጣ ልተባበርህ ብየ ነዉ አለኝ     ከቀናት በኋላ ደወልኩላት ሰአዲ ድምፇ ጥሩ አይደለም ነበር፡፡ የሆነችዉን ስጠይቃት >>>>>>>>>አባቴ ማግባት እንዳለለብኝ ወስነዋል አባቴ ግድ አሁን በዚህ ወር  ታገቢያለሽ አለኝ ሽማግሌም በዚህ ሳምንት የሚያገባኝ ሰዉ ይልካል....ከአቅሜ በላይ ሆነብኝ<<<<<<< አለችኝ .....የሰማሁትን ማመን አቃተኝ ፡፡    እና አንቺስ ምን ወሰንሽ ??? አልኳት ....ምንም አማራጭ የለኝም በመጣልኝ ባል ላገባ ተስማምቻለሁ ብላ  ሳትፈራ ነገረችኝ፡፡ ከድሬ አንድ ነገር ብቻ ነዉ መፍትሄዉ >>>>> ከወር በፊት ከመጣህ... በግድ አባቴን እምቢ ብየ  እንጋባለን አለበለዚያ ማግባት እፈልጋለሁ<<<<<< አለችኝ ..........አረ የምሰማዉ በህልምህ ነዉ በሉኝ እዉነት እዉነት አልመሰለኝም..ምን ይሻለኛል፡፡   ለሰአዳ እንደዚህ አልኳት  >>>>>>እኔ በስደት በበርሀ  የተሰቃየሁት እኮ አንቺን ላለማጣት ነዉ እንጂ የተሻለ ኑሮ ፈልጌ አይደለም፡፡ ከምትወደኝ እናቴ ከሚወደኝ አባቴ ከምወዳቸዉ እህት ወንድሞቼ ፡ ከማከብራቸዉ ምርጥ ጓደኞቼ ተለይቼ ስቃይ ያሳለፍኩት እኮ አንቺን ብየ ነዉ ፡፡ እናት አባቴ ቤት የምበላዉ የምጠጣዉ  አላጣሁም እኮ እንዴት እኔ ለፍቅር መሰወአትነት ከፍየ ለሌላ ሰዉ እሺ ብለሽ ትወስኛለሽ??? ትንሽ እኔ አላሳዝንሽም ??? የአንቺ ፍቅር ማለት ይሄ ነዉ..ፍቅር ከዚህ በላይ አታቂም ማለት ነዉ ???አልኳት .......ሰአዲም ምን ላርግ አባቴ በግድ እንደ አገባ  አስገደደኝ አለችኝ .........,እሺ አባትሽ አግቢ ብለሽ ገና ወደ ስደት ልመጣ ስል ቃል እኮ አለን፡፡ ፎቶሽን ሰጥተሽኝ ፎቶየን ሰጥቸሽ  ሁለት አመት ልንጠባበቅ ፡ቃላችንን ማጠፍ የምንችለዉ ሁለት አመት ከሞላን ቡሀላ ነዉ ተባብለናል፡ ሁለት አመት አልሞላንም ገና አንድ አመት ይቀረናል...ሙስሊም ቃሉን አይበላም ሰአዲ እባክሽ በቃልሽ ተገኚ እባክሽ ብየ ለመንኳት ......,እሷም አልችልም ማግባቴ አልቀረም አለችኝ ...............እኔም ብለምናት ብለምናት ከመጮህ ከማስረዳት ዉጭ ምንም ተፅእኖ መፍጠር አልቻልኩም፡፡ በመጨረሻም >>>>>> ሰአዲን አግቢ በቃ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ የኔ መሆን ካልቻልሽ ፡ መጥፎ ክፉ ነገር እንዲገጥምሽ አልፈልግም ለምን ስለምወድሽ..መዉደድ ደግሞ የሚወዱት የኛ ባይሆንም የሚወዱት ሰዉ ደስታ ለአፍቃሪዉ ደስታ ነዉ ይላሉ አፍቃሪዎች ለኔ ግን ደስታ ሳይሆን ስቃይ ነዉ አልኳት .......,እሷም ያ ሁሉ የአንተ ልፋት በቃ ገደል ገባ ማለት ነው???? አለችኝ ....... አወ ገደል ገባ እኔ ቃሌን አልበላሁም ገደል ያስገባሽዉ አንቺ ነሽ.....