en
Feedback
Common house funding

Common house funding

Open in Telegram

Key Housing - Marketer Yeabsira 0940370647 0913653497 t.me/Marketer_Yeabsira

Show more
780
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
አንድ ሳምንት ብቻ ቀረ!      0940370647 0913653497 ጥቂት ቀናት ቀርተዋል ይህንን የአንድ ጊዜ እድል እንዳያመልጥዎ ይደውሉልን ! 

ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን ማነው? አላማውስ ምንድነው? ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን በቤት ልማት ፣ በተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ፣ በአይቲ እና ማርኬቲንግ መስኮች በአገር ውስጥ እና ከአገር ውጪ የካበተ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመ አገር በቀል ኩባንያ ነው፡፡   ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን የከተማችንን ብሎም የአገራችንን የመኖሪያ ቤት አቅርቦት እጥረት እንዲሁም በአብዛኛው ማህበረሰብ ዘንድ የመግዛት አቅም ውስንነት ላይ መጠነ ሰፊ ጥናት በማድረግ የችግሮቹን መንስኤዎች በመለየት እና የመፍትሔ ሀሳቦችን በመቀመር ተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ላይ የተመሰረተ “Key-CHF” የተሰኘ ሞዴል ቀርፆ በቀጣይ 10 አመታት ውስጥ ለ 100,000 ቤት ፈላጊዎች በሞዴሉ መሰረት በአዲስ አበባ እና በክልል ዋና ዋና ከተሞች ላይ ግንባታቸው በወጪ ቀናሽ የግንባታ ቴክኖሎጂዎች የተጠናቀቁ ቤቶችን ከአልሚዎች ጋር በተደረገ ስምምነት መሰረት በመግዛት በአመት ሁለት ጊዜ እድለኞችን በዕጣ በመለየት የቤት ባለቤት ለማድረግ እየሰራ ያለ ድርጅት ነው፡፡ የመኖሪያ ቤት ችግር መንስኤዎች በአገራችን ለአመታት የቆየ እና እየተባባሰ የመጣው የመኖሪያ ቤት ችግር ማህበራዊ፣ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ መንስኤዎች ያሉት ሲሆን ዋናዎቹ ከዚህ ቀጥሎ ተዘርዝሯል፡፡    እጅግ የተጋነነ የመኖሪያ ቤት መሸጫ ዋጋ!   የመሬት እና የግንባታ ግብአቶች ዋጋ ንረት!   ማህበረሰብ ተኮር ፕሮጀክቶች በሚፈለገው ልክ መቀጠል አለመቻላቸው!   ዘርፉ ላልተገባ ትርፍ ፈላጊዎች የተጋለጠ መሆኑ!   መሬትን በአግባቡ የመጠቀም ልማድ አለመኖር!   የዘመነ እና ወጪ ቀናሽ የግንባታ ቴክኖሎጂን አለመጠቀም! ወ.ዘ.ተ በመሆኑም ያሉንን ማህበራዊ እሴቶች እና ዘመኑ የደረሰበትን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ሁሉንም ባለድርሻ አካላት በማካተት በትብብር የምንሰራበት ወቅት ላይ እንገኛለን፡፡ በዚሁ መሰረት ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን ተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ላይ የተመሰረተ ቤት ፈላጊዎችን የቤት ባለቤት የሚያደርግ “Key-CHF” የተሰኘ ሞዴል ቀርፆ ወደ ተግባር ገብቷል፡፡     1.  