Level Up with Darik
Open in Telegram
Hello my family, welcome to this channel. This channel will help me interact with you all and track your progress in our journey. Hope you’ll love it and thanks once again for supporting me. I love you all🤍
Show more5 138
Subscribers
No data24 hours
-87 days
+430 days
Posts Archive
5 138
Verse of the day….🕊️
“ዋሊያ ወደ ውኃ ምንጮች እንደሚናፍቅ፥
እንዲሁ ነፍሴ ወደ እግዚአብሔር ትናፍቃለች።”
መዝሙረ ዳዊት 41፥1
Happy Monday!
5 138
Got challenged, but grateful to smash it like this 💪🏽
Hope you also had a strong week. Share your experience with us. And as you see I added a new habit “Less Social Media”, you can also add whatever you wanna work on! This will be my last screenshot though I will still share you my weekly reflections and I will expect you to comment the same, so that we will inspire each other!
Have a great and productive week ahead 🫶🏼
5 138
How to study Bible / መጽሐፍ ቅዱስ እንዴት እናጥና?
1. የመጽሐፍ ክፍል በመምረጥ በቀን አንድ ምዕራፍ ማንበብ።
2. ካነበብነው የተረዳነውን በራስ አገላለፅ ማስታወሻ ማውጣት።
3. የአድምታ ፍቺ በመጠቀም ቤተ-ክርስቲያናችን የምታስተምረውን/ትርጉም የምትሰጠውን ማንበብ እንዲሁም ለመረዳት መሞከር።
4. ጥያቄ የሚፈጥሩብንን ማስታወሻ በመያዝ ንሰሀ አባት መጠየቅ/ የሀይማኖት መምህራንን መጠየቅ።
5. በህይወታችን እንዴት መተግበር እንዳለብን ከራስ ጋር መመካከር።
የእኔ አጠናን በአጭሩ ይህን ይመስላል
5 138
This morning I woke up with weak thoughts, but my body felt strong. At 6am, I forced myself into a cold shower not because I wanted to, but because I needed to train my mind. That cold water hit me and I realized this is exactly what life is about: focusing your mind only on what you choose, and not letting weak thoughts drain your energy. Cold showers are one of the best ways to practice this because you’re making yourself go through something uncomfortable on purpose.
See, it’s easy to handle what you have to do like classes, assignments, work, bills. But your strength is tested in what you don’t have to do but choose anyway: hitting the gym, reading that book, praying, opening the Bible. That’s how you build discipline. Real strength isn’t shown in doing what’s required, but in pushing through the things your mind resists. That’s where growth starts.
LOCK-IN this Year!🔐
5 138
ቅዱስ እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ብንኖር
የዐዲስ ዓመት እቅድ 📝
1. መንፈሣዊ እድገት
- በንሰሀ እና በቅዱስ ቁርባን መመላለስ
- ቃለ እግዚአብሔርን መማር ፣ ማንበብ እና ማወቅ
- በጸሎት ፣ በጾም እና በስግደት መትጋት
2. በአካል መጎልበት
- ስፖርት መስራት
- በልክ እና በአግባብ መመገብ
- እራስን ከሱስ እና ከተለያዩ ጎጂ ልማዶች መጠበቅ እንዲሁም መቆጣጠር
3. በአእምሮ ለማደግ
- መንፈሳዊ መጽሐፍቶችን እና Self-Improvement መጽሐፍቶችን ማንበብ
- ከትላንት ዛሬን ምን ተሻልኩ ብሎ እራስን መገምገም
- ከራስ / ከውስጥ ማንነታችን ጋር ጠንካራ ግንኙነት መፍጠር (Journal በማድረግ እራሳችንን ማዳመጥ)
- የምንመለከተውን ፣ የምንሰማውን እና የምንገኝበትን ቦታ መምረጥ
- ስፖርት መስራት
4. ስኬታማ የአኗኗር ህይወት እንዲኖረን
- ያሰብንበት ቦታ ለመድረስ ተገቢውን እቅድ በማውጣት እራስን መምራት መለማመድ
- በሳምንት / በወር የተጓዝናቸውን ርቀት መገምገም እና ማሻሻል ያለብንን ማሻሻል ማስቀጠል ያለብንንም ማስቀጠል
- በአላማ እና በእቅድ መራመድ
- ጊዜን በአግባቡ መጠቀም
- አስተማሪ Podcast / Books / Documentaries መመልከት እና እራስን ማስተማር
- በተገቢ ሁኔታ ጊዜያችንን ፣ ገንዘባችንን እና እቅማችንን ተገቢ ነገር ላይ ማዋል / invest ማድረግ
እና የመሳሰሉት…..
ማሳሰቢያ - ጅማሬያችን በዝግታ ፣ በጥቂቱ እና በጸሎት መሆኑን እንዳንረሳ። እራሳችንን ሁሉንም ሆነን ለማየት ማቻኮል አይኖርብንም ፣ ከማንም ጋር ማወዳደር አያስፈልገንም ፣ ቀስ በቀስ ለማደግ ብቻ መዘጋጀት ይጠበቅብናል። የዛሬ ዓመት እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ብንኖር መልካም ደረጃ እና የስኬት ማማ ላይ ያገናኘን።
በድጋሚ መልካም ዐዲስ ዓመት።
2🌻18
5 138
Today’s a cozy day here at my location, and the day just wants to stay in the bed😭
I’m staying consistent and I believe you are doing the same thing with me 🥹🫶🏼
