en
Feedback
Crypto world

Crypto world

Open in Telegram
999
Subscribers
-124 hours
-77 days
-4130 days
Posts Archive
የዛሬ 5 million ኮምቦ Special ➡️ Top10 Global Ranking PR and Team ➡️ Anti money loundering Legal ➡️ Licence Indonesia ያልጀመራቹ ከስር
የዛሬ 5 million ኮምቦ Special ➡️ Top10 Global Ranking PR and Team ➡️ Anti money loundering Legal ➡️ Licence Indonesia ያልጀመራቹ ከስር ባለው link ከምተሩ👇👇 https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId483300240

🔥Today’s Hamster Kombat Daily Cipher Morse code The code: FARM F: ••-• (dot dot dash dot) A: •- (dot dash) R: •-• (dot dash dot) M: -- (dash dash) Take the link below to start👇👇 https://t.me/haMster_kombat_bot/start?startapp=kentId987329068 For more subscribe a channel 👇👇 https://t.me/crPto_world

የዛሬ 5 ሚልየን ኮምቦ Take the link below and collect the coins 🪙 and Start making money 👇👇 https://t.me/hamster_Kombat_bot/start
የዛሬ 5 ሚልየን ኮምቦ Take the link below and collect the coins 🪙 and Start making money 👇👇 https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId483300240

🔥Today’s Hamster Kombat Daily Cipher Morse code The code: FARM F: ••-• (dot dot dash dot) A: •- (dot dash) R: •-• (dot dash
🔥Today’s Hamster Kombat Daily Cipher Morse code The code: FARM F: ••-• (dot dot dash dot) A: •- (dot dash) R: •-• (dot dash dot) M: -- (dash dash) Take the link below to start👇👇 https://t.me/haMster_kombat_bot/start?startapp=kentId987329068

https://t.me/haMster_kombat_bot/start?startapp=kentId987329068 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium

ስልክ በመንካት ብቻ በ10-50 ሺዎች ሚቆጠር ገንዘብ በተጨባጭ ተሰርቷል። ከሳምንታት በፊት Telegram ላይ Notcoin ሚባል ዲጅታል ሳንቲምን ስልካችሁን Tap በማድረግ ብቻ ሰብስቡና ገንዘብ ስሩ ሲባል ብዙ ሰዎች አላግጠዋል። ከOrdinary ሰዎች አንስቶ እዚሁ Facebook እና Tiktok ላይ ሚታወቁ የኢኮኖሚክስ ተንታኞች ጭምር "ስልክ በመንካት ብቻ በምንም ተዓምር ገንዘብ አይሰራም ህፃን አትሁኑ!" ብለው አውግዘው ነበር። ይኀው ግዜው ደርሶ የስልክ ስክሪን በመንካት ብቻ የተሰበሰው ዲጂታሌ ሳንቲም ወደ ብር ተቀይሮ ወጪ መሆን ጀምሯል። ሳንቲሙ ሲለቀቅ በነበረው ተመን 10million የሰራ ሰው 10ሺ ብር አግኝቷል፤ በዚህ መሠረት እኔ እስካሁን ባየሁት ከ5ሺ ብር እስከ 65 ሺ ብር የሰሩ ልጆች አሉ (አስቡት ስልክ በመንካት ብቻ 65 ሺ ብር)። መቼም ከዚህ በኋላ በድጋሚ መሸወድ የላብችሁም። ለማንኛውም አሁን ሌላ ዕድል አለ፤ ልክ እንደኖትኮይን ያለ ሌላ ተመሳሳይ ዲጂታል ሳንቲም አሁንም አለ ፤ ቶሎ ሰብስቡ። ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ተከትላችሁ ግቡና Tap እያደረጋችሁ ገንዘብ ስሩ። https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_987329068 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift ከላይ ከተቀመጠው link በተጨማሪ ይሄንን link በመጠቀም coin በመሰብሰብ ገንዘብ መስራት ጀምሩ👉👉👉https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_483300240 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_987329068 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift

