en
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

Open in Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ስልክ መግዣና መሸጫ

Channel ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 51 692 subscribers, ranking 2 568 in the Technologies & Applications category and 614 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 51 692 subscribers.

According to the latest data from 09 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -1 569 over the last 30 days and by -34 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0.52%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 0.17% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 271 views. Within the first day, a publication typically gains 89 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 1.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 10 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Technologies & Applications category.

51 692
Subscribers
-3424 hours
-3217 days
-1 56930 days
Posts Archive
📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ 🎖#የታሪኩ_ርዕስ ☞ #አደራዬ...... ✍ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር #Part ☞ሀያ አምስት ➋➎ ምነዉ ፊርዶስ የደበረሽ ትመስያለሽ" አለኝ ሪድዋን አይ እኔ አልደበረኝም አንተ የኔጋር ለመሄድ ተስማማህ? " ....አወ  ተስማምቻለሁ በርግጥ ስራዉ ከባድ ነዉ ግን አብረን ስለምንሰራ አይዞሽ አይከብደንም" ግን ሪድዋን እዛ ስራ ቦታኮ ማጨስ፤ መቃም፤ ስአት ሳይደርስ  ከስራ መዉጣት.... አይቻልም። "አዉቃለሁ ፊርዶስ ግን ለተወሰኑ ቀናቶች አይደል እዛ የምንቆየዉ? አይከብደኝም" በማለት መልስ ሰጠኝ። አባቱም የምትቆዩት ለተወሰነ ቀናት፣ ብቻ ላይሆን ይችላል ምናልባትም ሳምንታት፤ወራት፤ አመት.... ምን ያህል እንደምትቆዩ አላዉቅም ብቻ ጓደኛየ ከክፍለ ሀገር እስከሚመለስ ድረስ ትሰራላቹህ። አሀ ሪድዋን ከሱስ ሙሉ ለሙሉ መዉጣት እስከቻለ ድረስ ማለቱ ነዉ ቆይ እሽ በወራት ዉስጥ ከሱሱ መዉጣት ካልቻለ አመት ሙሉ እዛ መቆየታችን ነዉ እያልኩ ሳስብ "በሉ ጓደኛየ ነገ ስለሚሄድ ነገ ስራ ትጀምራላቹህ ተዘጋጁ"..