Key-CHF ሞዴል “Key-CHF”  (Key Common Housing Fund) ሞዴል ከ አነስተኛ እስከ መካከለኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች በአነስተኛ የካፒታል እና የአገልግሎት ክፍያ እንዲሁም ለ 30 ዓመታት በሚቆይ መጠነኛ ወርሀዊ ቁጠባ በጠቅላላው ከወቅቱ የቤት ዋጋ ግምት አንፃር እስከ 65 % ድረስ ብቻ በሚያደርጉት የገንዘብ አስተዋፅዎ በዓመት ሁለት ጊዜ እድለኞችን በእጣ በመለየት በ 10 ዓመታት ውስጥ 100,000 ቤት ፈላጊዎችን የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡         በምሳሌ ለማስረዳት የመጀመሪያ እጣ ላይ ባለ አንድ መኝታ ቤት እድለኛ የሆነ ቤት ፈላጊ የሚጠበቅበት ክፍያ፡- •  የካፒታል እና የአገልግሎት  ክፍያ (ሲመዘገብ) = 77,280 •  የአምስት አመት የኢንሹራንስ ክፍያ (ሲመዘገብ) = 2,672 •  ወርሃዊ ቁጠባ የአገልግሎት ክፍያን አካቶ = 2,230 •  እጣ ሲወጣ የሚፈፀም ክፍያ = 300,000 •  ዕጣ የወጣበት ቤት ለ አምስት አመት ገቢ እንዲፈጥር ዕጣ የደረሰው ግለሰብ በወቅቱ የኪራይ ዋጋ ወርሀዊ መዋጮ በማከል እየከፈለ እንዲኖርበት ቅድሚያ ይሰጠዋል፤ይህ ካልሆነ ሊያከራየው ወይም ኪ በአደራ እንዲያከራይለት ማድረግ ይችላል፡፡ •  ቤቱ ለ 5 ዓመት ተጨማሪ ገቢ ካስገኘ በኋላ የሚፈፀም ክፍያ = 300,000  •  ወርሀዊ ቁጠባ ለቀሪ 25 ዓመታት እጥፍ ሆኖ ይቀጥላል = 4,230 የካፒታል ክፍያ እና ወርሀዊ ቁጠባ አጋራችን በሆነው ዳሽን ባንክ በተከፈተው ዝግ የሒሳብ ቁጥር (1234) የሚፈፀም ሲሆን የአገልግሎት ክፍያ በተከፈተው ተንቀሳቃሽ የሒሳብ ቁጥር (1235) ይፈፀማል፡፡ በተጨማሪ ሁሉም ክፍያዎች በቡና ኢንሹራንስ ሙሉ የአፃፀም ዋስትና የተገባላቸው ናቸው፡፡ የሞዴሉ አስፈፃሚዎች ኪ ሀውሲንግ ሶሎሽን •  ብሉዞን ማርኬቲንግ ኩባንያ •  ትረስት-ቴክ አይቲ ሶሉሽን •  አቢጃታ ሻላ ትሬዲንግ አጋር እና ተባባሪ ተቋማት •  መንግስታዊ ተቋማት •  ዳሽን ባንክ አ.ማ •  ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ •  አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ •  ሪልእስቴት አልሚዎች ይገኙበታል፡፡ 2. ብሉ ዞን ማርኬቲንግ ብሉ ዞን ማርኬቲንግ ኩባንያ እንደ Key-CHF አይነት የማህበረሰብ ችግር ፈቺ የሆኑ የፈጠራ ሃሳብ የታከለባቸውን ምርት እና አገልግሎቶች የማስተዋወቅ እና የመሸጥ ስራ እየሰራ የሚገኝ ድርጅት ነው፡፡ ብሉ ዞን ማርኬቲንግ በ ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን በጥልቅ የተዘጋጀውን የከተማችንን ብሎም የአገራችንን የመኖሪያ ቤት አቅርቦት እጥረት እንዲሁም በአብዛኛው ማህበረሰብ ዘንድ ለሚስተዋለው የመግዛት አቅም ውስንነት፤ መፍትሔ የሆነውን እና በተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ፅንሰ ሐሳብ ላይ የተመሰረተውን Key-CHF ሞዴል በ ኪ አፊሊየት ፕሮግራም ለማህበረሰቡ በማስተዋወቅ እና ማህበረሰቡም የእድሉ ተጠቃሚ በመሆን የቤት ባለቤት የመሆን ህልሙን በፍጥነት እንዲያሳካ ያደርጋል፡፡ 0940370647 0913653497     ጥቂት ቀናት ቀርተዋል ይህንን የአንድ ጊዜ እድል እንዳያመልጥዎ ይደውሉልን ! #Ethiopia  #keyhousing  #FinancialPlanning #homeownership #apartmentliving #keychf #realestateexpert

photo content

ነገ እሁድ ኪይ ሀውሲንግ : ዳሽን ባንክ እንዲሁም ቡና ኢንሹራንስ ሰራ ይቀጥላሉ:: ለመመዝገብ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ 0940370647 0913653497 ይደውሉ ዛሬውኑ ይመዝገቡ ! ታህሣሥ 27 ዕጣ
+1
ነገ እሁድ ኪይ ሀውሲንግ : ዳሽን ባንክ እንዲሁም ቡና ኢንሹራንስ ሰራ ይቀጥላሉ:: ለመመዝገብ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ 0940370647 0913653497 ይደውሉ ዛሬውኑ ይመዝገቡ !             ታህሣሥ 27 ዕጣ ይወጣል! ቁልፉን ተረክበው ገናን በቤቶ ያክብሩ!