Update on FIAS Fias ምንድን ነው? 📌ቢያንስ ማጣራቱ አይጎዳንም እናጣራ ከዛ አይቶ ከልሆነን መተው ነው። * በኮሚሽን የሚሰራ የማስታወቂያ ድርጅት ነው። * ከተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ኔትዎርኮች ጋር ይሰራል። እና በቀን ውስጥ የተለያዩ ስራዎችን ለተመዘገቡ አባላቶቹ ይሰጣል። ስራዎቹ እጅግ በጣም ቀላል ናቸው። ክሊክ ማድረግ ብቻ ነው። በዛ ቢባል 5 ዲቂቃ ቢወስዱ ነው። አንድ አባል የሚሰጠው የስራ ብዛትና የሚያገኘው ብር እንደ ደረጃው ይለያያል። ደረጃዎቹ VIP-1, VIP-2, VIP-3, VIP-4, & VIP-5 ናቸው። FIAS እንዴት ነው ሚከፍለን 1.VIp1 ሚገዛ ሰው :1000ብር ይከፍላል። ገቢ......................... የቀን ገቢው:- 24 ብር ወራዊ ገቢው :- 720 ብር ዓመታዊ ገቢው :- 8640 ብር 2. vip2 ሚገዛ ሰው 3000ብር ይከፍላል። ገቢ........................ የቀን ገቢው:- 84 ብር ወራዊ ገቢው :- 2520 ብር ዓመታዊ ገቢው :- 30240 ብር 3. vip3 ሚገዛ ሰው 6000ብር ይከፍላል። ገቢ........................ የቀን ገቢው:- 176 ብር ወራዊ ገቢው :- 5280 ብር ዓመታዊ ገቢው :- 63360 ብር 4. vip4 ሚገዛ ሰው 10000ብር ይከፍላል። ገቢ........................ የቀን ገቢው:- 306 ብር ወራዊ ገቢው :- 9180 ብር ዓመታዊ ገቢው :- 110160 ብር። 5. vip5 ሚገዛ ሰው 30000ብር ይከፍላል። ገቢ........................ የቀን ገቢው:- 950 ብር ወራዊ ገቢው :- 28500 ብር ዓመታዊ ገቢው :- 342000 ብር ማሳሰቢያ፡- VIP ገዝቶ እጁን አጣጥፎ ለማይቀመጥ ሰው ይህ ብቸኛው ገቢ አይደለም። ፨ ከ Level 1 = 15% Commission ፨ ከ Level 2 = 5% Commission ፨ ከ Level 3 = 3% Commission የተጨመሩ Vip VIP 6 ... 60,000ብር ይከፍልና የቀን ገቢ ---1950 የወር ገቢ --- 58,500 አመታዊ ገቢ ---702,000 VIP 7... 100,000ብር የቀን ገቢ --- 3360 ወርሀዊ ገቢ---100,800 አመታዊ ገቢ---1,209,600 VIP 8... 180,000ብር የቀን ገቢ--- 6365 የወርሃዊ ገቢ --190,950 አመታዊ ገቢ--- 2,291,400 ፨ ከ Level 1 = 15% Commission ፨ ከ Level 2 = 5% Commission ፨ ከ Level 3 = 3% Commissio # VIP 6 * በቀን ክሊክ የሚደረጉ 50 ስራዎች አሉት። እያንዳንዳቸው 39.00 ብር ያስገኛሉ። * በቀን 1,950 ብር በወር 58, 500 በዓመት 702,000 ብር ያስገኛል። # VIP 7 * በቀን ክሊክ የሚደረጉ 70 ስራዎች አሉት። እያንዳንዳቸው 48.00 ብር ያስገኛሉ። * በቀን 3,360 ብር በወር 100,800 በዓመት 1,209,000 ብር ያስገኛል። # VIP 8 * በቀን ክሊክ የሚደረጉ 95 ስራዎች አሉት። እያንዳንዳቸው 67.00 ብር ያስገኛሉ። * በቀን 6,365 ብር በወር 190, 950 በዓመት 2,291,400 ለመመዝገብ ከስር ያለውን ማስፈንሪያ ይጫኑ👇👇👇👇 https://fias777.com/#/pages/register?invite_code=mVsZyjxg&t=1651614775714 FIAS APP pays in Ethiopia! New and excellent app where you can make money with investing minimum you can get maximum Join my team in the link below /APP, no matter whether you invest or not, you can get 50Bir for registration (Daily welcome bonus 15Bir) 1: Do not restrict users to do tasks every day. VIP 0: 15 Bir per day VIP 1: 24 Bir per day VIP 2: 84 Bir per day VIP 3: Earn 176 Bir per day VIP 4: Earn 306 Bir per day VIP 5: Get 950 Bir per day First Click the Link below👇👇 https://fias77.com/#/pages/register?invite_code=mVsZyjxg&t=1653049899176 and then the registration process is👇👇👇👇 1 enter your 9 digit mobile phone, do not add 0 2Enter the letter verification code 3 Enter 4 Set up your numeric password with more than 6 digits 5 Repeat the password you just set 6 Click Register

🚨🚨🚨🚨🚨🚨 FIAS official announcement: Dear members, due to the mechanism of local banks, some members reported that they could not receive commissions in time. The company takes this very seriously, and the audit team ensures that your funds arrive on time. The company made the following adjustments: VIP1 members can withdraw at least 500 birr, VIP2 members can withdraw at least 1,000 birr, VIP3 member minimum withdrawal 1800birr, VIP4 member minimum withdrawal 2800birr, VIP5 member minimum withdrawal 5800birr VIP6, VIP7, VIP8, daily withdrawal The audit team will strictly urge the agents to pay in time, Sorry for the inconvenience caused by the notification, thank you, please contact your manager for details ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ FIAS ይፋዊ ማስታወቂያ፡- ውድ አባላት፣ በአገር ውስጥ ባንኮች አሠራር ምክንያት፣ አንዳንድ አባላት በወቅቱ ኮሚሽን መቀበል እንዳልቻሉ ገልጸዋል። ኩባንያው ይህንን በቁም ነገር ይወስደዋል፣ እና የኦዲት ቡድኑ ገንዘብዎ በሰዓቱ መድረሱን ያረጋግጣል። ኩባንያው የሚከተሉትን ማስተካከያዎች አድርጓል. ቪአይፒ1 አባላት ቢያንስ 500 ብር ማውጣት ይችላሉ። ቪአይፒ 2 አባላት ቢያንስ 1,000 ብር ማውጣት ይችላሉ። ቪአይፒ 3 አባል ዝቅተኛው 1800ብር ማውጣት ፣ ቪአይፒ 4 አባል ቢያንስ 2800ብር ማውጣት ፣ ቪአይፒ 5 አባል ቢያንስ 5800ብር ማውጣት VIP6፣ VIP7፣ VIP8፣ በየቀኑ ማውጣት የኦዲት ቡድኑ ተወካዮቹ በወቅቱ እንዲከፍሉ በጥብቅ ያሳስባል እባክዎን ለዝርዝሮች managerዎን ያነጋግሩ