ብሎን  ሄደ። እኛም እሽ ብለን ለመሄድ ተስማማን። ነገ አዲስ ስራ እንደምጀምር ለእማና ለአያቴ  ነገርኳቸዉ እነሱም ተስማሙ። በመቀጠልም ስለ ሪድዋን ታሪክም አንድ በአንድ አጫወትኳቸዉ የምር አዘኑ ለሱ ብየ እንደሆነ አዲስ ስራ የምጀምር መናገር አቃተኝ ይቆጡኛል ብየ አሰብኩ ግን ከሱጋር ስሄድ ቢያዩኝ ወይም ሌላ ሰዉ ቢነግራቸዉ.... ብየ ፈራሁ እንደምንም ብየ ነገርኳቸዉ። እነሱም ማገዝ እንዳለብኝ አበረታቱኝ አሁን ጭንቀቴ ቀለለኝ። እኔና እሪድዋን ዛሬ አዲስ ስራ ልንጀምር ነዉ።  ተደዋዉለንም ተገናኘንና ወደ አዲሱ የስራ ቦታ ሄድን ዋዉ! በጣም ሰፊ ቦታ ነዉ በዛ ላይ ሰራተኞችን የሚያመላልሱበት የራሳቸዉ ሰርቪስም(መኪና) አላቸዉ።በር ላይም ዘበኛ አለ። እኛም ይህን እየተመለከትን ወደ ዉስጥ ገባን። ስንገባ በፈገግታ አንድ ወንድና አንድ ሴት ተቀበሉን ወድያዉም ተተዋወቅናቸዉ ሴቷ ሀናን ስትባል ወንዱ ደግሞ ኡስማን ይባላል ብቻ እንዲህ ስማቸዉን ነግረዉን እኛም ነግረናቸዉ የስራ ቦታዉን በደንብ አስጎበኙን። ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ሁሉም ሰራተኞች በህብረት  ይሰራል። እንግዲህ እኛም ከዛሬ ጀምረን እዚህ መስራት እንጀምራለን። እኔ ግን ስለስራዉ ችሎታዉ የለኝም እኔ የማዉቅ የሂሳብ ስራዎችን ነዉ። ሪድዋን ግን በኢንጂነሪንግ ዘርፍ ስለነበር የተማረ ለሱ መኪናዎችን መገጣጠም ቀላል ነዉ ብቻ እኔም እለምደዉ ይሆናል። እያልኩ በመጀመሪያ የመገጣጠሚያ እቃወችን ስም ከዛ መኪነዎች እንዴት እንደሚገጣጠሙ፤ እንዴት በቀለም ተዉበዉ ለሽያጭ እንደሚቀርቡ በትኩረት መመልከት ጀመርኩ። ስራዉ ትንሽ ከበድ ቢለንም እኔና እሪድዋን ጠንከር ብለን መስራት ጀመርን አንዳንዴ ሪድዋን በጣም እራሱን ያመዋል የዛኔ ንፋስ ልቀበልና መጣሁ ብሎ ከግቢ ይወጣል። ከትንሽ ቆይታ ቡኋላ ይመለሳል። ግን ንፋስ ሊቀበል ሳይሆን የሚወጣ ሊያጨስ እንደሆነ በደንብ አዉቃለሁ። ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ስከታተለዉ ነበር። እሱ ግን ሲጋራዉን ትቸዋለሁ እያለ ይዋሸኛል ደሞኳ እንደማያጨስ ቃል ገብቶልኝ ነበር። ግን በአንዴ ለመተዉ ከባድ ነዉ ቢያንስ ቀስ በቀስ ይተወዋል አሁን ለራሱ እዚህ ስራ ከጀመርን ጀምሮ ብዙ ለዉጦችን አይቸበታለሁ ቀደም ሁል ጊዜ ይቅማል፤ ያጨሳል አሁን ግን መቃሙን ትቶታል ማጨሱን ግን ሊተወዉ አልቻለም። እኔም ማጨሱን እንዲተወዉ ንፍስ ልቀበልና መጣሁ ሲል እንዲሄድ አልፈቅድለትም ነገር ግን በጣም ሲያመዉ ያሳዝነኝና ከሳምንት 2 ቀን ሂድ እለዋለሁ። በሳምንት 7 ቀን የሚያጨሰዉን ወደ 2 ቀን  በመቀነስ ቀስ በቀስ እንዲተወዉ ማድረግ እንደምችል ሙባረክ በደንብ ነግሮኛል እኔም እንደነገረኝ እያደረኩ ነዉ። አንዳንዴ ጓደኞቹ ይደዉሉና ጫት ይዘህ ና ይሉታል። እኔም ምንድነዉ ያሉህ ብየ እጠይቀዋለሁ እዉነቱን ይነግረኛል ግን አንተ ሳትሄድ ጫቱን ላክላቸዉ እያልኩ ብዙ ጊዜ አስልኬዋለሁ። ጓደኞቹም ከዛን ጊዜ ጀምሮ ና ሳይሆን ጫት ላክልኝ ማለት ጀመሩ አየህ ሪድዋን! አንተን ፈፅሞ አይፈልጉህም እነሱ የሚፈልጉ ጫት እንድትገዛላቸዉ ብቻ ነዉ። ቆይ እሽ እነዚህ እዉነተኛ ጓደኛ ናቸዉ ወላሂ አይደሉም አንተ የጫት መቃሚያ ገንዘብ ባይኖርክ ዙረዉም አያዩህ ስለዉ.... ለማመን ቢከብደዉን በሂደት ግን እዉነቴን እንደሆነ ገብቶት ወደነሱ ሂዶም ጫት ልኮም አያዉቅም ስልክም ቢሆን አያነሳላቸዉም አላሀምዱሊላህ የመጀመሪያዉ እቅዴ ተሳካ። በዛ ላይ እዚህ የሚሰሩ ሰራተኞች በጣም ጥሩዎች ናቸዉ ሌላጓደኛ አያስፈልግህም። ሪድዋንም እሽ ብሎ የሚዉል እዚህ ከሚሰሩ ወንዶች ጋር ነዉ። ማሻ አላህ ብዙዎቹ ሀፊዝ ናቸዉ።