አንቺን ላለማጣት ሀራም ላለመስራት በሀላል የኔ ላረግሽ ስንት ስቃይ አልፌ አንቺ ቃልሽን በላሽ ...... አልኳት .. እሷም አዝናለሁ አለችኝ ስልኩ ተቋረጠ፡፡  ቁጭ ያልኩበት እንባ ፈነቀለኝ ልቋቋመዉ አልቻልኩም ከጉንጨ አልፎ ደረቴን አራሰው፡፡ የኔ ለቅሶ በዛ ወይኔ የአርባ ቀን እድሌ እንደዚህ የስቃይ ኑሮ አረክብኝ ሰአዲ የሌላ ትሆናለች ብየ ወላሂ አስቤም አላቅም፡፡ሰአዲ ሁለት አመት ሳይሞላት ቃሏን በላች፡፡ አላስቻለኝም የአፈቀረ እብድ ነዉ ፡፡ አዎ ከእብድ በላይ ነዉ እብድ አንዴ እብድ ተብሎ ተለይቷል፡ ግን የፍቅር እብደት ልብስ አያስወልቅ አያስለፈልፍ ግን ዉስጥን ቁስል የሚያደርግ ብዥታ ኡኡታ ለብቻ የሚሰማ ማስረዳት የማችለዉ ፡ ሰዉ ሊረዳህ ቢፈልግ እንኳ መግለፅ የማችለዉ እብደት ነዉ፡፡ ማመን አቃተኝ ሰአዲ እየቀለደች መሆን አለበት እዉነት እዉነት አልመሰለኝም. በሁለት በሶስት ቀን ልዩነት እዉነት መሆኑን ከአፏ መልሼ ለመስማት ብደዉል ስልኳ አይሰራም ከአስራ አምስት ቀን ቡሀላ  ደወልኩላት አልሀምዱሊላህ ስልኳ ሰራ  ግን  ልላ ሴት ልጅ ናት ስልኩን አነሳችዉ፡፡ ....እኔም ሰአዲ የለችም እንዴ ???አልኳት ..እሷም አለች ግን ማንም ሰዉ ማናገር አፈልግም አለችኝ ..እኔም ለምንድን ነዉ ሰዉ የማታወራዉ ???አልኳት ....ልታገባ ነዉ እኮ  የሰርጉ ቀን ተቆርጧል፡፡ ጊዜዉም ደርሷል ሰአዳ ለሚመጣዉ እሁድ(ከ7ቀን ቡሀላ) ታገባለች ብላ መቋቋም የማልችለዉ የቁም መርዶ ስልኩን ካነሳችዉ ልጅ አፍ ሰማሁ ሰአዲ በፊት ከልቤ የማይጠፉ የፍቅር ቃላች ዳግም ትዝ አለኝ        ሞት ነው የሚለየን ተባብለን ውዴ        ተለያየንኮ ሞተን ይሆን እንዴ ። ...እስከ ምሞት በማንም አልቀይርህም ያለችኝ እንደ አዲስ ማስታወስ ጀመርኩ....   በቆምኩበት ሌላ አለም ያለሁ መሰለኝ አእምሮየ ዝብርቅርቅ ያለ ሀሳብ ማሰብ ጀመርኩ ድንገት ሳላስበው እንባ😭😭 ፈነቀለኝ እናት አባት እንደሞተበት ሰዉ ስርቅርቅ ብየ አለቀስኩኝ ፡፡ ከማልቀሴ ብዛት የሰውነቴ  ሙቀት ከመጠን በላይ ሆነ ፡፡ ከቆምኩበት ወዴት እንደወደኩ አላወኩትም ተዝለፍልፌ መሬት ላይ  ወደኩኝ ፡፡ ከወደኩበት ስነቃ ራሴን ያገኝሁት ሳዉዲ የሚገኝ ሆስፒታል ውስጥ ግሉኮዝ ተተክሎብኝ ነዉ.ከዛም ሆስፒታል እንዳለሁ.ዶክተሩ እንደዚህ አለኝ.. #part 2⃣4⃣ ይቀጥላል join @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