ለመጀመር ምንድነው ሚያስፈልገኝ? መነሻ ገንዘብ 77,280 እና በተጨማሪ ኢንሹራንስ ለባለ 1=2672/ ለባለ 2=3114.5/ ለባለ 3=3999.5) ባንክ ያስገቡበት ደረሰኝ ✅️የታደሰ መታወቂያ/መንጃ
ለመጀመር ምንድነው ሚያስፈልገኝ?      መነሻ ገንዘብ   77,280 እና በተጨማሪ ኢንሹራንስ    ለባለ 1=2672/                         ለባለ 2=3114.5/                         ለባለ 3=3999.5) ባንክ ያስገቡበት ደረሰኝ ✅️የታደሰ መታወቂያ/መንጃ ፈቃድ/ፓስፖርት ✅️2 ጉርድ ፎቶ ✅️መረጃ የሰጦት ሰዉ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር እንዲሁም መመዝገቢያ ሊንክ መስጠትዎን እንዳይረሱ Yeabsira Solomon 0940370647 KEY Housing affiliate Sales representative መልካም ዕድል

ዛሬውኑ ይመዝገቡ ምዝገባ ታህሳስ 22 ይጠናቀቃል! በ 77,280 ብር ቅድመ ክፍያ እና ከ 2,000 ብር በሚጀምር ወርሃዊ ቁጠባ ብቻ በዕጣ የተዘጋጁ ቤቶች ባለቤት መሆን ይቻላል! ሾለ Key-CHF Model ጥልቅ ማብራሪያ ለማግኘትና እንዴት በአነስተኛ ቅድመ ክፍያ እና ዝቅተኛ ወርሀዊ ቁጠባ የባለ አንድ፣ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ ቤት ባለቤት እንደሚሆኑ ለመረዳት እና ለምዝገባ በ     0940370647     0913653497  ይደውሉልን ! ጥቂት ቀናት ቀርተዋል ይህንን የአንድ ጊዜ እድል እንዳያመልጥዎ ይደውሉልን !  Telegram                    http://t.me/Marketer_Yeabsira        ታህሣሥ 27 ዕጣ ይወጣል             በገና ዋዜማ የቤት ባለቤት ይሁኑ! #key_chf #finance_solution #DashenBank #fyp #key  #realestate #house #Ethiopia #keyhousing  #FinancialPlanning #homeownership #apartmentliving #keychf #realestateexpert

የመጀመሪያው ተመዝጋቢ ስለ ኪ ምን አለ?!      0940370647 0913653497 ጥቂት ቀናት ቀርተዋል ይህንን የአንድ ጊዜ እድል እንዳያመልጥዎ ይደውሉልን ! #Ethiopia  #keyhousing  #FinancialPlanning #homeownership #apartmentliving #keychf #realestateexpert

ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን(Key-CHF) ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለምዝገባ የሚያስፈልጉ መረጃዎች:- 1. የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ/ፓስፖርት/የመንጃ ፍቃድ 2. ሁለት ተመሳሳይ 3*4 ጉርድ ፎቶ 3
ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን(Key-CHF) ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለምዝገባ የሚያስፈልጉ መረጃዎች:- 1. የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ/ፓስፖርት/የመንጃ ፍቃድ 2. ሁለት ተመሳሳይ 3*4 ጉርድ ፎቶ 3. ከዳሽን ባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ደረሰኝ(የካፒታል ፣የምዝገባ/የአገልግሎት እና ለቡና ባንክ የኢንሹራንስ የተከፈለበት) ማሳሰቢያ:- > ሁሉም የክፍያ አገልግሎቶች በሁሉም የዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች የአንድ መስኮት አገልግሎት ይሰጣሉ። > ክፍያ ሲፈፅሙ በሶስት የተለያዩ አካውንቶች ከዚህ በታች በተገለፀው መልኩ ማስገባዎትን ያረጋግጡ:- ∆ የካፒታል እና የመጀመሪያ ወር መዋጮ 59,800ብር በዝግ  አካውንት ቁጥር 1234 ወይም 0008889599021      ∆ የመመዝገቢያ እና የመጀመሪያ ወር የአገልግሎት ክፍያ 17,480ብር  በተንቀሳቃሽ አካውንት ቁጥር 1235   ወይም 0008889599031 >የኢንሹራንስ ክፍያ(የ5 ዓመት) ለ ቡና ኢንሹራንስ ኩባንያ ቁጥር 5008204125011      ∆ ለባለ አንድ 2,672ብር      ∆ ለባለ ሁለት 3,114.50 ብር      ∆ ለባለ ሶስት 3999.50 ብር >በቢሮ ለመመዝገብ ሲመጡ > ከምዝገባ በፊት ፣በምዝገባ ወቅት እና ድህረ-ምዝገባ የምክር እና ድጋፍ አገልግሎት ሲፈልጉ በ 0913653497 0940370647                 መደወል ይችላሉ። በምዝገባ ሂደቱ ላይ መረጃውን ከየት እንዳገኙት ይጠየቃሉ. ስለዚህ ይህንን ይመልሱ         ስም Yeabsira Solomon        ስልክ ቁጥር 0940370647 KEY HOUSING AFFILATE(SALES REPRESENTATIVE) Key Housing Finance Solution P. L.C Registered Promotor(Blue Zone sales )

photo content

አሁን ይወስኑ! 0940370647 0913653497
አሁን ይወስኑ!      0940370647 0913653497

ታህሳስ 27 ተናፍቃለች ! ( ልዩ የቤት ዕቁብ ) በአነስተኛ ቁጠባ ፣ የቤት ባለቤት መሆን ተጀምሯል። ከአልሚዎች ግንባታቸው የተጠናቀቁ ቤቶችን ገዝተን ለ Key-CHF ሞዴል ተመዝጋቢዎች በዕጣ እናስ
ታህሳስ 27 ተናፍቃለች ! ( ልዩ የቤት ዕቁብ ) በአነስተኛ ቁጠባ ፣ የቤት ባለቤት መሆን ተጀምሯል። ከአልሚዎች ግንባታቸው የተጠናቀቁ ቤቶችን ገዝተን ለ Key-CHF ሞዴል ተመዝጋቢዎች በዕጣ እናስተላልፋለን! ✔️ ቅድመ ክፍያ= 77,280 ብር ብቻ ✔️ ወርሀዊ ቁጠባ= ከ2,000 ብር ጀምሮ ቁጠባዎች በጠቅላላ በቡና ኢንሹራንስ ዋስትና የተገባላቸው ናቸው! ስለ Key-CHF Model ጥልቅ ማብራሪያ ለማግኘትና እንዴት በአነስተኛ ቅድመ ክፍያ እና ዝቅተኛ ወርሀዊ ቁጠባ የባለ አንድ፣ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ ቤት ባለቤት እንደሚሆኑ ለመረዳት እና ለመመዝገብ በ 0940370647 0913653497 ይደውሉልን ! ቴሌግራም t.me/Marketer_Yeabsira TikTok https://vm.tiktok.com/ZM6dTBcSQ/ ታህሣሥ 27 ዕጣ ይወጣል በገና ዋዜማ የቤት ባለቤት ይሁኑ! #Ethiopia #housingmarketupdates #keyhousing #dreamhome #financialplanning #homeownership #apartmentliving #keychf #realestateexpertadvisors

ሌሎቹ ተጨማሪ ቤቶች በኃይሌ ጋርመንት !!!

ውስን ቀናት ብቻ ቀሩት ! ሁላችንም እንደምናውቀው KEY Housing Finance SolutionPLC ቤት ፈላጊ ለሆኑ ኢትዮጵያውያን በሙሉ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ የሚያስችለውን በአይነቱ ለየት ያለ
ውስን ቀናት ብቻ ቀሩት ! ሁላችንም እንደምናውቀው KEY Housing Finance SolutionPLC  ቤት ፈላጊ ለሆኑ ኢትዮጵያውያን በሙሉ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ የሚያስችለውን በአይነቱ ለየት ያለ Common Housing fund ( key CHF)  የተባለ የቁጠባ እና አከፋፈል ዘዴን ይዞ ቀርቧል ። በዚህም ሞዴል መሠረት ያሁኑ ታህሳስ 27 ቀን በሚያወጣው ዕጣ  ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ መኖሪያ ቤቶችን ለባለዕድለኞች ያስረክባል ። እርሶም እስከ ታህሳስ 20 በመመዝገብ የዚህ እድል ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ፈጥነው ይመዝገቡ ለተጨማሪ መረጃ                           0913653497                          0940370647 መልካም ዕድል!

