cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Yona_design_Advert️

Video Clip Music Video Photography Church poster Movie poster Banner Business card YouTube thumbnail Call us +251924652515 | +251926461064

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
719Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Music clip cover 🌆 church poster 🎦 movie poster 🌆 banner 💳 business card 🗾 youtube thumbnail 🥍Lyrics 🤑 price Call +251926461064 በTelegram :@Yd_designer
Show all...
Music clip cover 🌆 church poster 🎦 movie poster 🌆 banner 💳 business card 🗾 youtube thumbnail 🥍Lyrics 🤑 price Call +251926461064 በTelegram :@yddesigner
Show all...
‼️🌟Oduu Ammee‼️ Israel fi Hamas har’a Araaraman Ajaa’iba Wanti hin eega... https://youtube.com/watch?v=5bOg8VtL1JQ&si=uEIWIPhHIhrNS1D_
Show all...
♦️ አብ ለዘላለም ህይወት ጥሪ አቅርቦላችሁ ለዚህ ጥሪ ምላሽ የሰጣችሁና የዚህ የዘለአለም ህይወት ጥሪ ተካፋዮች የሆናችሁ ሁሉ ጠሪአችሁ የእምነታችን ሐዋርያና ሊቀ ካህናት የሆነውን ብቻ እንመልከት። - አብ ከኢየሱስ ውጪ እንድንመለከትለት አይፈልግም። - ኢየሱስን ብቻ ከተመለከታችሁ ማንም አያስቆማችሁም። ስለዚህ፥ ከሰማያዊው ጥሪ ተካፋዮች የሆናችሁ ቅዱሳን ወንድሞች ሆይ፥ የሃይማኖታችንን ሐዋርያና ሊቀ ካህናት ኢየሱስ ክርስቶስን ተመልከቱ፤ — ዕብራውያን 3፥1
Show all...
😭Wayyoo Namaguba shamarrittiin of Ajjeefte Oduun gurraaf hintolle dhaga’... https://youtube.com/watch?v=xZgW9_OIk1Q&si=dgeXSxBSjOy_UxWG
Show all...
እግዚአብሔር በልጁ ልጅ አድርጎህ እንደባሪያ እንድትቀርበው አይፈልግም። እግዚአብሔር አሁን ባሪያዎች ሳይሆን ዘሩን ያካፈላቸው ልጆች ነው ያለው። “ከእንግዲህ ወዲህ ባሮች አልላችሁም፤ ባርያ ጌታው የሚያደርገውን አያውቅምና፤ ወዳጆች ግን ብያችኋለሁ፥ ከአባቴ የሰማሁትን ሁሉ ለእናንተ አስታውቄአችኋለሁና።”   — ዮሐንስ 15፥15 “ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና፤”   — ሮሜ 8፥29
Show all...
ቀስት በሀይል ወደፊት የሚስፈነጠረው በደንብ ወደኃላ ሲጎተት ነው፡፡ ስለዚህ አንዳንዴ ሕይወት ወደኋላ ስትጎትተን ወደፊት ትልቅ ቦታ ልንደርስ እንደሆነ እናስብ ። ስለዚህ ተስፋ ሳንቆጥር ወደፊት እንጓዝ ።
Show all...
ህይወት እና መትረፍረፍ   “እኔ ግን ሕይወት እንዲኖራቸውና እንዲትረፈረፍላቸው መጥቻለሁ።”   — ዮሐንስ 10፥10 (አዲሱ መ.ት) - አላማው መዳን ብቻ ሳይሆን የተትረፈረፈ ህይወትንም ሊሰጠን ነው።
Show all...
😭Gootichi Wangeelaa Guddichi Boqotan😥Dinqii Ajaa'ibaa Kabaleetu harkisaa... https://youtube.com/watch?v=nE9p0w6iHUc&si=Q5sYSR_PWmI0naVD
Show all...