ያልጀመራችሁ ካላችሁ መጀመር ትችላላችሁ። ጊዜ በወሰዳችሁ ቁጥር የማሸነፍ እድላችሁ እየጠበበ ይሄዳል። ለመጀመር 👉t.me/catsgang_bot/join?startapp=nTfJqtxpDgpyZuzw7SlWR

ልብ አንጠልጣይ #በኢስላማዊ አደብ የተዋዛ የፍቅር ታሪኮችን እንደጉድ የሚያገኙበት ብቸኛው ቻናል join አድርገው ይቀላቀሉ!
ልብ አንጠልጣይ #በኢስላማዊ አደብ የተዋዛ የፍቅር ታሪኮችን እንደጉድ የሚያገኙበት ብቸኛው ቻናል join አድርገው ይቀላቀሉ!

 .....የመኒው ግን ምንድነው ??? እንዴት ሰማን አለና ወደ ሰውየው ዞረ በቅጽበት ሰውየው የለም. ........ከድሬ አለና ጨበጠኝ ,,,,,,,,,,,መላኢካ ነው ብሎ አሰበ ለምን ከጎናችን በቅፅበት ነዉ የተሰወረዉ....   እኔ ደግሞ ምንም አልገረመኝም አላህ ይወቅ አልኩት ኡምራችንን ጨርሰን ወደ ስራ ቦታችን ተመለስን፡፡  ለሰአዳ ደውየ ነገርኳት .......... #part 2⃣3⃣ በ⭐ Reaction አሳዩኝ እስኪ😍👌 ይ....ቀ....,ጥ.....,ላ.....ል 👇👇 @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