ብዙ ጊዜ ስራ ስንጨርስ  ሴቶች ለብቻ ወንዶች በልብቻ  እንሰበሰብና የተለያዩ ስለዲናችን፤ ስለሂወታችን፤ አንዳንዴም ስለ ትዳር እንነጋገራለን። በእኛ በሴቶች ጀመአ በተለይ ሀናን ደስ የሚል ፀባይ ያላት ልጂ ናት እኔና እሷም ቀስ በቀስ ጥሩ ጓደኞች ሁነናል ለሪድዋንንም ሀናንን አስተዋዉቄዋለሁ። አንዳንዴ እሷም ትመክረዋለች እንግዲህ እንዲህ እንዲህ እያልን  ስድስት(ወሮችን) አሳለፍን እሪድዋንም ከሳምንት አንዴ በጣም ሲያመዉ ያጨሳል። እነማም እሪድዋንን እቤት ይዘሽዉ አትመጭም ወይ እያሉ እየጠየቁኝ ነዉ እኔም ለሪድዋን እነማን ስላንተ ነግሬቸዉ መቸ ነዉ የምታስተዋውቂን እያሉኝ ነዉ እና እሁድ አይመችህም በማለት ጥያቄ አቀረብኩለት እሱም እሽ እመጣለሁ ብሎኝ ተለያየን። የማይደርስ የለምና ዛሬ እሁድ ነዉ ሁላችንም .የሪድዋንን መምጣት እየተጠባበቅን እያለ ከድንገት ስልክ ተደወለልኝ። ሪድዋን ነበር የደወለ። እቤታችን እየደረሰ እንደሆነ ነገረኝና እኔም ወደ ዉጭ ወጥቸ እሱን መጠባበቅ ጀመርኩ። ከትንሽ ቆይታ ቡሀላ ሪድዋን መጣ።  ሰላም ብየዉ  ወደቤት ይዤዉ ገባሁና እነማን አስተዋወኩት። እነማም ተተዋዉቀዉት ምግብ በልቶ ሲጫወት ቆይቶ.....  "አባየ ብቻዉን ስለሆነ መሄድ አለብኝ" ብሎ ተነሳ እነማም በቀጣይ ሳምንት እንደሚጠብቁት ነገረዉት "እሽ" ብሎ ሄደ። በቃ ከዚህን ቀን ጀምሮ  እሁድ እሁድ ሪድዋን እኛ ቤት ለእነማ የተለያዪ ስጦታዎችን ይዟላቸዉ ይመጣል።ሲጫወትም ቆይቶ ይሄዳል። ካስተዋወኳቸዉ ጊዜ ጀምሮ እነማም ከሪድዋን ጋር በደንብ እየተቀራረቡ መጥተዋል። በቃ እሱ ከመጣ የማይሰራ ምግብ የለም የማይወራ ወሬ የለም ቤታችንን እሁድ እሁድ ሪድዋን በሚያወራቸዉ ቀልዶች ሳቅ መድመቅ ጀምሯል። እነማም እሁድ ደርሶ ሪድዋን እስከሚመጣ ይናፍቃሉ ሲመጣም ይመክሩታል አይዞህ ይሉታል ብቻ እንደነትና ልጂ ሁነዋል። እኔም አሁን ላይ ከሪድዋን ጋር በጣም ተቀራቤለሁ። የምር ሪድዋን እንደቀልድ እያረገ የሚያስቀን ቁም ነገር ያላቸዉ ቀልዶች እንዴት እንደሚያምሩ። አንዳንዴ ሪድዋን ግን ማን እየነገረህ ነዉ እንደዚህ አይነት ቀልዶችን? በማለት ጥያቄ አቀርብለታለሁ እሱም "ከመፀሀፎችና የተለያዩ  ሰዎች ሲያወሩ የምሰማቸዉ ቀልዶች ናቸዉ።" በማለት ይመልስልኛል ደሞ የመፅሀፍ ዉድድራችንም ብዙ እንደጠቀመዉ በተደጋጋሚ ያጫዉተኛል። የምር አንዳንዴ ስለ ሪድዋን ሳስብ ከአንድ አመት በፊት እንደዛ እንደማልጠላዉ ሁሉ አሁን በተቃራኒዉ የደስታየ ምንጭ ሁኖ ከሱ መራቅ አልፈልግም።በርግጥ ቀደም የምጠላዉ በአለባበሱ እንጂ እንዲህ ቀርቤ አይቸዉ አልነበረም ብቻ ሰዉን በማየት ብቻ የሰዉን ማንነት ማወቅ እንደማንችል በደንብ አዉቄለሁ። ምክንያቱም አንዳንዶቹ ልብሳቸዉን አሳምረዉ ዉስጣቸዉ ግን የሚያስጠሉ ብዙ ሰዎችን አይቻለሁ። ሰሞኑን ደግሞ ሪድዋን ካጨሰ 👇👇👇

