en
Feedback
Level Up with Darik

Level Up with Darik

Open in Telegram

Hello my family, welcome to this channel. This channel will help me interact with you all and track your progress in our journey. Hope you’ll love it and thanks once again for supporting me. I love you all🤍

Show more
5 138
Subscribers
No data24 hours
-87 days
+430 days
Posts Archive
21 ቀን መሆነን ፥ ወደኋላ ተመልከቱ እና ምን ያህል ለውጥ እንዳመጣችሁ ተመልከቱ። ፍፁም እንደፈለጋችሁት ላትሆኑ ትችላላችሁ ፤ አላማን ከማሳካት በላይ በየቀኑ ለማሳካት መጣር እና ማሰብ ነገአችንን ብሩህ ያደርጋል። ስለዚህ ከብዶአችሁ በመሀለል ያቋረጣችሁ ፥ እንደገና ተቀላቀሉን ስል እጠይቃለሁ። ያለአችሁ እስከመጨረሻው ያኑራችሁ😊🙏🏽

ነገር ግን፥ አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል። የማቴዎስ ወንጌል 6፥33

DAY - 21 😊
DAY - 21 😊

DAY - 20 How’re you guys doing? How was last week ☺️
DAY - 20 How’re you guys doing? How was last week ☺️

እርሱ ስለ እኛ ነፍሱን አሳልፎ ሰጥቷልና፥ በዚህ ፍቅርን ዐውቀናል፤ እኛም ስለ ወንድሞቻችን ነፍሳችንን አሳልፈን እንድንሰጥ ይገባል። 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3፥16 🤍

DAY - 19🕊️
DAY - 19🕊️

DAY - 18
DAY - 18

DAY - 17
DAY - 17

ሰላም የኔ ወዳጆች እንዴት ናችሁ? እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ደህና ነኝ። ትላንት ምን ያህላችሁ ይህን Challenge እየተከታተላችሁ እንደሆነ የጠየቁት ሁላችሁንም ከእኔ ልትጠብቁ ለምትችሉት አገልግሎት መገኘት ባለመቻሌ ይቅርታ ለመጠየቅ ነው። ብዙዎቻችሁ ጥያቄን ስትጠይቁ ለመመለስ ጊዜ ባለማግኘት / በግል ህይወት busy በመሆን ምክንያት እንደሆነ ማስረዳት ስለፈለኩ ነው። ይህችን 75 ቀናት እንዴትም ጠንክረን አብረን እንጨርሳለን ፥ ከእግዚአብሔር ጋር!!! እለት እለት የምለቀውን count down እቀጥላለሁ ፥ አንድ ነገር ግን ተባበሩኝ ጥያቄ ሲኖር የምታውቁ ብትችሉ መልስ በመስጠት ተባበሩልኝ እባካችሁ። እኔ ኖርኩም አልኖርኩም ጠንካራ መሆናችሁን ላረጋግጥ እፈልጋለሁ። እነግራችኋለሁ አድምጡኝ “ከፈለጋችሁ ፣ እግዚአብሔርን በማመን መንገዳችሁን ከጀመራችሁ ምንም ይሁን ምን መሆን የምትፈልጉትን ሰው ትሆናላችሁ።” ተባረኩልኝ። Your sister LOVES you! Keep me in your prayers!💕🤲🏼

ሰላም ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ? የጀመርነውን 75-Hard እየተሳተፈ ያለ ሰው ብቻ ለዚህ post react ያድርግ። አመሰግናለሁ ፥ መልካም ቀን!

DAY - 16💐
DAY - 16💐

DAY - 15 WHO believes that we’re in our day 15?😭 Time flies and I bet everyone is holding you days accountable! Stay strong
DAY - 15 WHO believes that we’re in our day 15?😭 Time flies and I bet everyone is holding you days accountable! Stay strong 🤍

🕊️
🕊️

ስለመልካም ምኞታችሁ እና ስለምትሰጡኝ ፍቅር እግዚአብሔር ያክብርልኝ። በጣም አመሰግናለሁ!🤍🙏🏽

DAY - 14🕯️
DAY - 14🕯️

እግዚአብሔር ይመስገን። መልካም ልደት ለኔ! 21 years ago, a year old me would be proud! 22 years in this world to encounter the blessings of
እግዚአብሔር ይመስገን። መልካም ልደት ለኔ! 21 years ago, a year old me would be proud! 22 years in this world to encounter the blessings of God and his grace, not only that but also to testify his mercy and love for me and everyone if we can just try! I thank you Lord, for carrying me and my cross over your shoulder at the same time yesterday, today, and forever! May your will let me live this life with glorifying you and your kingdom! 🕊️

አዲስ የገባችሁ ፥ pin ያደረኩትን pictures አንብቡ እና ተከታትሎ ያሉትን በመከታተል ስለምናካሄደው challenge መረዳት ትችላላችሁ። በተረፈ እየከበደኝ ነው ለምትሉ ፥ እንደዚህ ነው ሚለመደው እና don’t give up 😁

እንደት ነው ወገኖቼ ፥ መዳከም ይታይብናል።😁 ከበዳችሁ እንዴ? እንቅስቃሴ ቀንሳችኋል

photo content

DAY - 13 Staying Strong and sticking to the plan!!! What about you guys? 😊
DAY - 13 Staying Strong and sticking to the plan!!! What about you guys? 😊