〰〰〰እዉነተኛ ታሪክ〰〰〰 😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ??❓       🌀 #Part 2⃣2⃣ ✍ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ ፖሊሱ ለደላላ 500 ሪያል ሸጠኝ............... የገዛኝ ደግሞ ሌላ ሰወች ጨምሮ ከሚስ የሚባለው ቦታ ላይ ወስዶ 700 ሸጠኝ የስደት ባሪያ ሆንኩኝ ፡፡ ደግሞ  700 የገዛኝ ደግሞ መካ ላለው ዘመዴ 1600ሪያል ሸጠኝ ፡፡ ስደት የሰዉ ልጅ በብር የሚቀየርበት የሚሸጥበት አለም ነዉ፡፡       የጠለቀች ግዜ   ዕንባዬ ጠብ ጠብ    ምን ይላል መሰለሽ   ሀገሬ ወይ ስሚ..... የዕንባ ከረጢቴ ልኬቱን ጠርምሶ የሰው አገር አስፓልት ያፀዳል አልቅሶ ጠብ ይላል እንባዬ እሬት እየተፋ ስደት አቀርሽቶት ከባዕድሲጋፋ ሲከፋኝ ሲከፋኝ ስደት ሲከረፋኝ ሰንደቅሽን ለብሼ አገሬ ትዝ አለኝ አይዞህ የሚል ወገን በሌተበት ስቃይ ትራሴ እስኪጨቀይ ዕንባዬ ጠብ ጠብ!!    ሀገሬ ሆይ ስሚ መልስ ያልሰጠሻቸው የዕንባ ከረጢቶች የሞሉ የሞሉ ዘለላ ዘለላ ቱባ ቱባ የሚያካክሉ ዕንባቸወች ያዘሉ በየባዕድ አገር ስንት ነፍሶች አሉ? ያ የድሮ ታሪክ የጅብ እና አሃያው ጓደኝነታቸው ቀን እስኪጨልም ነው የሚል ተረት ነግረሽ እንዳላሳደግሽን ጅቦች ባገር በዝተው ጅብ አገር ሰደድሽን ይበላ ስጋዬ ይተልተል ግድ የለም አንገቴም ይቀላ ሞት ለሰው አይቀርም ሞቴን ባይኗ ስታይ ስቃይ የሚተፋው የምዬን ዓይን ነው እናቴን ሳስባት መቀነቷን አስራ ቅፀፈት ሲያጠለሻት ሆዷ ሲገዘገዝ ሰውነት ሲሸሻት ጠብ ይላል ዕንባዬ ሀገሬ ሆይ ስሚ እደው ለሐቅ ስልሽ ከላይ የፃፍኩልሽ የዘለላን ዕንባ የቅንጣት ስሜቴን ከቶም አይገልፀልሽ!! ብቻ ግን ብቻ ግን የጠለቀች ግዜ የፀለመ ግዜ ተተኪው ጨለማ ግዜ ያነገሰው ያንን ብሩ ፀሐይ የማንነትን ደን አቃጥሎ ሲያጋየው የት ሔዳ ይሸፈታል? እንኳን እሩቅ ምስራቅ ውስጡም ባንዳ ሆኗል!!! ይበለን ይላሉ አበው ሲተርቱ እውነት ግን ይበለን? ያባላን እያለ እኛ ምን በወጣን!!! ሀገሬ ወይ ስሚ በሰው አገር ውሃ ኢትዮጲያዊ አይጠራም ቀድሞም ውስጡ እንጂ ገላው አልቆሸሸም ገላው የቆሸሸ ባንዲት ባልዲ ይጠራል ውስጡ ያደፈበት በባህር ይበላል!!! ይሔ ነው መልካችን ለቅሶ ነው ሳቃችን ምሬት መለያችን ዕንባ ሰንደቃችን!!! ባንዲት ጠባብ ጎጆ ጣሪያላይ ተሻግሮ የሳር ሽፋኖቿን ሸርሽሮ ሸርሽሮ ጭስ ይንቦሎቦላል ቀለያት ተሳልሞ ሲሻው አጉሮምርሞ ዝናብ ዶፍ የሆነው የእማዬ ዕንባነው!!! እንዲህ ትለዋለች... አንተ የሰው መላክ የደግ ተምሳሌት የቆፍጣናነት ልክ ያትኩን ባይ ደሴት አሁን ባየህልን የዝቅታን ስሌት ዕምዬ ቆፍጣናው አንዴ ተነሳና ዕንባህን አፍሰው እማምላክን በለን አትማረን ግድ የለም መቼም ከዚህ መኖር መሞት ፀኑ አይደለም!!! የፀሎቷ መድፊያ የዕንባ ጠብታ ነው ጠብጠብ ዕንባዬጠብጠብ    አልሀምዱሊላህ ከስንት ስቃይ መከራ ቡሀላ  መካ ደረስኩ፡፡ ወላሂ  ስደት በዚህ ፁሁፍ ክፋቱን ያለፈብኝን ተናግሬዉም ፅፌዉም አያልቅም ከፊሉን ብቻ ነዉ የነገርኳችሁ.ስደት ያንገሸግሻል ብቻ የባሰ አያምጣ ያለፈ አይቁጠር  ....     መካ ዘመዴ ጋር  ሳምንት አርፌ..... የብየዳ ሙያ ስለነበረኝ ስራ ገባሁ     የብየዳ ቤቱ ባለቤት የመዲና አንሷር ዘር ያለው ነበር ሶስት ቀን ረፍት ሰጠኝ፡፡ ማደሪያ ክፍሌንም ከአንድ የመኒ ጋር አደረገልኝ አንድ ክላስ ሁለት ሰው ነው የሚሰጠው ስራ ጀመርኩ፡፡         ለሰአዳ ደወልኩኝ ድምፄን እንደሰማች ከድሬ ናፍቀሀኝ ተጨንቄ ነበር  ብላ አለቀሰች  እኔም ድምፃን እንደሰማሁ እምባየ ኮለል እያለ ወረደ......