en
Feedback
DBC - EDUCATION

DBC - EDUCATION

Open in Telegram

የ DBCTUBE አንዱ ቻናል ሲሆን በውስጥም የተለያዩ ዘውግ ያላቸው የልብወለድ እንዲህም በእውነተኛ ታራክ ላይ የተመሰረተው ስራዋች ይቀራብበታል በተጨማሪም ፦ @DBCTUBE @DBCTUBE_1 @DBCTUBE_2 @DBCTUBE_5 @DBCTUBE_6 @DBCTUBE_7 ሰለምትከታተሉን ፣ አብራቹንም ስላላችሁ እናመሰግናለን‼️

Show more
4 345
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
July '24
July '24
+262
in 94 channels
June '24
+1
in 95 channels
Get PRO
May '24
+14
in 0 channels
Get PRO
April '24
+49
in 0 channels
Get PRO
March '24
+391
in 0 channels
Get PRO
February '24
+401
in 1 channels
Get PRO
January '24
+541
in 8 channels
Get PRO
December '23
+4 479
in 134 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
25 July+65
24 July+6
23 July+15
22 July+66
21 July+24
20 July+1
19 July+17
18 July+14
17 July+12
16 July+4
15 July+26
14 July0
13 July0
12 July0
11 July0
10 July+6
09 July0
08 July+2
07 July0
06 July0
05 July0
04 July0
03 July+4
02 July0
01 July0
Channel Posts
🫥wave  መግባት የምትፈልጉ  የቻናል ባለቤቶች👍 ✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️ ▶️Above 🟢2k+ subscribers ▶️Above 🟢5k+ subscribers ⏳⏳⏳⏳✈️ ድረስ ያላቹ  የቻናል ⏳⏳⏳⏳⏳ ባለቤቶች ተመዝገቡ በፍፁምና በታማኝነት እንሰራለን  አብረን እንደግ✔️ ❤️ዌቭ ፕሮሞሽን ማለት ለምሳሌ ያህል 5 ቻናሎች ቢኖሩ የአንዱን ቻናል ሊንክ 4ቱ ላይ ይፖሰታል። ከዛ ለ 30ደቂቃ ወይም 1 ሰአት ከቆየ በኋላ ለሁለተኛው ቻናል 4ቱ ቻናሎች ላይ ፖስት ይደረጋል። እንደዛ እየተደረገ ነው የሚሰራው ። 🔔አሪፍ view ሊኖራቹ ይገባል ☎️@menetser21 አናግሩን❄️

2
🎁 Telegram Premium 🎁 🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🔠 ⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐ 🔤🔤🔤🔤🔤 ⏩⏩⏩⏩ ✅ 3 Months - 1399 Birr / $13.99 ✅ 6 Months - 1899 Bir
🎁 Telegram Premium 🎁 🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🔠 ⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐ 🔤🔤🔤🔤🔤 ⏩⏩⏩⏩ ✅ 3 Months - 1399 Birr / $13.99 ✅ 6 Months - 1899 Birr / $17.99 ✅ 12 Months - 3199 Birr / $31.99 ⭐ Cheaper Price Less Than Official Telegram Price ! 🚀 Dm me - @menetser21 ☑ And Get Verified Badge Behind Your Profile ✔️ 🤩𝙥𝙧𝙚𝙢𝙞𝙪𝙢 በነፃ ለማግኝት
0
3
🎁 Telegram Premium 🎁 🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🔠 ⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐ 🔤🔤🔤🔤🔤 ⏩⏩⏩⏩ ✅ 3 Months - 1399 Birr / $13.99 ✅ 6 Months - 1899 Bir
🎁 Telegram Premium 🎁 🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🔠 ⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐ 🔤🔤🔤🔤🔤 ⏩⏩⏩⏩ ✅ 3 Months - 1399 Birr / $13.99 ✅ 6 Months - 1899 Birr / $17.99 ✅ 12 Months - 3199 Birr / $31.99 ⭐ Cheaper Price Less Than Official Telegram Price ! 🚀 Dm me - @menetser21 ☑ And Get Verified Badge Behind Your Profile ✔️ 🤩𝙥𝙧𝙚𝙢𝙞𝙪𝙢 በነፃ ለማግኝት
0
4
🚨አሳዛኝ ዜና ዜና ዕረፍት🚨 ተወዳጁ የEbs የመዝናኛ ክፍል ባልደረባ አስፋው መሸሻ አረፈ ተወዳጁ ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ በሚዲያው ዘርፍ ረጅም ግዜ ኢትዮጵያንን በራዲዮ እያዝናና ቁምነገር በማስተማ+2