photo content
+1

Update on FIAS Fias ምንድን ነው? 📌ቢያንስ ማጣራቱ አይጎዳንም እናጣራ ከዛ አይቶ ከልሆነን መተው ነው። * በኮሚሽን የሚሰራ የማስታወቂያ ድርጅት ነው። * ከተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ኔትዎርኮች ጋር ይሰራል። እና በቀን ውስጥ የተለያዩ ስራዎችን ለተመዘገቡ አባላቶቹ ይሰጣል። ስራዎቹ እጅግ በጣም ቀላል ናቸው። ክሊክ ማድረግ ብቻ ነው። በዛ ቢባል 5 ዲቂቃ ቢወስዱ ነው። አንድ አባል የሚሰጠው የስራ ብዛትና የሚያገኘው ብር እንደ ደረጃው ይለያያል። ደረጃዎቹ VIP-1, VIP-2, VIP-3, VIP-4, & VIP-5 ናቸው። FIAS እንዴት ነው ሚከፍለን 1.VIp1 ሚገዛ ሰው :1000ብር ይከፍላል። ገቢ......................... የቀን ገቢው:- 24 ብር ወራዊ ገቢው :- 720 ብር ዓመታዊ ገቢው :- 8640 ብር 2. vip2 ሚገዛ ሰው 3000ብር ይከፍላል። ገቢ........................ የቀን ገቢው:- 84 ብር ወራዊ ገቢው :- 2520 ብር ዓመታዊ ገቢው :- 30240 ብር 3. vip3 ሚገዛ ሰው 6000ብር ይከፍላል። ገቢ........................ የቀን ገቢው:- 176 ብር ወራዊ ገቢው :- 5280 ብር ዓመታዊ ገቢው :- 63360 ብር 4. vip4 ሚገዛ ሰው 10000ብር ይከፍላል። ገቢ........................ የቀን ገቢው:- 306 ብር ወራዊ ገቢው :- 9180 ብር ዓመታዊ ገቢው :- 110160 ብር። 5. vip5 ሚገዛ ሰው 30000ብር ይከፍላል። ገቢ........................ የቀን ገቢው:- 950 ብር ወራዊ ገቢው :- 28500 ብር ዓመታዊ ገቢው :- 342000 ብር ማሳሰቢያ፡- VIP ገዝቶ እጁን አጣጥፎ ለማይቀመጥ ሰው ይህ ብቸኛው ገቢ አይደለም። ፨ ከ Level 1 = 15% Commission ፨ ከ Level 2 = 5% Commission ፨ ከ Level 3 = 3% Commission የተጨመሩ Vip VIP 6 ... 60,000ብር ይከፍልና የቀን ገቢ ---1950 የወር ገቢ --- 58,500 አመታዊ ገቢ ---702,000 VIP 7... 100,000ብር የቀን ገቢ --- 3360 ወርሀዊ ገቢ---100,800 አመታዊ ገቢ---1,209,600 VIP 8... 180,000ብር የቀን ገቢ--- 6365 የወርሃዊ ገቢ --190,950 አመታዊ ገቢ--- 2,291,400 ፨ ከ Level 1 = 15% Commission ፨ ከ Level 2 = 5% Commission ፨ ከ Level 3 = 3% Commissio # VIP 6 * በቀን ክሊክ የሚደረጉ 50 ስራዎች አሉት። እያንዳንዳቸው 39.00 ብር ያስገኛሉ። * በቀን 1,950 ብር በወር 58, 500 በዓመት 702,000 ብር ያስገኛል። # VIP 7 * በቀን ክሊክ የሚደረጉ 70 ስራዎች አሉት። እያንዳንዳቸው 48.00 ብር ያስገኛሉ። * በቀን 3,360 ብር በወር 100,800 በዓመት 1,209,000 ብር ያስገኛል። # VIP 8 * በቀን ክሊክ የሚደረጉ 95 ስራዎች አሉት። እያንዳንዳቸው 67.00 ብር ያስገኛሉ። * በቀን 6,365 ብር በወር 190, 950 በዓመት 2,291,400 ለመመዝገብ ከስር ያለውን ማስፈንሪያ ይጫኑ👇👇👇👇 https://fias777.com/#/pages/register?invite_code=mVsZyjxg&t=1651614775714 FIAS APP pays in Ethiopia! New and excellent app where you can make money with investing minimum you can get maximum Join my team in the link below /APP, no matter whether you invest or not, you can get 50Bir for registration (Daily welcome bonus 15Bir) 1: Do not restrict users to do tasks every day. VIP 0: 15 Bir per day VIP 1: 24 Bir per day VIP 2: 84 Bir per day VIP 3: Earn 176 Bir per day VIP 4: Earn 306 Bir per day VIP 5: Get 950 Bir per day First Click the Link below👇👇 https://fias77.com/#/pages/register?invite_code=mVsZyjxg&t=1653049899176 and then the registration process is👇👇👇👇 1 enter your 9 digit mobile phone, do not add 0 2Enter the letter verification code 3 Enter 4 Set up your numeric password with more than 6 digits 5 Repeat the password you just set 6 Click Register

