cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

'ሃቅ''የሙዕሚን የጠፋች እቃ ነች ❗

''ሃቅ''የሙዕሚኖቺ የጠፋቺ እቃ ነቺ❗ 🔴https://t.me/+yYtBwPxeaBg4NWY8 👉ሊንኩን ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!!!

Show more
Advertising posts
198
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🎙🎙ግጥም 🎙🎙 🎙🎙ለኡስታዝ አቡ ኒብራስ የተገጠመች በጣም ደስ የምትል እና የምታቁነጠንጥ ግጥም በወንድማችን አቡ ጁሀይፍ አህመድ እስኪ አዳምጧት https://t.me/Tuaifetul_mensura ''ሃቅ''የሙዕሚኖቺ የጠፋቺ እቃ ነቺ❗ 🔴https://t.me/+yYtBwPxeaBg4NWY8 👉ሊንኩን ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!!!
Show all...
A.ግጥም.m4a1.04 MB
🔴👉#ለሙሽሪክ_አትከራከር❗ በኡስታዝ አቡ መርየም አቡዱሰላም (حفظه الله) 👇👇👇 ''ተውሂድን''አጥብቀህ ያዝ❗ 🔶https://t.me/+loZUqBypagc5ZjM0 👉ሊንኩን ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፍይ ይሁኑ!!!
Show all...
ለሙሽሪክ አትከራከር.mp39.09 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🔸ምንም ብትኮፈስ የትም ብትደርስ 🔸መቼም አትድንም አፈር ከመልበስ 🔸ተዘጋጅቶልሀል የድንጋይ ትራስ 🔸ራስህን አትቆልል ሰው አታሳንስ 🔸ያኔ ይቆጭሀል ሰአቱ ሲደርስ 🔸ከቀብርህ ስትገባ አፈር ሲመለስ 🔸ጭቃነው መነሻህ አትርሳ አስታውስ 🔸ሊኮራ አይገባም ገላው የሚፈርስ ''ተውሂድን''አጥብቀህ ያዝ❗ 🔶https://t.me/+loZUqBypagc5ZjM0 👉ሊንኩን ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፍይ ይሁኑ!!!
Show all...
17:07
Video unavailableShow in Telegram
☀️በደንብ ሊደመጥ የሚገባዉ ቀሪዕ☀️ ''ሃቅ''የሙዕሚን የጠፋች እቃ ነች❗ 🔴https://t.me/+yYtBwPxeaBg4NWY8 👉ሊንኩን ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!!!
Show all...
20.63 MB
⇛ከደወለ እደዉላለሁ፣ ⇛ከጠየቀኝ እጠይቀዋለሁ፣ ⇛ስጦታ ከሰጠኝ እሰጠዋለሁ፣ ⇛ሰርጌ ከመጣ ሰርጉ እሄዳለሁ፣ ⇛ካበደረኝ አበድረዋለሁ፣ 🔴👉#አይሁን_ከሰው_ጋር_ሕይወታችሁ። 🔴👉#ሰዎችን ለዉለታና ለጥቅም አትቅረቡ፣ ➯#የቆረጠን_መቀጠል ፣ ➯#ለከለከለ_መስጠት፣ ➯#ለበደለ_ይቅር_ማለት ...ኢስላማዊ አስተምህሮ ነው። 👇👇👇 ''ተውሂድን''አጥብቀህ ያዝ❗ 🔶https://t.me/+loZUqBypagc5ZjM0 👉ሊንኩን ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፍይ ይሁኑ!!!
Show all...
''ተውሂድን '' አጥብቀህ ያዝ❗

''ተውሂድን''አጥብቀህ ያዝ❗ 🔶

https://t.me/+loZUqBypagc5ZjM0

👉ሊንኩን ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፍይ ይሁኑ!!!

👆ስማልኛ አቦ👆 🔴ምርጥ ዝግጅት ስለ ጀምዒያ አስቀያሚነት👈 🎙በሽይኽ አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብደላህ {አሏህ ይጠብቀው} 👇👇👇 https://t.me/Al_Miaraj_11
Show all...
مختاراة صوتية عن خذلان الجمعية.mp39.47 MB
00:45
Video unavailableShow in Telegram
🔴👉 #ቁጥር 116 ==== #ፈውዛን 52 =========================== «" ሽርክ የሚሰራን ሰው ተከትሎ መስገድ ሶላቱ ባጢል ነው ኢማሙ ጃሂልም እንኳን ቢሆን " » " በሁክመ ዱኒያ ዐዋም ሱፍይ ዐሊም ሱፍይ የሚባል ነገር የለም ።" → ለሙድቢሩ ጀማል አድርሱለት 🔴👉 ሽርክ የሚሰራን ሰው ተከትሎ መስገድ እና እርዱን ያረደውን አልበላም ብሎ እንደገና ሙስሊም ነው ሙወሂድ ነው መዕዙር ነው ብሎ ለቃዠው ንግግር ምርጥ መርፌ ናት هل يجوز  الصلاة خلف الصوفي القبوري؟ وهل هناك فرق بين عوام الصوفية وعلمائهم؟ ===================== الذي يشرك بالله لا تصح الصلاة خلفه ولو كان جاهل ما تصح الصلاة خلفه وعنده شرك يدعوا غير الله ويذبح لغير الله وينذر لغير الله. 👈 أما المبتدع الذي بدعته دون الشرك عنده معصية فهذا إن وجدت غيره لا تصلي خلفه  وإن لم تجد إلا هو لا تخلي صلاة الجماعة وتبين له تدعوا إلى الله وتبين له . → ሽርክ የሚሰራ ሰው ጃሂልም ቢሆን በዱኒያ ሁክም ሙሽሪክ ነው የሙሽሪክ ሙዓመላም ነው የሚደረገው ። 👉 አይ ጀማል ዘንድሮ ስንት ጉድ አሰማኸን ❗️ ''ሃቅ''የሙዕሚን የጠፋች እቃ ነች❗ 🔴https://t.me/+yYtBwPxeaBg4NWY8 👉ሊንኩን ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!!!
Show all...
1.19 MB
01:36
Video unavailableShow in Telegram
🔸ወንድማማችነትን ከሚያበላሹ ነገሮች አንዱ 🔸 መጥፎ ጥርጣሬ ነው شيخ صابر بن عبود اللحجي رحمه الله تعلی ''ተውሂድን''አጥብቀህ ያዝ❗ 🔶https://t.me/+loZUqBypagc5ZjM0 👉ሊንኩን ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፍይ ይሁኑ!!!
Show all...
2.65 MB
📮🌹 በእስልምና ላይ ጀግና መሆን 🌹 📜 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ ጁሀይፋ الله ይጠብቀው 🕌መስጀደ ሱና ሀርቡ 🕌 👍👍 ሸር ሸር ሸር ይደረግ 📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን ለመከታተል 👇👇👇👇🔺🔺🔺🔺🔺 https://t.me/al_deawetu_selefiya 🔺🔺🔺🔺🔺🔺 https://t.me/al_deawetu_selefiya ✅✅✅✅✅✅ https://t.me/al_deawetu_se
Show all...
በእስልምናላይ ጀግና መሆን .mp36.94 MB
ኢንሻ አሏህ ዛሬ ሸርሁ ሱና ደርሳችን ይቀጥላል
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.