🚨አሳዛኝ ዜና ዜና ዕረፍት🚨 ተወዳጁ የEbs የመዝናኛ ክፍል ባልደረባ አስፋው መሸሻ አረፈ ተወዳጁ ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ በሚዲያው ዘርፍ ረጅም ግዜ ኢትዮጵያንን በራዲዮ እያዝናና ቁምነገር በማስተማር ተወዳጅነትን ያተረፈ ሲሆን ከሀገር ውጭ ከወጣም በኃላ ኑሮ በአሜሪካ የተሰኜ አስተማሪ ፕሮግራም ለኢትዮጵያን ሲያቀርብ የነበረ ተወዳጅ ጋዜጠኛ ነበር ከውጭ ሀገር ተመልሶም በEbs የእሁድ መዝናኛ ፕሮግራም ላይ ዝግጅቶችን በማቅረብ እጅግ ተወዳጅነትን ማትረፍ የቻለ የጋዜጠነትን ስነ ምግባር በአግባቡ የተላበሰ በሳል ጋዜጠኛ ነበር ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ በአሜሪካ ህክምናውን ሲከታተል ቆይቶ በዛሬው እለት ማረፏ ተስምቷል ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ የአንድ ወንድ ልጅ አባት ነበር ! ለዘመድ ወዳጅና ለአድናቂወቹ መፅናናትን እንመኛለን። 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ᴅʙᴄ ᴛᴜʙᴇ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀ⭐
0
5
💙እነሆ፥ለህዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ የምስራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኅኒት እርሱ ክርስቶስ ተወልዶላችኋልና። ❤️‍🔥      🟥  ሉቃስ፦፪፥፲ -፲፩ 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ሠማይና ምድር የማይወስነውን አምላክ በድንግል ማርያም ማህጸን ተወሰነ። እንኳን ለ፳፻፲፮ ዓ.ም ለጌታችን ለመድኅኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ገና በሠላም አደረሳችሁ፤አደረሰን።በዓሉ የሠላምና የእርቅ ይሁንላችሁ፤ይሁልን።   🔹ቤዛ ኹሉ ዓለም ዮም ተወልደ🔺   🔸 መልካም የልደት በዓል! 🔸Ayyaana Qillee gaarii! 🔸ርሑስ በዓል ልደት! 🔸Merry Christmas! 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
0
6
💙እነሆ፥ለህዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ የምስራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኅኒት እርሱ ክርስቶስ ተወልዶላችኋልና። ❤️‍🔥      🟥  ሉቃስ፦፪፥፲ -፲፩ 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ሠማይና ምድር የማይወስነውን አምላክ በድንግል ማርያም ማህጸን ተወሰነ። እንኳን ለ፳፻፲፮ ዓ.ም ለጌታችን ለመድኅኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ገና በሠላም አደረሳችሁ፤አደረሰን።በዓሉ የሠላምና የእርቅ ይሁንላችሁ፤ይሁልን።   🔹ቤዛ ኹሉ ዓለም ዮም ተወልደ🔺   🔸 መልካም የልደት በዓል! 🔸Ayyaana Qillee gaarii! 🔸ርሑስ በዓል ልደት! 🔸Merry Christmas! 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ᴅʙᴄ ᴛᴜʙᴇ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀ⭐
0
7
ይለቀቅ የምትሉ like 👍
0
8
HTTP Injector (SSH/UDP/DNS)VPN by Evozi com.evozi.injector Version: 6.1.1(202) Updated: Nov 15, 2023 ይህን አፕ አውርዳቹ ጠብቁኝ። አልሠራ ካላቹ http injector ብላቹ ከ ፕላይስቶር አውርዱ። ፏፏ አርጉት በሪያክሽን። 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ᴅʙᴄ ᴛᴜʙᴇ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀ⭐
0
9
✅️ሰላም ቤተሰብ ዛሬ ነፃ ኢንተርኔት መጠቀሚያ ዘዴ ነው ይዤላችሁ የመጣሁት‼️‼️ እናም አሠራሩን እንዳሳያቹ በፍጥነት ሪያክት አድርጉ። አፍጥኑት እኔም ቶሎ እለቅላቹዋለሁ🔥 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 አደይ⭐
0
10
🔠🔠🔠🔠🔠    🔤🔤🔤 🔠🔠🔠🔠 2️⃣0️⃣2️⃣4️⃣ 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ᴅʙᴄ ᴛᴜʙᴇ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀ⭐
0
11
❤️ይቅጥል የምትሉ?  like 👍
0
12
🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞 ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!
🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞 ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!
0
13
🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞 ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!
🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞 ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!