በ አባይ ቲቪ ሰከላ ሾው “ከቲጂ ጋር” ህዳር 30/2016 ዓ.ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ይከታተሉን፡፡ . . #Key_CHF #Finance_Solution #Key
በ አባይ ቲቪ ሰከላ ሾው “ከቲጂ ጋር” ህዳር 30/2016 ዓ.ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ይከታተሉን፡፡ . . #Key_CHF  #Finance_Solution #Key 

በ77,280 ብር ቅድመ ክፍያ እና ከ 2,000 ብር በሚጀምር ወርሃዊ ቁጠባ በቀላሉ የመኖሪያ ቤት ባለቤት ይሁኑ።

ከታህሳስ 20 በፊት ከተመዘገቡ ታህሳስ 27 በገና ዋዜማ የዚህ ቤት ባለቤት ይሆናሉ!!! ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን! ለተጨማሪ መረጃ                           0913653497                          0940370647

ዋስትናው የተረጋገጠ key housing finance

ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን ማነው? አላማውስ ምንድነው? ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን በቤት ልማት ፣ በተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ፣ በአይቲ እና ማርኬቲንግ መስኮች በአገር ውስጥ እና ከአገር ውጪ የካበተ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመ አገር በቀል ኩባንያ ነው፡፡   ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን የከተማችንን ብሎም የአገራችንን የመኖሪያ ቤት አቅርቦት እጥረት እንዲሁም በአብዛኛው ማህበረሰብ ዘንድ የመግዛት አቅም ውስንነት ላይ መጠነ ሰፊ ጥናት በማድረግ የችግሮቹን መንስኤዎች በመለየት እና የመፍትሔ ሀሳቦችን በመቀመር ተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ላይ የተመሰረተ “Key-CHF” የተሰኘ ሞዴል ቀርፆ በቀጣይ 10 አመታት ውስጥ ለ 100,000 ቤት ፈላጊዎች በሞዴሉ መሰረት በአዲስ አበባ እና በክልል ዋና ዋና ከተሞች ላይ ግንባታቸው በወጪ ቀናሽ የግንባታ ቴክኖሎጂዎች የተጠናቀቁ ቤቶችን ከአልሚዎች ጋር በተደረገ ስምምነት መሰረት በመግዛት በአመት ሁለት ጊዜ እድለኞችን በዕጣ በመለየት የቤት ባለቤት ለማድረግ እየሰራ ያለ ድርጅት ነው፡፡ የመኖሪያ ቤት ችግር መንስኤዎች በአገራችን ለአመታት የቆየ እና እየተባባሰ የመጣው የመኖሪያ ቤት ችግር ማህበራዊ፣ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ መንስኤዎች ያሉት ሲሆን ዋናዎቹ ከዚህ ቀጥሎ ተዘርዝሯል፡፡    እጅግ የተጋነነ የመኖሪያ ቤት መሸጫ ዋጋ!   የመሬት እና የግንባታ ግብአቶች ዋጋ ንረት!   ማህበረሰብ ተኮር ፕሮጀክቶች በሚፈለገው ልክ መቀጠል አለመቻላቸው!   ዘርፉ ላልተገባ ትርፍ ፈላጊዎች የተጋለጠ መሆኑ!   መሬትን በአግባቡ የመጠቀም ልማድ አለመኖር!   የዘመነ እና ወጪ ቀናሽ የግንባታ ቴክኖሎጂን አለመጠቀም! ወ.ዘ.