cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መንሀጂ ሰለፍያ منهجي اسلفية ሀድስ ቁረአን📖📖

#ቁረአን ሀድስ# ኽይረኩም ሚንተአለመል ቁረአን ወአለመ #ቁረአን የአላህ ቃልነው የልብ መርጊያነው የልብ ብረሀነው # ‏ وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን አለ ?

Show more
Advertising posts
574
Subscribers
+324 hours
-67 days
-2230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🌸የጧት ዚክር🌸 ♦️አስጊና አሰቃቂ አስፈሪ ጨለማ መብራት የሌለበት ቲንሸየ ሻማ ማይነጋ መሳይ የሀሳብ ቀጠሮ በመከጀል ተስፋ ነገን ዛሬ ቋጥሮ መንጋቱን ታያለክ ባሳብ ተወጥሮ         ↷ ⇣🌹⇣↷ ቀንህን በዚክር ጀምረው
Show all...
🛍የጧት ስንቅ🛍 ✍️ስለሰዎች ሁኔታ 🍂 በአንድ ወቅትም አንድ ሰው ሀሠን አል በስሪን ስለርሱ እና ስለ ሰዎች ሁኔታ በጠየቃቸው ጊዜ እንዲህ ነበር ያሉት፦ ➣‹ ወየውልን ለራሣችን! 🍂ጥፋታችንን እንመልከት.. ዲናችንን ጣልን፤ ዱኒያችንን አደለብን፤ 🍂 ባህሪያችንን አበላሸን፤ መኝታችንን እና ልብሣችንን አሳመርን፡፡ 🍂በእግራችን ላይ እንጋደማለን፤ የራሣችን ያልሆነን ገንዘብ እንበላለን፤ 🍂ነጥቀን ነው የምንበላው፤ 🍂አገልጋዮቻችንን እንበድላለን፤ 🍂ጣፋጭ በጣፋጭ ላይ እናጣጥማለን፤ 🍂ቀዝቃዛ ጠጥተን ትኩስ እናዛለን፤ 🍂እሸት በልተን ደረቀ እንመገባለን ሆዳችን እስኪወጠር ድረስ፡፡ 🍂ከዚያም ለአገልጋዩ በማሾፍ መልክ ‹እስቲ ምግብ የሚበትን ነገር አምጣልኝ፡፡› እንላለን .. 🍂ወላሂ አንተ ቂላቂል ሆይ! 🍂ዲንህን ነው እየበተንክ ያለሀው 🍂 የተቸገረውን ጎረቤትህን ለምን አታስታውስም? 🍂የተራበው ወላጅ አጥ ዘመድህን ለምን ትዝ አይልህም? 🍂እጅ እጅህን የሚያየውን ድሃውንስ ምነው ረሣህ? 🍂አላህ ባዘዘህ ነገር የምትሠራው መቼ ነው? 🍂 ምናለ አንተ የሰው ልጅ ሆይ! ቁጥር መሆንህን በተረዳህ! 🍂ፀሃይህ በጠለቀች ቁጥር አንተም ቀንህ ይቀንሣል ከፊልህም ይሄዳል፡፡› @Umu_ Hamdan https://t.me/SalihatBintJamali
Show all...
ኮማቹ እጅህን ክፉ አይንካዉ በነገራችን ላይ ፈገግታ ሱና ነው የተባለው 32 ጥርስ ለሀጂ ነብይ ማግጠጥ አይደለም ።።ሆ የግራ አስተሳሰባችሁን እዛው👎👎👎👎 ኒቃቢስቷ የምድር ጌጥ ናት ያች የጌታዋን ትእዛዝ ያከበረች 🤝🤜🤛
Show all...
🔖ሰዎች ለስልካቸው ከሚሰጡት ጊዜ አንድ አስረኛው ለቁርአን ቢሰጡ በወር ሁለቴ ወይም ሶስቴ ያኸትሙ ነበር።
Show all...
✅ሀሰነል በስርይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አሉ፣ ▪️ከሙእሚን ካማሩ ባህርያቶች ውስጥ ትልቁና በላጩ ይቅር ባይነት ነው። 📚( الآداب الشرعية(71/1) https://t.me/Yeselefoch
Show all...
«ከቁርአን ጋር እንኑር» !
Show all...