0
14
┉┉✽‌»‌🌹✿🌹 ✽‌┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┉   ‍ 🙍🙍✏.....ሞክሼዎቹ ✏....🙍‍♂🙍‍♂                  ┉┉✽‌»‌🌹✿🌹 ✽‌┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┉              ⭕•••••••• ክፍል ➂ •••••••••• ⭕               ከቆዩ የጥላሁን ገሰሰ ዘፈኖች አንዱን ተጫውታ ስትጨርስ ሞቅ ያለ ጭብጨባ አጀባት::ለምስጋና ፊቷን ወደተቀመጠበት ስታዞር ባዶው መቀመጫ አፈጠጠባት::ነብዩ ከጀርባዋ ቆሞ ነበር:: "የሚያስደንቅ ችሎታ አለሽ" "አመሰግናለሁ....................ድንቅ የሚያስብል እንኳን አይደለም" አለችው ከአንገቷ ወደሱ ዞራ::አይኖቹዋ ትንንሽ አይኖቹ ላይ ቀሩ:: "ጥሎብኝ የሴት ሙዚቀኛ እወዳለሁ" አላት አይኖቹን ከአይኖቹዋ ላይ ሳያነሳ "ሙዚቃ ወይስ የሴት ሙዚቀኛ" "መጀመሪያ የሴት ሙዚቀኛ ከዛ ሙዚቃ......ሙዚቀኛ ከሌለ ሙዚቃ ከየት ይመጣል" አላት ፈገግ ብሎ:: ፈገግታው የልቧን ምት አፈጠነው:: "ነብዩ እባላለሁ" አላት እጆቹን ለትውውቅ ዘርግቶ "ሀይማኖት" እጆቹዋን ሞቅ ካለው መዳፉ ለዘላለም ባታወጣው ትመርጥ ነበር:: "ብዙ ጊዜ ሆነሽ ሙዚቃ ስትጫወቺ?" "አንድ ሶስት ወር" "ስንት ይህንን የመሰሉ ውብ ምሽቶች አምልጠውኛላ" "ግዴለም አንተ ጊዜ ካለህና ከመጣህ እኔ ሳልሰለች እጫወትልሀለሁ" "አንዲት አንገብጋቢ ቀጠሮ ባትኖርብኝ እዚህ አጠገብሽ ቁጭ ብዬ ሙዚቃ እየተጫወትሽልኝ ባነጋ ደስ ይለኝ ነበር" አላት ወደተቀመጠችባት ትንሽ በርጩማ እያመለከተ:: "በርጩማዋ ለሁለት ሰው አትበቃም እንጂ....." መልሷ ከአፏ ከወጣ በኍላ አስደነገጣት:: "እኔ እቀመጥና አንቺን ጭኔ ላይ አስቀምጥሻለሁዋ............ቅር ይልሻል?" "ኸረ በፍጹም" ተሳሳቁ::ነብዩ ወዷታል:: ጠንከር ያሉት ቃላቶቹን.........ሰርሳሪ እይታውን የምትቋቋም ሴት ይወዳል:: ወንጌልም ሰርሳሪ እይታውን ታዝባለች:: ተጀቡኖ የመጣበትን ልብስ ደራርቦ ተሰናብቷት ወደበሩ ሲያዘግም ቅር እያላት በአይኗ ተከተለችው::እሱም በአይኗ እንደተከተለችው እርግጠኛ ለመሆን ተሽከርካሪውን በር በቀኝ እጁ እየገፋ ዞር ብሎ አያት................ እጆችዋን አውለበለበችለት:: ምሽቱን እራት ለመመገብ የመጣው ጥቂት ሰው ስለነበር ሁለት ሶስት ሙዚቃዎችን ተጫውታ ከባንኮኒው ስር የጀመረችውን መጽሀፍ ይዛ ተቀመጠች:: .........ከአስር ያነሰ ገጽ እንዳነበበች አቆመችው:: እንደዛ ልቧን አንጠልጥሎት የነበረው የመጽሀፉ ታሪክ አልጥም አላት:: ይባስ ብሎ በየሁለት ሰከንዱ ነብዩ.....ፈገግታው.........ትንንሽ አይኖቹ........ ሰርሳሪ እይታው በምናቧ እየተመላለሱ እረፍት ነሷት:: "ነገ ይመለስ ይሆን?" ከአምስት ደቂቃ ላነሰ ስላዋራችው ወጣት እንደዚህ ማሰላሰሉዋ ለሷም እንግዳ ሆኖባታል:: ምሽቱ እንደዛሬ ረዝሞባት አያውቅም:: ከስራ ከመውጫዋ ከሀያ ደቂቃ በፊት ስትለባብስ አስተናጋጁና የልብ ጓደኛዋ ሀዋርያ "ዛሬ ምነው ያለሰአትሽ" አላት "ምን እሰራለሁ እዚህ ተጎልቼ ባይሆን በጊዜ እቤቴ ልግባ....ይሄ ዝናብ እንደሆነ የሚያባራም አይመስልም" "እነዚህ ሁለት እንግዶች ባይኖሩብኝ አንድ አፍታ በሞተር ባቡር ጣቢያው ድረስ እሽኝሽ ነበር"" "ምንም አታስብ ዝናቡ እንደሆን ቁመት ይጨምርልኛል እንጂ............"