+2
Registration link 👇👇 https://fias777.com/#/pages/register?invite_code=mVsZyjxg&t=1651614775714 Manager for the Link above is☝️ @Mary422171 How to pay for vip follow vedio attached via the Link below👇 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/c/1684979317/170 For consultation and question related with registration contact me @Hashiimkhan or 📞📞+251972664344

ለምሳሌ አንድ ሰው የቢትኮይን ተጠቃሚ ሲሆን ልክ እንደ ጂ-ሜል እና ፌስ ቡክ የመለያ ስም አውጥቶ የሚስጥር ቁልፍ መርጦ መጠቀሚያ ይከፍታል፡፡ የሚስጥር ቁጥሩ በጣም ጠንካራ በመሆኑ የመሰረቅ አደጋ አይገጥመውም፡፡ ከዚያ ከፈለገው ሰው ጋር ቢትኮይን መላላክ ይችላል፡፡ ያ የተላላከው የገንዘብ ዝውውር በአለም ላይ ባሉ ኮምፒውተሮች ቅጂው ይቀመጣል፡፡ እነዚህ ሁለት ሰዎች ቢከዳዱ እንኳ አለም ላይ ባሉ ኮምፒውተሮች ዝውውሩ ተመዝግቦ በቅጂ መልክ ስለሚቀመጥ እውነቱን ማወቅ ይቻላል፡፡ በቀላል ምሳሌ እንየው፡፡ ለምሳሌ አንድ ሰው ጫማ መግዛት ቢፈልግ እና ባንክ ቤት ገንዘብ ለማውጣት ቢሄድ ባንክ ቤቱ ሰውየው በስሙ ገንዘብ መኖርና አለመኖሩን አረጋግጦ ገንዘብ ይሰጠዋል፡፡ ሰውየው ገንዘብ እንዳለውና እንደሌለው የሚያውቀው ባንኩ ብቻ ነው፡፡ እሱን ካረጋገጠ በኋላ ገንዘቡን ይሰጠውና የሚፈልገውን መግዛት ይችላል፡፡ ሰውየው በክፍያ ካርድ ቢሆን መግዛት የሚፈልገው እና ካርዱን ለባለሱቁ ሰጥቶ የጫማ መግዣውን ቢያስቆርጥ፤ ሰውየው ገንዘብ እንዳለውና እንደሌለው የሚቆጣጠረው በተመሳሳይ ሶስተኛ ወገን የሆነው ባንኩ ነው፡፡ ወደ ቢትኮይን ሰንመጣ የቢትኮይን መጠቀሚያ ያለው ሰው እቃ ገዝቶ የመገበያያ ገንዘብ ወይም ቢትኮይን እንዳለውና እንደሌለው የሚቆጣጠሩት አለም ላይ ያሉ ሰዎች ናቸው፡፡ ቢትኮይን የሚተላለፍለት ሰው ቢትኮይን አለው ወይ ብሎ ሲጠይቅ አለም ላይ ያሉ ኮምፒውተሮች በቂ ቢትኮይን ካለው ‹‹አዎ›› ከሌለው ደግሞ ‹‹የለውም›› ብለው ማረጋገጫ ይሰጡታል፡፡ ክፍያው ከተፈፀመ በኋላ ደግሞ ቅጂው በመላው አለም ላይ ባሉ ኮምፒውተሮች ተሰራጭቶ ይቀመጣል፡፡ ክፍያው ሲፈፀም ግልባጩ አልያም ቅጂው በዓለም ላይ ባሉ ኮምፒውተሮች የሚቀመጠው በሚስጥራዊ ስም ነው፡፡ እንጂ በተገልጋዩ የመጠሪያ ስም አይደለም፡፡ ከመጀመሪያው የቢትኮይን መጠቀሚያ ሲከፈት ሚስጥራዊ ኮድ አብሮ ይፀድቃል፡፡ ያ ምስጢራዊ መጠቀሚያ ማንም የማይከፍተውና ሊያጭበረብረው የሚችል አይደለም፡፡ የመገበያያ ገንዘቡ ለዚያ ነው ረቂቅ አንዳንዶችም ምናባዊ የሚሉት፡፡ ምንዛሬውስ? ከእነዚህ ዲጂታል ገንዘቦች ውስጥ ቢትኮይን ከፍተኛ ዋጋ ያለው የብሎክ ቼይን ቴክኖሎጂ ነው፡፡ ቢትኮይን በፈረንጆች 2008 ሳቶሺ ናከሞሮ በተባለ ሰው የተፈጠረ ምናባዊ የመገበያያ ገንዘብ ነው፡፡ ይህ አዲስ ዋጋ ያለው ገንዘብ አለም አሁን እየተጠቀመባቸው ካሉ ገንዘቦች ሁሉ በምንዛሬ ከፍተኛ ዋጋ ያለው ረቂቅ ገንዘብ ነው፡፡ የቢትኮይን ዋጋ በየጊዜው ይጨምራል፡፡ የተወሰነ መዋዠቅም ያጋጥመዋል፡፡ ለምሳሌ ግንቦት 2010 ላይ የ1 ቢትኮይን ዋጋ 0.01 ዶላር ነበር፡፡ ታህሳስ 2017 የ1 ቢትኮይን ዋጋ 19ሺ 783 ዶላር ደረሰ፡፡ የካቲት 2021 ላይ አንድ ቢትኮይን 60ሺ ዶላር ገብቶ ነበር። ዛሬ ግንቦት 23/ 2014 አንድ ቢትኮይን 31,561.13 ዶላር ነው። የቢትኮይን ገንዘብ ከፍተኛ ዋጋ አውጥቶ የነበረው እነ ቴስላ በቢትኮይን ላይ ከፍተና ገንዘብ በማፍሰሳቸው ነበር። ባለሃብቶች ቢትኮይንን መግዛት ሲጀምሩ እና የተለያዩ ተቋማት ግብይት በዚህ ዲጂታል ገንዘብ መፈፀም ሲጀምሩ ዋጋው እየጨመረ ይሄዳል። የብሎክቼን አልሚዎች፡- የብሎክቼን አልሚዎች (Blockchain miners) በጥብቅ ሰንሰለት ቴክኖሎጂ ውስጥ የሚዘዋወሩ የዲጂታል ገንዘቦችን ዝውውር የሚቆጣጠሩ እና የሚያዘምኑ ናቸው። በዓለም ላይ ባሉ ኮምፒውተሮች ውስጥ የተመዘገቡ መረጃዎች እና የተዘዋወሩ የዲጂታል ገንዘቦችን ትክክለኛነት የሚያረጋግጡ ናቸው። ይህ ስራ በግል እና በቡድን ሊሰራ ይችላል። ብሎክቼንን በማስተዳደር ረገድ ግን ዓለም ላይ ያሉ ሰዎች ሁሉ መብት አላቸው። ዝውውሩን ለማረጋገጥ ደግሞ ከፍተኛ አቅም ያለው ኮምፒውትር ያላቸው ማይነሮች ይሳተፋሉ። የዲጂታል ገንዘብ የሚነሳበት ተቃውሞ፡- የዲጂታል ገንዘብ መንግስታት/ባንኮች/ ቁጥጥር ሰለማያደርጉበት ወንጀልን ሊያስፋፋ ይችላል ተብሎ ይሰጋል። ችግር ተፈጥሮ መንግስታት የገንዘብ ዝውውር እገዳ ለመጣል ቢፈልጉ ይህ አስቸጋሪ ይሆንባቸዋል፡፡ ነገር ግን ለሌሎች ዘርፎች የብሎክ ቼይን ቴክኖሎጂ ትልቅ ጠቀሜታ አለው። አሜሪካ፤ ካናዳ፤ ፊንላንድና ቤልጂየም በተለያየ መልኩ ቢትኮይንን የተቀበሉት ሲሆን ቻይና፤ ሩስያ፤ ቬትናምና ቦሊቪያ ደግሞ እገዳ የጣሉ ሀገራት ናቸው፡፡ ነገር ግን የሀገራት አቋም በተለያዩ ምክንያቶች የሚቀያየርበት ጊዜ አለ።