ተሰቃይቸ መካ እንደገባሁ እምባ እየተናነቀኝ  ነገርኳት፡፡  ......አልሀምዱሊላህ ዋናዉ በሰላም መግባትህ በሒወት መኖርህ ነዉ ፡፡ ከድሬ ክፉን ካልወጡት ኸይር አይገኝም ....አሁን ድምፅህን በመስማቴ ደስተኛ ነኝ አለችኝ፡፡ .....በሳምንት መደዋወል ጀመርን ፡፡ ሳምንት በቂ እንዳልሆነ እየናፈከኝ ስለሆነ በሁለት በሶስት ቀን መደዋወል እንዳለብን ነገረችኝ ..... .......እኔም ሰአዲ ጋር ማዉራቴ ደስተኛ ነኝ ፡፡  ብየዳየን እየሰራሁ ብርም ቢበላኝ ይብላኝ ብር እንጂ ደም አይወጣ ለሰአዳ ያልሆነ እያልኩ በሁለት ቀን በሶስት ቀን እደዉልላታለሁ.......,    እንደዚህ እየተደዋወልን ጊዜዉ ሲሄድ አያስታዉቅም ሳላስበው በስራ አንድ  አመት ሞላኝ፡፡ የናፈቀኝ መካ ካልመጣሁ ብየ ወደጓጓሁበት ካእባ ለመሄድ ወሰንኩ የኡምራ ልብስ ለብሸ ከየመኒው ጋር ኡምራ ለማድረግ ለመሄድ  ተዘጋጀን ፡፡ የመኒው በጣም ዲን ያለው ልጅ ነው የፈጅር ሰላት ሳይቀር ቀን በቀን  ይቀሰቅሰኛል፡፡     ..........የመኒዉ ጋር ተያይዘን ካእባ ኡምራ ለማድረግ ሄድን ለመጀመሪያ ጊዜ ካዕባን ላየዉ ነዉ ፡፡ያበምኞት በtv የማየዉ ፡በሀዲስ የማቀዉ  እስከማየዉ የናፈቀኝ... የአላህ ቤት ፊት ለፊት እያየሁት ቆምኩኝ፡፡ ደስ አለኝ አልሀምዱሊላህ ከብዙ መከራ ቡሀላ ደስታ አለ አይደል የሚባለዉ. ....... የመኒዉም እስኪ አላህን ለምነው ዱአ አድርገህ ከፈጣሪ ጋር አይመለስም አለኝ    ......እጆቼን አንስቼ  አላህን ካመሰገንኩት በኋላ >>>>አላህ ያን መጥፎ  ስደት ያንን ሁሉ ያሳለፍኩት ሰአዳን ላለማጣት ነዉ.....ሰአዳን እንዲሰጠኝና ከሷ ልጆችን እንድወልድ ..አላህን እያለቀስኩ ለመንኩት፡፡ .......የመኒው ልጅም ገረመው ዱአ ሳደርግ ሰአዳን ሰአዳን ማለት ሳበዛ ሰምቶኛል፡፡ መቼም ሰአዳ የታደለች ናት አለኝ ሳቅ ብሎ፡፡        ጠዋፍ አድርገን በሰልፍ ሀጀረል አስወድን ሳምኩት ካእባውን እየዳበስኩ ፌቴ ላይ አብሳለሁ... ስነ_ስራአት አስከባሪው  ጠጋ አለኝና ...የምናመልከው አላህን እንጂ ካዕባውን አይደለም ከሸሪዐው ውጭ አትስራ የሚሳመው ጥቁሩ ድንጋይና ሩክነል የማኒ ብቻ ነው አለኝ ፡፡       እኔም መርሀባ እሺ ብየ ወደ መቃሙ ኢብራሂም ዘንድ ቆሜ ሁለት ረከአ ሶላት ሰግደን ሶፋና መርዋ መሮጥ ጀመርን የመኒው ልጅ ጋር ነኝ ዱአ አድርግ ይለኛል ፡፡ .....እኔም አደርጋለሁ ግን አሁንም ሰአዳን አደራ የኔ አርግልኝ ሰአዳን አደራ የኔ አርግልኝ እያልኩ እደጋግመዋለሁ፡      በኪታብ የማውቀው ካዕባን በአካል አግኝቸው እንዴት ልጥገበው .....የሰው ብዛት እንዴት ደስ ይላል.......የመስጊዱ ዉበት ስፋት አቤት ደስ ሲል . .............ዘምዘም ዉሀ እንደፈለክ ትጠግባለህ ብቻ ብዙ ነገር ነዉ ማየቴ አልሀምዱሊላህ፡፡        የመኒው ጋር ወደ መርዋ እየሄድን ምን ታስባለህ አለኝ ???? ....እኔም ልክ እንደ አንተ ህጋዊ የሳኡዲ መኖሪያ ፍቃድ አዉጥቼ  ህጋዊ ሆኜ በኢቃማ መኖር አልኩት ......ድንገት አንድ ራሰ በራ የመኒ የሚመስል እንደኛ የኡምራ ልብስ የለበሰ ሰው መካከላችን ገባና አቀፈን ንግግራችሁን ሰምቻለሁ ኢንሻ አላህ አላህ ይሄን ነገር እውነት አድርጎት እዚሁ ቦታ ዳግም እንገናኛለን አለን..  ...... የመኒው ልጅ ሸምሳን ይባላል አሏሁመ አሚን አለ እኔም አሚን አልኩኝ ፡፡