እየሳቀች ከኩሽና ተቀምጠው የሚያንቀላፉትን የሬስቶራንቱን ባለቤት አቶ ሀይሉን ተሰናብታ ከሬስቶራንቱ ስትወጣ ቀዝቃዛው ብርድ ተቀበላት:: ጆሮዎቹዋን በኮፍያዋ እጆቹዋን በጉዋንቷ አጅላ ዝናቡን ሽሽት የፎቆቹን ደርዝ ይዛ መንገድ እንደጀመረች "ሀይማኖት" የሚል ጥሪ ሰምታ ዞር አለች:: ነብዩ ከአስፓልቱ ተሻግሮ በመኪና እየጠበቃት ነበር:: ወንጌል ታሪኳን ገታ አደረገች:: "ምነው?" "ቆይ አንዴ መጸዳጃ ቤት ደርሼ ልምጣ" "ቶሎ በይ እሺ" ሀይሚ ተቁነጠነጠች:: ሀይማኖት ወንጌል ሳሎኑን ለቃ እስክትወጣ ጠብቃ "ወ-ይ-ኔ ወንጌል ግን...........እንደው አንድ ቀን እንኳን በስህተት ነብዩ ስትል ሰምተሻት ታውቂያለሽ ሰላምዬ.............እኔ ብሆን እንደ አቡነዘበሰማያት ነበር ስሙን የማነበንበው" "ሰው ሁሉ መች እንዳንቺ ነው...ሚስጥር ያደረገችበት ምክንያት ይኖራታል" "ልንሰማው አ-ይ-ደ-ል" "ሀይሚ .............ወንጌል ማውራት የፈለገችውን ብቻ ታውራ እንደለመደብሽ ለምን...መቼ...የት...እንዴት እያልሽ እንዳትጨቀጭቂያት........." "ውይ ሰላምዬ ደግሞ .........አሁንማ ደንበኛ ጨቅጫቃ ባል ነው የሆንሽብኝ" "ሀይሚ ስለማቅሽ ነዋ" "አሁን አንቺን ታሪኩ አላጓጓሽምና ነው?" "ቢያጓጓኝም እኔ እንዳንቺ ሰአትና ደቂቃ አልጠይቅም" "ቆይ ምኑ ላይ ነው ጥፋቱ?" የተለመደው ንትርካቸው በወንጌል ወደ ሳሎን መመለስ ተቋረጠ:: ወንጌል ተቀምጣ ወደ ነበረበት ስትመለስ ሰላም የምታነበውን መጽሀፍ ዘግታ ከጎኗ ካለው ሶፋ ላይ እንደተቀመጠች ልብ አለች:: "እሺ ከዛስ" ሀይሚ አላስቻላትም:: "ሰው ያለ ትንሽ ትእግስት ይፈጠራል" ሰላም ከት ከት ብላ ሳቀች::                   ┉┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┉             ይቀጥላል......       ┉┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┉                                                      ❀               ┈┈••◉❖◉●••┈        ❍⌇─➭𝕋𝕙𝕒𝕟𝕜 𝕪𝕠𝕦 𝕗𝕠𝕣 𝕛𝕠𝕚𝕟𝕚𝕟𝕘 𝕦𝕤 : ๑ ˚‌۪۪‌◌ ‌۪۪‌◌ m᥆rᥱ ᥙ⍴ძᥲ𝗍ᥱ ⍴ᥣᥲᥴᥱ ᥎іsі𝗍: ╭──────༺♡༻──────────╮ ⌕ ᴅʙᴄ ᴛᴜʙᴇ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀ || ᴅʙᴄ - ɢɪᴛ'ɪᴍ ⌕         ⧼⧼⧼ᴅʙᴄ - ʟᴇʙᴇᴡᴇʟᴅ⧽⧽⧽ ⌕ የቅልድ እልፍኝ || ሰለ ፍቅር || አደይ ⌕  ╰──────༺♡༻──────────╯
0
15
❤️ይቅጥል የምትሉ?  like 👍
0
16
┉┉✽‌»‌🌹✿🌹 ✽‌┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┉   ‍ 🙍🙍✏.....ሞክሼዎቹ ✏....🙍‍♂🙍‍♂                  ┉┉✽‌»‌🌹✿🌹 ✽‌┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┉              ⭕•••••••• ክፍል ➁ •••••••••• ⭕               "ለሁለት አመት ካላዋራኋት ልጅ ጋር አጋፈጥሽኝ" ፊቷን አጨማዳ የመልስ መስጫውን ቁልፍ ተጭና "ሄሎ "አለች "ፍቅርተ ነኝ ማን ልበል" አላት ጎርናናው የሴት ድምጽ "ሀይሚ ነኝ ፍቅርተ ከሁለት አመት በፊት አብራሽ ትኖር የነበረችው" "ኦ.......... ሀ-ይ-ሚ..........