ብሎክቼን፣ ዲጂታል ገንዘብ እና ዲጂታል ግብይት ዲጂታል ግብይት ማለት የገንዘብ ዝውውርን ጨምሮ እቃ መግዛትና መሸጥን በዲጂታል መልኩ ማስኬድ ማለት ነው። በመሸጥና በመግዛት ሂደት ውስጥ በኦንላይን ግብይት ከፍያን በተለያዩ የክፍያ አማራጮች ከወረቀት ነፃ በሆነ መልኩ መፈፀም ነው። የዲጂታል ገንዘብ ከወረቀት ገንዘብ በመውጣት የተለያዩ የቴክኖሎጂ አማራጮችን በመጠቀም ሊታይ እና ሊዳሰስ የማይችል ምናባዊ ገንዘብ መፍጠር ማለት ነው። ይህ የገንዘብ አይነት ገና ወደ አንድ ስምምነት የተመጣበት አይደለም። ብሎክቼን እና ዲጂታል ገንዘብ በዓለም ላይ የሚፈጠሩ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች የሰዎችን የአኗኗር ዘይቤ በእጅጉ እየቀያየሩት ይገኛሉ። በተለይ ዲጂታል ቴክኖሎጂው መሰፋፋት በተለምዷዊው አሰራር መጓዝ ለሚፈልጉት ፈተና እየሆነባቸው ነው። እነዚህ ሰዎች ሳይወዱ በግድ ቴክኖሎጂው በራሱ ጊዜ ይዟቸው ይጓዛል፡፡ ካልሆነ ግን ከውድድር ውጭ መሆን ነው። በአሁኑ ጊዜ የፋይናንስ ስርዓቱ ወደ ዲጂታል አሰራር እየተቀየረ ነው። የወረቀት ብር ዝውውር በእጅጉ እቀነሰ በዲጂታል መልኩ ክፍያ እና ግብይት እየተፈፀመ ከፍ ሲል ደግሞ የዲጂታል መገበያያዎች እየተፈጠሩ ነው። የገንዘብ ዝውውር በአጭበርባሪዎች አይን ውስጥ ሰለሚገባ በከፍተኛ ደረጃ ቁጥጥር እና ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ነው። ለዚህ ነው የቴክኖሎጂ ባለሙያች ፊታቸው ወደ ብሎክቼን እና የዲጂታል ገንዘብ እያዞሩ ያሉት። ጥብቅ ሰንሰለት (ብሎክ ቼይን) ምንድነው? የተቀመረ (የዲጂታል) ገንዘብስ? በአገልግሎት አሰጣጥ ውስጥ በመካከል አገልግሎቱን የሚሰጥ የታመነ አንድ አካል ይኖራል። ለምሳሌ በገንዘብ ዝውውርና ቁጠባ ውስጥ ባንክ የሚባል የታመነ ተቋም አለ። በመሬት አሰተዳደር ውስጥ ደግሞ መንግሰት ያቋቋመው መሬት አስተዳደር ወይ ደግሞ ሌላ ስም የተሰጠው መስሪያ ቤት ይኖራል። ባንኮች ከደንበኞቻቸው ገንዘብ በመቀበል ያስቀምጡላቸዋል። ገንዘብ ያዘዋውሩላቸውል። ግብይት እንዲፈፀሙ ያደርጓቸዋል። ደንበኛው ባንኩን ስለሚያምን ገንዘቡን ያስቀምጣል። በመሬት አሰተዳደር ውስጥ ደግሞ ዜጎች የመሬት ባለቤትነት ማረጋገጫቸውን መንግስት ይሰጣቸዋል። መሬታቸውን በማስመዝገብና በማስተዳደር መካከል መንግስት ያቋቋመው አንድ ተቋም አለ። እነዚህ ተቋማት ውስጥ ያሉ ሰራተኞች ደንበኞቻቸውን ማጭበርብር ቢፈልጉ ሊያደርጉት ይችላሉ። ለምሳሌ አንድ 10 ሄክታር ያለው አርሶ አደር መሬት አስተዳደር ውስጥ ያሉ ሰዎች 2ቱን ሄክታር ለሌላ ሰው አስተላልፈው 8 ሄክታር ነው ያለህ ሊሉት ይችላሉ። ወይንም አንድ መኖሪያ ቤት ያለውን ሰው መረጃዎቹን በማጥፋት ሰሙን በሌላ ሰው አዙረው ቤት የለህም ብለው ሊያጭበረብሩት ይችላሉ። የጥብቅ ሰንሰለት ቴክኖሎጂ ይህንን ችግር ለመቅረፍ እና በሶስተኛ ወገን ያሉ አካላትን ከመካከል ለማውጣት እቅድ ያለው ቴክኖሎጂ ነው። ያ ማለት በማይሳሳት፣ በማይሰረዝ እና በማይጭበረበር በሶስተኛ ወገን ጣልቃ ገብነት በማይዘረፍ ስርዓት መተካት ነው። ጥብቅ ሰንሰለት ወይም ብሎክቼን በሚሊየን የሚቆጠሩ የኮምፒውተር መረጃዎችን ባልተማከለ መልኩ የሚመዘግብ የብሎክ ጥርቅም የሆነ ቴክኖሎጂ ነው፡፡ ይህ ቴክኖሎጂ በባንኮች እጅ የሚገኘውን እና በመንግሥታት ግምጃ ቤት ቁጥጥር የሚደረግበትን የገንዘብ ዝውውርና የመረጃ ፍሰት ያልተማከለ ለማድረግ እቅድ አለው። ከዚህ በተጨማሪ ከገንዘብ ዝውውር እስከ የመሬት ባለቤትነት ምዝገባ ያሉ ሥራዎችን ሊከወንበት እንደሚችል ተስፋ የተጣለበት አዲስ ቴክኖሎጂ ነው፡፡ መረጃዎች በሁሉም ኮምፒውተሮች ተመዝግቦ ስለሚገኝ በጭራሽ የማይሳሳት፣ የማይሰረዝ እና የማይጭበረበር በሶስተኛ ወገን ጣልቃ ገብነት የማይዘረፍ የአሰራር