#TAPSWAP የጀመራቹ ሰዎችም ሆነ ያመለጣችሁ ሰዎች ይኸው አዲስ ነገር ለእናንተ መጥቷል.. በብዙ እየተጠበቀ ያለ ነው አሁን ላይ ቴሌግራምም Verify አድርጎታል አብዝሀኛው ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ እየተጫወተው አይደለም #Start ብላቹ አስጀምሩት። ሊንክ👇👇💸 https://t.me/Prickgame_bot?start=ref-8fQD6MvFPTHpQhR5X9UXeD https://t.me/Prickgame_bot?start=ref-8fQD6MvFPTHpQhR5X9UXeD

Okay I'll tell u the secret beka ከኔ በላይ ደስተኛ የሚያረግሽን ማንኛውንም ሰው በጣም ነው የምጠላው..😑😜 @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን Profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር HALAL VIBES CHANNEL OPEN ያድርጉ ይወዱታል👇👇👇
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን Profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር   HALAL VIBES CHANNEL OPEN ያድርጉ  ይወዱታል👇👇👇

ጤና እና እንክብካቤ ይሻሉ...? ለማንኛውም በሽታ መፍትሔ አለን ‼ ያማክሩን * ለስኳር * ለደም ግፊት * ለጨጓራ * ለኩላሊት ጠጠር * ለጉበት * ለስንፈተ ወሲብ * ለሪህ * ለእግርና ለብብት ጠረ
ጤና እና እንክብካቤ ይሻሉ...? ለማንኛውም በሽታ መፍትሔ አለን ‼                ያማክሩን * ለስኳር               * ለደም ግፊት * ለጨጓራ             * ለኩላሊት ጠጠር * ለጉበት               * ለስንፈተ ወሲብ * ለሪህ            * ለእግርና ለብብት ጠረን * ለኪንታሮት             * ለሚነቃቀል ፀጉር * ለነርቭ                       * ለቆዳ በሽታ * ለአባላዘር               * ለማህፀን ችግር * ለማድያት                   * ለአስም በሽታ * ለወር አበባ መዛባት / መቆራረጥ / በማንኛውም የሶሻል ሚዲያ አማራጮች ያገኙናል በ Telegram chanal https://t.me/alhabeshi87 በ Tiktok ፔጃችን @alhabeshi87 ላይ ይከታተሉን ለበለጠ መረጃ :– +251995038603 ወይም                             +251995038703 ይደውሉ አድራሻ:–አዲስ አበባ ቤተል አለም ባንክ አል–ሐበሺ የባህል ሕክምና

የ not coin ተከትሎ የመጣ አዲስ እና እድገትላይ ያለ coin ነው አሁኑኑ ጀምሩት 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=gZ51Gy https
የ not coin ተከትሎ የመጣ አዲስ እና እድገትላይ ያለ coin ነው አሁኑኑ ጀምሩት 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=gZ51Gy https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=gZ51Gy

✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️ 1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 2️⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ 3️⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇

😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️ ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️            ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️

ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 30-45 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ👇👇👇

🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞 ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!
🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞 ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!

🛎 ሰላም ለሁላችሁም 📢ታላቅ ቅናሽ ✔️ማስተዋወቅ የሚፈልጉት ነገር አለ ? R 🔴መልሶት አዎ ከሆነ ከእኛ ጋር በመስራት የፈለጉትን ማስታወቂያ በ ✅️ 13k ሰዎች መሃል በማስተዋወቅ ስኬታማ መሆን
🛎 ሰላም ለሁላችሁም 📢ታላቅ ቅናሽ ✔️ማስተዋወቅ የሚፈልጉት ነገር አለ ? R 🔴መልሶት አዎ ከሆነ ከእኛ ጋር በመስራት የፈለጉትን ማስታወቂያ በ ✅️ 13k ሰዎች መሃል በማስተዋወቅ ስኬታማ መሆን ይችላሉ ✔️ ከምናስተዋዎቃቸው ነገሮች በጥቂቱ እናሳያቹ 🔅 የድርጅት ማስታወቂያ 🔅 የተለያዮ አልባሳት 🔅 የፊልም ማስታወቂያ 🔅 የአዳዲስ ዘፈኖች ማስታወቂያ 🔅 የ መድሀኒቶችን ማስታወቂያ 🔅 የክፍት ስራ ቦታ ማስታወቂያ 🔅 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች 🔅 የስልክ እና የlaptop 🔅የ ኮንሰርት ማስታወቂያ 🔅 የ ዩቲዩብ ቻናል ማስታወቂያ 🔅ትሪትመንቶች እና ሌሎችም ሽያጮች 🔅የትምህርት ተቋማት…... 🔅 የህክምና ማዕከላት 🔅የስራ አገናኝ ኤጀንሲዎች…… 🔅 ሆቴል፣ካፌና ሬስቶራንቶች...... ➲ እንዲሁም የተለያዩ የ Business እና ሌሎችንም በአጭሩ እኛ ማናስተዋውቅላቹ ነገር የለም ሀሳቡ ብቻ ከእርሶ ይምጣ :: Channel 📢 t.me/funy_c 💯 ከእኛ ጋር ስኬታማ ይሆናሉ::   እኛን ለማግኘት በቴሌግራም መስመር ⏩ @Sami_fam 📢📢📢📢⏰️⏰️⏰️

🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞 ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!
🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞 ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

🥳የምስራች የምስራች የምስራች ማስታወቂያ ማሰራት ለምትፈልጉ በሙሉ👉 በቻናላችን የተለያዩ የማስታወቂያ ስራዎችን በታላቅ ቅናሽ እየሰራን እንገኛለን። 🤷‍♂ ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ ❓ 💡 የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
👉 የ ቴሌግራም፣ የዩቲዩብ፣ የቲክቶክ፣ የፌስቡክ  እና ሌሎች የማህበራዊ ሚዲያ ቻናሎች፣ አካውንቶች እና ፔጆች ማስታወቂያ 👉 የድርጅት ማስታወቂያ 👉 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ማስታወቂያ 👉 የቡቲክ ልብሶች ማስታወቂያ 👉 የ Online ቁርዓን ማዕከላት 👉 ባህላዊ እና ዘመናዊ የህክምና አገልግሎቶች ማስታወቂያ 👉 ሌሎችም ብዙ ብዙ
@Sizm_Promotion 🔘ምርትና አገልግሎቶን በተመጣጣኝ ዋጋ ከአምስት (5) በላይ በሆኑ ንቁ የቴሌግራም ቻናል ላይ ለብዙሀኑ ተደራሽ በማድረግ በእጥፍ ያትርፉ። ለየት ባለው እና ለደንበኞቻችንን ተስማሚ በሆነው አሰራራችን ልናገለግሎ ዝግጁ ነን። 🔘 ማስታወቂያ ለማሰራት ከወሰኑ በ @Sizm_Promotion ላይ ሊያናግሩን ይችላሉ። በትህትና ተቀብለን እናስተናግዶታለን። @Sizm_Promotion 🤝ምርጫዎ ስላረጉን እናመሰግናለን🙏🙏

☘️ የ 25 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 13' ደቂቃ ነው የቀረው ተዘጋጁ ቻናሉን ያልተቀላቀላችሁ ተቀላቀሉ😱 በቀጣይ የ50 ብር ይለቀቃል #Join ይበሉ👇

ቤቲንግ እየተበሉ ከተሸገሩ አሪፍ ቻናል ላስተዋውቅዎ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው እኔ ከምነግራችሁ ገብተችሁ እዩት!!!
ቤቲንግ እየተበሉ ከተሸገሩ አሪፍ ቻናል ላስተዋውቅዎ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው እኔ ከምነግራችሁ ገብተችሁ እዩት!!!

መድሐኒቶችን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን አል–ሐበሺዎች ነን ለማንኛውም በሽታ መፍትሔ አለን ‼ ያማክሩን በማንኛውም የሶሻል ሚዲያ አማራጮች ያገኙናል በ Telegram chanal https://t.me/al
መድሐኒቶችን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን አል–ሐበሺዎች ነን ለማንኛውም በሽታ መፍትሔ አለን ‼                ያማክሩን በማንኛውም የሶሻል ሚዲያ አማራጮች ያገኙናል በ Telegram chanal https://t.me/alhabeshi87 በ Tiktok ፔጃችን @alhabeshi87 ላይ ይከታተሉን ለበለጠ መረጃ :– +251995038603 ወይም                             +251995038703 ይደውሉ አድራሻ:–አዲስ አበባ ቤተል አለም ባንክ አል–ሐበሺ የባህል ሕክምና

ቤቲንግ እየተበሉ ከተሸገሩ አሪፍ ቻናል ላስተዋውቅዎ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው እኔ ከምነግራችሁ ገብተችሁ እዩት!!!
ቤቲንግ እየተበሉ ከተሸገሩ አሪፍ ቻናል ላስተዋውቅዎ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው እኔ ከምነግራችሁ ገብተችሁ እዩት!!!

ኮከቦ ምንድ ነው?
ኮከቦ ምንድ ነው?

ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 30-45 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ👇👇👇