አንቺ ልጅ እዚህ ሀገር አለሽ! በሁለት አመትሽ ዛሬ በምን ትዝ አልኩሽ እባክሽ" "ደህና ነሽ ግን?" በስህተት ነው የተደወለልሽ ብላ አትነግራት ነገር ከብዷት ጥያቄዋን በጥያቄ ሸፈነችው:: "በጣም ደህና ነኝ:: ፈልጌሽ እኮ የት ብዬ ነው የማገኛት ብ ዬ ስጨነቅ ነው የከረምኩት:: ስልክሽን ቀይረሻል አይደል ስደውል ቁጥሩ ከአገልግሎት ውጪ ነው ይለኛል" "አዎ ቁጥር ቀይሬያለሁ.........ግን ምነው በሰላም ነው የፈለግሽኝ" "ሰርጌን ልጠራሽ 😄😄😄😄" "እ-ው-ነ-ት" "እውነቴን ነው 😄😄😄😄" "መቼ ነው?" ጠየቀቻት የመሄዷ ነገር እያጠራጠራት "የዛሬ ሁለት ሳምንት ቅዳሜ" "በጣም ደስ የሚል ዜና ነው .....እንኳን ደስ ያለሽ ፋሲልንም እንኳን ደስ ያለህ በይልኝ" "ፋ-ሲ-ል 😁😁😁 ሲልቫን እኮ ነው የማገባው ሀይሚ ከፋሲል ጋር ከተለያየን እኮ አመት አለፈን::" "ምን ተፈጠረ" "ምን እባክሽ አንቺም ሄድሽ ምስራቅም ሄደች ብቻዬን መደበቅ አልቻልኩበትም:: በስተመጨረሻ ያ ክልፍልፍ ወንድሙ ነብዩ ከሲልቫ ጋር እጅ ከፍንጅ ያዘኝ::" የነብዩ ስም ሲጠራ ወንጌል ሰውነቷ ራደ:: ነብዩ............ነብዩ ነው ያለችው? ጆሮዋን ስለተጠራጠረች ስልኩን ወደ ጆሮዋ የበለጠ አስጠጋችው::እውነት ነብዩ ነው ያለችው? ያ ለወራት ያነባችለት ነብዩ...............አገር ጥላ የተሰደደችለት ነብዩ ................ "ሀይሚዬ ይሰማሻል" አለቻት ድምጿ ሲጠፋባት:: "አዎ .......................ነብዩ......." መቀጠል አልቻለችም ድምጿ ከሩቅ ቦታ የሚመጣ መሰላት................. "ነብዩ እጅ ከፍንጅ ያዘኝና እሱ ሳይገባበት እራሴ ለፋሲል ነግሬ ግንኙነታችንን እንዳቋርጥ አስጠነቀቀኝ........እኔም ድብብቆሹ ስልችት ብሎኝ ስለነበር ደውዬ ተሰናበትኩት" "በቃ" "😁😁😁...... በቃ .....የዘንድሮ ፍቅር እኮ ሲያልቅ አያስቸግርም 😁😁😁" በዛ ሰሞን ግን ነብዩ በጣም ሲያፈላላግሽ ነበር" "ማ-ን-ን እ-ኔ-ን" ቃላቶቹ ጉሮሮዋን እንቅ አደረጉዋት "አዎ" "መቼ?" "ውይ አመት አያልፈውም ብለሽ ነው..........." " የት ነው ያለው አይተሽው ታውቂያለሽ?" "ኸረ በፍጹም ......ካየሁት ከአመት በላይ ሳይሆን ይቀራል አሁንማ" ነብዩ እውነቱን አውቋል ማለት ነው::ልቧ ከጉሮሮዋ ስር የተወተፈች መሰላት:: አቅም አንሷት ከሶፋው ላይ ዘፍ አለች:: "ሀይሚዬ ልለይሽ ነው ይህ የሰርግ ጣጣ ነፍሴን ሊያወጣው ነው ......ይህ ያንቺ ቁጥር ነው አይደል?" "አይደለም ግን በዚህም ታገኚኛለሽ ማታ ማታ" "በይ ሰሞኑን እደውልልሽና አድራሻሽን ትስጭኛለሽ የሰርጌን ካርድ እንድልክልሽ" "እሺ ፍቅርዬ......." ስልኩን ዘግታ በጀርባዋ ሶፋው ላይ ተዘረጋች:: "ነብዩ ፈልጎኝ ነበር ......እኔ አላምንም" የድምጿ ከፍ ማለት አልታወቃትም:: "የማነው ነብዩ..........." ሀይሚ ወገቧን ይዛ ከፊቷ ቆማለች:: "እ ...ማን....ነብዩ ?" "አዎ...........ኤክስ ቦይፍሬንድሽ?" "እንዴ ምን አይነት ጥያቄ ነው "ሰላም ተቆጣቻት "ውይ ሰላም ደግሞ ........አሁን ይሄ ምን አይነት ጥያቄ ይመስላል? አምስት ደቂቃ ሙሉ ጆሮየን ሰክቼ ባዳምጥ አይኔን ባቁለጨልጭ ምንም የገባኝ ነገር የለም:: ደግሞ አታያትም እንዴ እንዴት እንደተቀያየረች::" "እና" "እናማ እኔ ሀይሚ ይሄ ነብዩ ማን መሆኑን ሳላውቅ እንቅልፍም አይወስደኝማ " ሰላምን ብቻ ሳይሆን ወንጌልንም ፈገግ አሰኘቻት:: አቤት ይህቺን ቀን እንዴት ናፍቃት ነበር:: እረሳው እንደሆነ ብላ ነበር ፍቅሩዋን በልቡዋ ቋጥራ የለመደችውን ከተማ ጥላ የሸሸችው:: ላይሳካላት :: አንደበቷ ባያነሳውም ውስጧ ከሱ ላይላቀቅ እንደተቆራኘ የገባት ቆይቶ ነው....