ሥርዓት ያለው ቴክኖሎጂ ነው፡፡ለምሳሌ አንድ ሰው በዲጂታል መልክ ያለውን የገንዘብ መጠን ላይ አንድ ዜሮ ጨምሮ መጠኑን ከፍ ለማድረግ ሙከራ ቢያደርግ ዓለም ላይ ያሉ ኮምፒውተሮች ላይ መረጃው ሰለሚመዘገብ ኮምፒውተሮቹ ማጨበርበሩን ይነግሩትና ውድቅ ያደርጉበታል። ይህ ቴክኖሎጂ በተለይ በአፍሪካ ምድር አጨቃጫቂና የግጭት መንስኤ የሆነውን የመሬት አስተዳደርን በመመዝገብ ችግሩን ይፈታል ተብሎ ይታመንበታል፡፡ በጥብቅ ሰንሰለት (በብሎክ ቼይን) ቴክኖሎጂ የተመዘገበ የመሬት አስተዳደር ስርዓት ደግሞ በሁሉም ኮምፒውተሮች ተመዝግቦ ስለሚገኝ በኃላፊዎችና በሰራተኞች ከሚደርስበት መጭበርበርና ከሶስተኛ ወገን ስርቆት ይገጥመዋል ተብሎ የማይሰጋበት ከስርቆት የፀዳ ያደርገዋል፡፡ ለምሳሌ አንድ ሰው መኪና ገዝቶ ክፍያውን በዚህ ቴክኖሎጂ ቢፈፅምና ሻጩ አልሰጠኝም ብሎ ቢክድ ዓለም ላይ ኮምፒተሮች ለገዢው ምስክር ሆነው ይቆማሉ። በብሎክቼይን የተመዘገበ አንድ መሬት በሙስና ለሌላ ሰው ቢተላለፍ መረጃው ኮፒ ሆኖ በአለም ላይ ባሉ ኮምፒውተሮች ስለሚቀመጥ የትም ቦታ ላይ ይህ ስራ እንደተሰራ ስለሚነግረን ሙሰኞችን ለመቆጣጠር ያስችላል፡፡ ከአፍሪካ ውስጥ ሩዋንዳ ወደዚህ ቴክኖሎጂ በመግባት የመሬት አያያዝን ለማዘመን በቴክኖሎጂው ባለሙያዎች ጋር ስምምነት ተፈራርማ እንቅስቃሴ ማድረግ ጀምራለች፡፡ ኢትዮጵያ ደግሞ የብሎክቼን ቴክኖሎጂን ለማስተዋወቅ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴቶች ብቻ የተሳተፉበትን ቡድን አሰልጥና አስመርቃለች። እነዚህ ሴቶች በተለያዩ ተቋማት ውስጥ ስራዎችን እየሰሩ ይገኛሉ። ይህም ኤሌክትሮኒክስ የገንዘብ ዝውውር ስርዓት ውስጥ ዲጂታላይዝ የሆነ ስርዓትን ለመፍጠር የምታደርገውን ጥረት የሚደግፍ ነው፡፡ ብሎክ ቼይን የተሳካና ግልፅ የሆነ ምርጫም ለማካሄድ ጥቅም ላይ ይውላል፡፡ ለዲጂታል መታወቂያ፤ የማንፈልጋቸውን መረጃዎች ሙሉ ለሙሉ ለመሸጥ፤ የቅጅ መብትን ለማስጠበቅ፤ ለቤቶች አስተደዳር፤ የእቃ ዝውውርን ለማከናወን፤ ለግብር መክፈያ፤ ለህክምና ስራ (የታካሚዎችን መረጃ ለመያዝ እና ለመሳሰሉት)፤ ለህገወጥ የመሳሪያ ዝውውር ቁጥጥር፤ እና ለመሳሰሉት ጥቅም ላይ የሚውል ቴክኖሎጂ ነው፡፡ የተቀመረ ገንዘብ (ዲጂታል ገንዘብ) ወይም ክሪፕቶ ከረንሲ ምንድነው? የቴኖክሎጂ ባለሙያዎችን እስከ ዛሬ ሲያስጨንቃቸው የነበረው ጉዳይ አንድን እቃ ቅጂው እጃቸው ላይ ሳይኖር ለሌላ ሰው እንዴት ማስተላለፍ ይቻላል? የሚለው ነው፡፡ ለምሳሌ 50 ብርን ለአንድ ሰው በዲጂታል መንገድ ለመላክ ኮፒው ላኪው ጋር አለመቅረቱ ምንም ማረጋገጫ የለም፡፡ ይህ ጉዳይ ክሪፕቶግራፈሮች ለረጅም ጊዜ ሲቸገሩበት የነበረው ጉዳይ ነው፡፡ ክሪፕቶ ከረንሲ ይህንን ችግር የፈታና የዲጂታል ገንዘብ ቅጂው ላኪው ጋር ሳይቀር መላክ የሚያስችል አዲሱ ቴክሎጂ ነው፡፡ የጥብቅ ሰንሰለት ቴክኖሎጂ ወይም ብሎክቼን የዲጂታል ገንዘቦችን (ምናባዊ ገንዘብ) ይጠቀማል። ለምሳሌ አለም ላይ ብር፣ ዶላር፣ ዩዋን የሚባሉ የወረቀት መገበያያ ገንዘቦች እንዳሉ ሁሉ ቢትኮይን፣ ኢቲሪየም፤ ኢቲሪየም ካሽ፤ ዳሽ፤ ዚካሽ የሚባሉ የዲጂታል ገንዘቦች አሉ። በተለመደው አሰራር የሀገራት የገንዘብ ዝውውር መንግስት እና ባንኮች የሚቆጣጠሩት ነው፡፡ ቢትኮይን የተባለው ገንዘብ ግን ዝውውሩን የሚቆጣጠረው ባለቤቱ ሲሆን የዝውውሩ ህጋዊነት ማረጋገጫ ደግሞ ሁሉም የቢትኮይን ተጠቃሚዎች ናቸው፡፡ ሰዎች በአለም ላይ ካሉ ከሚፈልጉት ሰው ጋር በየትኛውም ቦታ ሆነው ሶስተኛ ወገን ወይም ባንክ ሳያስፈልግ የሚገበያዩበት ቴክኖሎጂ ነው። ማንም ሊቆጣጠረው እና ሊያጭበረብረው አይችልም፡፡ መንግስታትም ቢሆኑ፡፡ ቁጥጥሩ በሁሉም ግልሰቦች እጅ ሆኖ በሁሉም የቢትኮይን ረቂቅ ገንዘብ ተጠቃሚ ኮምፒውተሮች ላይ መረጃዎቹ ሰፍረው ይገኛሉ፡፡