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 😡 BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ 👏ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+YdUx3XNJ0G5hZGU0 https://t.me/+YdUx3XNJ0G5hZGU0
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 😡 BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ 👏ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+YdUx3XNJ0G5hZGU0 https://t.me/+YdUx3XNJ0G5hZGU0

Repost from N/a
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

Repost from N/a
ተለቀቀ ‼️ 💢 የ12ተኛ ክፍል የመውጫ ፈተና አሁን ተለቀቀ ተፈታኞች ስንት እንዳመጣችሁ እና ቀጣይ አመት ምትፈተኑ ጥያቄው ምን እንደሚመስል ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ተጫኑ👇👇👇 https
ተለቀቀ ‼️ 💢 የ12ተኛ ክፍል የመውጫ ፈተና አሁን ተለቀቀ ተፈታኞች ስንት እንዳመጣችሁ እና ቀጣይ አመት ምትፈተኑ ጥያቄው ምን እንደሚመስል ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ተጫኑ👇👇👇 https://t.me/+NsSa3YBJTbw3MTU0

Repost from N/a
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

🚨BREAKING የአውሮፓ ቻምፒዮን ሊግ የእጣ ድልድል በቀጥታ በስልካችሁ ያለምንም ኢንተርኔት ለመከታተል ከታች ያለውን LIVE ሚለዉን ይጫኑ

Repost from N/a
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️

❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ⁉️
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ⁉️

💰💵 ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት እያደረገ ነው 💰 ✈️ቴሌግራም የቲክቶክን 📱 ፈለግ በመከተል Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል። ቴሌግራምም ይህንን ነ
💰💵 ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት እያደረገ ነው 💰 ✈️ቴሌግራም የቲክቶክን 📱 ፈለግ በመከተል Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል። ቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major ⭐  በተሰኘ Airdrop መሰል ነገር መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል።💲 1 ሰው invite ስታደርጉ 750 star ታገኛላቹ premium ከሆነ 1000⭐️ እርግጥ ነው Airdrop እየበዙ ስለመጡ እያሰለቻቹ እንደሆነ ይሄ ግን በጭራሽ ሊያልፋቹ አይገባም 100% የተረጋገጠ እና የቴሌግራም የራሱ project ነው ሁላቹም መጀመር አለባቹ።🤩 ስራውን ለመጀመር ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ስታርት በሉት 👉 ⤵️⤵️ ⭕️ https://t.me/major/start?startapp=1753715732 https://t.me/major/start?startapp=1753715732

Repost from N/a
🔴የ 12ተኛ ክፍል የኢንትራንስ ውጤት ተለቁዋል ‼️ ዉጤቱን ለማግኘት ከስር OPEN የሚለውን ተጫኑ !!! 👇

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 😡 BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ 👏ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+rFaL4ayu0zA5NzU0 https://t.me/+rFaL4ayu0zA5NzU0
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 😡 BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ 👏ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+rFaL4ayu0zA5NzU0 https://t.me/+rFaL4ayu0zA5NzU0

Repost from N/a
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹

ስልክ መግዣና መሸጫ - Statistics & analytics of Telegram channel @jijiphone