አብዛኞቹ የቀን ህልሞቹዋ መነሻም መድረሻም ነብዩ ሲሆንባት:: ዛሬም ጠየም ያለ ሰው ካየች ወይንም ለስለስ ያለ አነጋገር ከሰማች እህ እንዳለች ቀናቶች ያልፋሉ:: በአጠቃላይ ከሱ ተለይታ ያሳለፈቻቸው አመታት ለሷ ምሉእነት የጎደላቸው አመተ ጎደሎዎች ናቸው:: "ወይ አምላኬ" እጆችዋን አጣምራ አይኖችዋን ጨፈነች:: እሷ ሳታውቀው ምንም ነገር እንዲያልፋት የማትፈልገው ሀይማኖት ወንጌል ከተቀመጠችበት ሶፋ ላይ እግሮችዋን አጣምራ እነዚያን አሳዛኝ አይኖችዋን ቁልጭ ቁልጭ እያደረገች "ወንጌል....ኸረ የማነው ነብዩ" አለች ጮክ ብላ:: "ታሪኩ ረጅም ነው ሀይሚዬ" "ይሁን..." ተቁነጠነጠች "ከየት እንደምጀምርልሽ አላውቅም" "የት ተገናኛችሁ?" መንደርደሪያ ሰጠቻት ወንጌል ህይወቷን የለወጠው ያ ምሽት ጓዙን ጠቅልሎ ከፊቷ ድቅን አለ:: ያን ምሽት ነብዩ የሬስቶራንቱን ተሽከርካሪ በር በርግዶ ሲገባ ወንጌል የምታነበውን መጽሀፍ ገታ አድርጋ በአይኗ ገረፍ አድርጋው ወደ ንባቧ ተመለሰች:: ከዝናቡ ሌላ ቅዝቃዜው ከ ዜሮ በታች ወርዶ ክረምቱ ያየለበት ወቅት ስለነበር የተጀቦነበትን ጃኬት ጉዋንትና ባለጸጉር ኮፍያ እያወላለቀ የእራት ሰአት ባለመድረሱ ጭር ያለውን ሬስቶራንት ከላይ እስከታች ቃኘው:: ከአንድ ጥግ ቤቱን ከክረምቱ ቅዝቃዜ እንዲታደግ ከግርግዳው ጋር ተያይዞ ከተሰራው ትልቅ ማንደጃ ውስጥ የሚንቀለቀለቅ እሳት ለቤቱ ውብ የሆነ ቀለም ሰጥቶታል:: በቅዝቃዜ የደነዘዙት እጆቹን እያፍተለተለ ከማሞቂያው ፊት ለፊት ወንበር ስቦ ቁጭ አለ:: "ምን ልታዘዝ?" አለው አስተናጋጁ "በቅመም ያበደ ትኩስ ሻይ" አስተናጋጁ በፈጣን መልሱ እየሳቀ የታዘዘውን ሊያመጣለት ሄደ:: በብርድ የተጨማተረ ሰውነቱ ሲፍታታ የሬስቶራንቱን ዙሪያ ገባ መቃኘት ጀመረ:: ባህላዊ ሰሎችና ቅርጻቅርጾች እዛና እዚህ ተንጠልጥለዋል:: በደመቀ ጥለት የተዥጎረጎሩት መጋረጃዎች ለቤቱ ሀገርኛ ውበትን አልብሰውታል:: አልፎ አልፎ ከሚንጣጣው እንጨት በስተቀር በቤቱ የነገሰውን ጸጥታ የሚገፍ ለስለስ ያለ ሙዚቃ አሰኘው... አስተናጋጁ ሻዩን አቅርቦለት ሊሄድ ሲል "ሙዚቃ የለም እንዴ" አለና ጠየቀው አስተናጋጁ ሰአቱን መልከት አድርጎ "ሰአቱ ገና ነው......ግን እስቲ ቀደም ብላ ትጀምር እንድሆነ እጠይቅልሀለሁ " ብሎት ወደ ባንኮኒው አመራ ነብዩ አስተናጋጁ ስለማን እንዳወራ የገባው ወንጌል አስተናጋጁ ሹክ ካላት በኋላ የምታነበውን መጽሀፍ ዘግታ በቤቱ መሀል ለመሀል በግርማ ሞገስ ወደ ተቆነነው ፒያኖ ስታዘግም ሲያያት ነበር:: አይኖቹ ከፒያኖው ስር እስክትሰየም ድረስ ተከተሉዋት:: ሙዚቃ መጫወት ከመጀመሩዋ በፊት ገርመም አድርጋው ፈገግ አለችለት:: ፈገግታዋን በፈገግታ መልሶ ከአንገቱ ዝቅ በማለት ምስጋናውን ገለጸላት:: ጣቶችዋ የፒያኖውን ቁልፎች መጫን ሲጀምሩ ለስለስ ያለ ሙዚቃ የቤቱን ጸጥታ ገስሶ መንቆርቆር ጀመረ:: የጣቶችዋን  እንቅስቃሴ ተከትሎ የሚወዛወዘው ሰውነቷ በስሜት ክፍት ክድን የሚሉት አይኖችዋ ከለስላሳው ጣእመ ዜማ ጋር ተዳምረው እንግዳ የሆነ ስሜት ፈጠሩበት::
0
17