🌟✨SUCCESS 🌟✨ LOVES❤️ SPEED🚀⚡️ The MORE you: ✔️INVEST, the more you earn. ✔️ Upgrade VIP level, the more You get profit. ✔️ you invite, the more you get Commission. ✔️ support your downlines,the More investors you get in Your downline levels. ✔️ The more you support your Downlines to be active at Their backoffice, the more You get task commission. ⭐️ The time⌚️ to take action is RIGHT NOW 📣📣📢an opportunities comes to you to change you & your surrounding and knock your door right nwo when you read thes message take your phone📱 to change yor life don't use it only for call📞 purpose use it to make money ! 💫Don't waste your time⌚️ on vip 0 upgrade⚡️ your level and earn money 💵daily ! 🌟The time to take action is🌟 ⚡️⚡️ RIGHT NoW⚡️⚡️ Registered via the link below 👇👇👇👇👇👇👇for vip3, 4 &5 https://fias777.com/#/pages/register?invite_code=mVsZyjxg&t=1651614775714 👇👇👇👇👇👇👇👇for vip 1&2 only https://fias777.com/#/pages/register?invite_code=9DiDvixB&t=1649888143008 if you have any question you can ask me 👇👇👇 @Hashiimkhan

🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨 የጥንቃቄ መልዕክት ከሰሞኑ FIAS ከመጣ በኋላ ብር ታገኛላችሁ በሚል በርካታ የማደናበሪያና የማጭበርበሪያ ሥራዎች በመሰራት ላይ ይገኛሉ። እንዲህ አይነት ነገር በፊትም በጥንቃቄ የምመለከተው ቢሆንም ግን እንዲህ የFIAS አካውንት ውስጥ ገብተው የደንበኞችን Withdrawal ወደራሳቸው አካውንት ለማዘዝ Hack እስከማድረግ ይደርሳሉ ብዬ አልጠበኩም ነበር። እናም የሆነው ነገር በጣም ይገርማል። አንዳንዶች በተዘጋጀው የUsername እና Password መስረቂያ Telegram bot እና መሠል መመንተፊያዎች ላይ አስገብተውና አካውንታቸው ከቁጥጥራቸው ውጪ ሆኖ ብራቸው ወደሌላ አካውንት ታዟል። አስቡት እስኪ በእናንተ ይታዘዝ የነበረ አካውንትን እናንተ ማዘዝ ተስኗችሁ ሌሎች ውስጥ ገብተው Get task ብለው ወደራሳቸው የባንክ ደብተር ብራችሁን ሲያዙ። ከእንዲህ አይነት ተጨማሪ ታገኛላችሁና click አድርጉ ለዚያም Username እና Password አስገቡ የሚሏችሁን ሁሉ ከማመን እና በኋላ ላይ እዬዬ ከማለት ተጠንቀቁ። ይህንን እንዴት ገልፀዋለው መሠላችሁ፤ የማይሆን የሌቦች ቦታ ሄዳችሁ ሞባይላችሁን እና የኪስ ቦርሳችሁን በገዛ ፈቃዳችሁ እንደማስረክብ። FIASን ጠበቅ አድርገን እንስራ። ሌላ ተጨማሪ ነገር እናገኛለን ብለን ግን የባሰ በቁጥጥራችን ስር ያለውን እንዳናጣ ጥንቃቄ ብታደርጉ ይመከራል። ይህችን Clik አድርጉ ስለተባለ ብቻ ሁሉም አይደረግምና ጥንቃቄ አይለያችሁ። 🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨

photo content
+3

Notice: Hello dear members, FIAS has been deeply loved and supported by everyone since it entered the Ethiopian market. Now the platform has more than 6 million members. The UK headquarters attaches great importance to the development of this new model of our platform, and will now fully support us, and for the company and users For better development, the UK headquarters has made the following adjustments 1. The company has signed new high-quality and high-quality global orders with Facebook and Youtube. The volume of tasks has increased, and the number of orders has increased. Currently, it has covered videos from 110 countries and regions around the world. To this end, the company will open new premium members to increase members' income. The new premium members VIP6/VIP7/VIP8 will complete higher priced videos and everyone will get more income. Since then, the company will successively open higher-level VIP members. 2. The company has a high-quality professional management team and an advanced Internet product development and operation team. Key members have extensive experience in the financial community, regulators and domestic and foreign listed companies. They have conducted in-depth research in the field of mobile finance and the Internet for many years, and have professional Internet product operation and marketing experience. The team members are always honest, enthusiastic and professional. With innovative ideas and strong risk control capabilities, they have built the first "FIAS" brand in the entire network. Note: All activities are subject to official announcements

Vip 6,7,8,9 is coming owwweee😂😂😂🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤗🤗🤗🙄🙄🙄🤨🤨🤨😜🤪🤪😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎

photo content
+3