┉┉✽‌»‌🌹✿🌹 ✽‌┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┉   ‍ 🙍🙍✏.....ሞክሼዎቹ ✏....🙍‍♂🙍‍♂                  ┉┉✽‌»‌🌹✿🌹 ✽‌┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┉              ⭕•••••••• ክፍል ⓵ •••••••••• ⭕               ረጋ ያለ ባህሪዋ መገለጫዋ የሆነውና ወፈርና ረዘም ያለችው ሀይማኖት ከሁሉም በእድሜ ትበልጣለች:: ከአለባበሷ ጀምሮ ቀለል ያለ ነገርን የምትወድ ቁጥብና ደስተኛ ልጅ ነች::በዚች አለም ላይ የሚያስደንቃትም ሆነ የሚያስጨንቃት ነገር ጥቂት ነው:: ሁልጊዜ ሁለቱን ሀይማኖቶች ጉድ ያሰኘ ነገር እሷ ጋር ሲደርስ ቦታ የለውም:: <<ምኑ ይገርማል?>> የሚለው መልሷን ዛሬ ዛሬ ለመዱትና <<ግን እውነትሽን ነው አሁን ይሄ ምኑ ይገርማል!>> ብለው ተሳስቀው ያልፉታል:: መካከለኛ ቁመትና ከጀርባዋ የሚዘናፈል ወብ ጸጉር ያላት ሀይማኖት ደግሞ ነጭናጫ ችኩል አንድ ቦታ ለደቂቃ መቀመጥ የማይሆንላት ቅብጥብጥ ነች::ማስቲካና ዘፈን ከአፏ አይጠፋም::ከስራ እንደተመለሰች ጫማዋን በቁሟ ወርውራ በቧዶ እግሯ በምክንያትም ሆነ ያለ ምክንያት ከአንዱ ክፍል ወደ አንዱ ክፍል ስትመላለስ ይመሽላታል::አንድ ጊዜ ሁለቱ ሀይማኖቶች በትዘብት አንዱ ክፍል ስንት ጊዜ ገባ ወጣ እንደምትል መቁጠር ጀምረው አንድ ሰአት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ሀምሳ ደርሰው ሰልችቷቸው ትተውታል:: ሶስተኛዋ ሀይማኖት በባህሪ በጥቂቱ ከሁለቱም ሀይማኖቶች ጋር ትመሳሰላለች:: እንደ ወፍራሟ ሀይማኖት ረጋ ያለችና እንደ ቅብጥብጧ ሀይማኖት መሽቀርቀርንና ሙዚቃን ትወዳለች:: ሶስቱም የተገናኙት በአጋጣሚ ነው::በስማቸው መመሳሰል ለተገረመው ሁሉ ከስማቸው ሌላ ሶስቱም ለቤተሰቦቻቸው ሁለተኛ ልጆች መሆናቸውንም ጨምረው ሳይናገሩ አያልፉም:: <<እንደኔ እንደኔ ግን ከባህሪ ይልቅ እናንተን ያስተሳሰራችሁ የስማችሁ መመሳሰል ይመስለኛል።>> እያለ ያሾፍባቸዋል ጎረቤታቸው አዳነ:: ወፍራሟ ሀይማኖትና ቅብጥብጧ ሀይማኖት አብረው መኖር ከጀምሩ ከአመት በኋላ ነበር ሶስተኛዋ ሀይማኖት የተጨመረችው::ከመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ አንዲት ክፍል ለመከራየት የመጣች ቀን <<ሀይማኖት እባላለሁ>>ስትላቸው ራሳቸውን ከማስተዋወቅ ይልቅ እየተያዩ መሬት ለመሬት እየተንፈራፈሩ ሲስቁ የደነገጠችውን ድንጋጤ አሁንም ታነሳዋለች:: ሶስተኛዋ ሀይማኖት ከተጨመረች በኋላ የስማቸው መመሳሰል የበለጠ ችግር በመፍጠሩ አንድቀን መላ ለመፈለግ ተቀመጡ:: <<ለምን በቤት ስማችን አንጠራም>> ስትል አንዷ <<ምን! እኔ ሀይማኖት በዚህ እድሜዬ..............ቡጡ ተብዬማ አልጠራም>>ስትል ሌላዋ <<እኔ የቤት ስም የሌለኝስ>>ስትል ሶስተኛዋ አንዷ አንድ መላ ስታመጣ ሌላዋ እያፈረሰች በስተመጨረሻ ከሶስቱ ሀይማኖቶች ሁለቱ በእህቶቻቸው ስም ለመጠራት ተስማሙ:: ወፍራሟ ሀይማኖት በታናሽ እህቷ ስም ሰላም ስትባል አጠር ያለችው ሀይማኖት ደግሞ በታላቅ እህቷ ስም ወንጌል ተባለች:እህት የለኝም በሚል ሰበብ ሀይማኖት የሚለው ስሟን ቀበጥባጣዋ ይዛ ቀረች:: ዛሬ ሁለቱ ሀይማኖቶች እርስ በእርሳቸውና በቅርብ ጓደኞቻቸው ዘንድ ሰላምና ወንጌል ተብለው ቢጠሩም በውጪ ሶስቱም በትክክለኛ ስማቸው ስለሚተዋወቁ ሞክሼዎቹ የሚል ቅጽል ስም ተሰጥቷቸዋል:: ዛሬ ያለወትሮአቸው ሰኔና ሰኞ ገጥሞ ሶስቱም ከሰፊው ሳሎናቸው ውስጥ ተገናኝተዋል::ከገና በአል ወዲህ ሶስቱም በቅዳሜ እቤት ሲወሉ ይህ የመጀሪያው ሳይሆን አይቀርም:: ሰላም ከትልቁ ሶፋ ላይ እግሮቿን አፈናጣ የጀመረችውን የልቦለድ መጽሀፍ ታነባለች::ወንጌል በሳሎኑ ውስጥ ከተኮፈሰው ፒያኖ ስር ተሰይማለች:: ሀይማኖትም እንደልምዷ ከማታምነው የእጅ ሰልኳ ላይ አፍጥጣለች:: ወንጌል ከፒያኖው ላይ ድንገት ፊቷን ስታዞር ሀይማኖት ሶፋው ላይ ካስደገፈችው ቦርሳዋ ውስጥ እጇን ስትሰድ አየቻት <<ደግሞ ምን ፈለግሽ ከቦርሳዬ..............ማስፈቀድ እንኳን የለም.......>> አለቻት በሽርደዳ <<መች የለመደባትን>>ሰላም ተንከተከተች:: <<ምን እንዳይኖረው ነው............እኔስ የፍቅርተን ስልክ ቁጥር ፈልጌ ነው>> አለች የወንጌልን የማስታወሻ ደብተር ከቦርሳው እያወጣች:: <<ለነገሩ የትስ ቢቀመጥ ካንቺ አይን የሚያመልጥ ነገር ምን አለ:: አለቻት ሰላም <<እኮ .......>> ፈገግ አለችና ከማስታወሻ ደብተሩ ላይ እያየች ቁጥሮቹን መጫን ስትጀምር ወንጌልም ወደ ፒያኖዋ ሰላምም ወደ መጽሀፉ አቀረቀሩ:: <<ፍቅር..............ሀይሚ ነኝ>> አለች ለጥሪው መልስ እንዳገኘች <<ማን>> ጎርነን ያለ የሴት ድምጽ <<ሀይሚ ነኝ>> <<ሀ-ይ-ሚ....................ሀ-ይ-ሚ አላወኩሽም>> ድምጿ የበለጠ ጎርነን አለባት:: መሳሳቷ ሲገባት በድንጋጤ ዘጋችው:: <<እ-ን-ዴ.........ይቅርታ አይባልም እንዴ................... እኔ እኮ አንቺ ልጅ ስራሽ ሁሉ አይገባኝም>>ሰላም አጉረጠረጠችባት:: <<አቦ ተይኝ ...አስደነገጠችኛ.......አንቺ ወንጌል ስንት ፍቅርተ ነው የምታውቂው..........ይህ የፍቅርተ ስልክ አይደለም ::>> ወንጌል ከመቀመጫዋ ተነስታ የማስታወሻ ደብተሯን ተቀበለቻት:: <<...........ሌላ ፍቅርተ ጋር ነው የደወልሽው::--------------ሁለት ፍቅርተ የሚል ስም ስታይ የትኛው ነው ተብሎ አይጠየቅም?>> ወንጌል ተነጫነጨች:: <<አቦ ተሳሳትኩዋ...........ደግሞ ሁለት ፍቅርተ መሆኑን አላየሁትም....>> ተናግራ ሳትጨርስ እጇ ላይ ያለው ስልክ ተንጫረረ:: <<ወይኔ መልሳ ደወለችልሽ>>አለችና ለወንጌል ስልኩን አቀበለቻት::                   ┉┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┉             ይቀጥላል......       ┉┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┉                                                      ❍⌇─➭𝕋𝕙𝕒𝕟𝕜 𝕪𝕠𝕦 𝕗𝕠𝕣 𝕛𝕠𝕚𝕟𝕚𝕟𝕘 𝕦𝕤 : ๑ ˚‌۪۪‌◌ ‌۪۪‌◌ m᥆rᥱ ᥙ⍴ძᥲ𝗍ᥱ ⍴ᥣᥲᥴᥱ ᥎іsі𝗍: ╭──────༺♡༻──────────╮ ⌕ ᴅʙᴄ ᴛᴜʙᴇ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀ || ᴅʙᴄ - ɢɪᴛ'ɪᴍ ⌕         ⧼⧼⧼ᴅʙᴄ - ʟᴇʙᴇᴡᴇʟᴅ⧽⧽⧽ ⌕ የቅልድ እልፍኝ || ሰለ ፍቅር || አደይ ⌕  ╰──────༺♡༻──────────╯
0
18
እንሆ ተመልሰናል‼️   彡ሰፊ የሆነ የፕሮሞሽን ስራ ስናካሂድ ያቆያን መሆኑ ይታወቃል። ነገር ግን ፣ የውድ ተከታታዮቻችንን ያማይምጥኑ ልጥፎችን (post) ስታስተውል ፣ስትመለከት  እንደነበር ደርስንበታል ስለዚህም፣ ከልብ የመነጨ  ይቅርታችንን እይቀርብን፡ ከዝህ በዋላ በሚኖረን ጊዜ የነተን ፈላጎት የሚያረኩ ፣አዝናኝ ፣ አስተማሪ ፣ እንዲሁም ፣ መረጃን የሚስጡ ዝግጅቶች ይዘን የምንቀርብ ይሆናል!!! 彡ሁልጊዜም እንደምለው彡 〔ሰለምትከታተሉን ፣ አብራቹንም ስላላችሁ እናመሰግናለን‼️〕 🇩 🇧 🇨 🇹 🇺 🇧 🇪™✅ ⚜️ოօɾҽ մթժαԵҽs թlҽαcҽ ѵísíԵ: • ᴅʙᴄ ᴛᴜʙᴇ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀ⚡ • ᴅʙᴄ - ɢɪᴛ'ɪᴍ☁ • ᴅʙᴄ - ʟᴇʙᴇᴡᴇʟᴅ🌈
0