ተ በመሆኑም ያሉንን ማህበራዊ እሴቶች እና ዘመኑ የደረሰበትን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ሁሉንም ባለድርሻ አካላት በማካተት በትብብር የምንሰራበት ወቅት ላይ እንገኛለን፡፡ በዚሁ መሰረት ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን ተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ላይ የተመሰረተ ቤት ፈላጊዎችን የቤት ባለቤት የሚያደርግ “Key-CHF” የተሰኘ ሞዴል ቀርፆ ወደ ተግባር ገብቷል፡፡     1.  Key-CHF ሞዴል “Key-CHF”  (Key Common Housing Fund) ሞዴል ከ አነስተኛ እስከ መካከለኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች በአነስተኛ የካፒታል እና የአገልግሎት ክፍያ እንዲሁም ለ 30 ዓመታት በሚቆይ መጠነኛ ወርሀዊ ቁጠባ በጠቅላላው ከወቅቱ የቤት ዋጋ ግምት አንፃር እስከ 65 % ድረስ ብቻ በሚያደርጉት የገንዘብ አስተዋፅዎ በዓመት ሁለት ጊዜ እድለኞችን በእጣ በመለየት በ 10 ዓመታት ውስጥ 100,000 ቤት ፈላጊዎችን የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡         በምሳሌ ለማስረዳት የመጀመሪያ እጣ ላይ ባለ አንድ መኝታ ቤት እድለኛ የሆነ ቤት ፈላጊ የሚጠበቅበት ክፍያ፡- •  የካፒታል እና የአገልግሎት  ክፍያ (ሲመዘገብ) = 77,280 •  የአምስት አመት የኢንሹራንስ ክፍያ (ሲመዘገብ) = 2,672 •  ወርሃዊ ቁጠባ የአገልግሎት ክፍያን አካቶ = 2,230 •  እጣ ሲወጣ የሚፈፀም ክፍያ = 300,000 •  ዕጣ የወጣበት ቤት ለ አምስት አመት ገቢ እንዲፈጥር ዕጣ የደረሰው ግለሰብ በወቅቱ የኪራይ ዋጋ ወርሀዊ መዋጮ በማከል እየከፈለ እንዲኖርበት ቅድሚያ ይሰጠዋል፤ይህ ካልሆነ ሊያከራየው ወይም ኪ በአደራ እንዲያከራይለት ማድረግ ይችላል፡፡ •  ቤቱ ለ 5 ዓመት ተጨማሪ ገቢ ካስገኘ በኋላ የሚፈፀም ክፍያ = 300,000  •  ወርሀዊ ቁጠባ ለቀሪ 25 ዓመታት እጥፍ ሆኖ ይቀጥላል = 4,230 የካፒታል ክፍያ እና ወርሀዊ ቁጠባ አጋራችን በሆነው ዳሽን ባንክ በተከፈተው ዝግ የሒሳብ ቁጥር (1234) የሚፈፀም ሲሆን የአገልግሎት ክፍያ በተከፈተው ተንቀሳቃሽ የሒሳብ ቁጥር (1235) ይፈፀማል፡፡ በተጨማሪ ሁሉም ክፍያዎች በቡና ኢንሹራንስ ሙሉ የአፃፀም ዋስትና የተገባላቸው ናቸው፡፡ የሞዴሉ አስፈፃሚዎች ኪ ሀውሲንግ ሶሎሽን •  ብሉዞን ማርኬቲንግ ኩባንያ •  ትረስት-ቴክ አይቲ ሶሉሽን •  አቢጃታ ሻላ ትሬዲንግ አጋር እና ተባባሪ ተቋማት •  መንግስታዊ ተቋማት •  ዳሽን ባንክ አ.ማ •  ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ •  አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ •  ሪልእስቴት አልሚዎች ይገኙበታል፡፡ 2. ብሉ ዞን ማርኬቲንግ ብሉ ዞን ማርኬቲንግ ኩባንያ እንደ Key-CHF አይነት የማህበረሰብ ችግር ፈቺ የሆኑ የፈጠራ ሃሳብ የታከለባቸውን ምርት እና አገልግሎቶች የማስተዋወቅ እና የመሸጥ ስራ እየሰራ የሚገኝ ድርጅት ነው፡፡ ብሉ ዞን ማርኬቲንግ በ ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን በጥልቅ የተዘጋጀውን የከተማችንን ብሎም የአገራችንን የመኖሪያ ቤት አቅርቦት እጥረት እንዲሁም በአብዛኛው ማህበረሰብ ዘንድ ለሚስተዋለው የመግዛት አቅም ውስንነት፤ መፍትሔ የሆነውን እና በተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ፅንሰ ሐሳብ ላይ የተመሰረተውን Key-CHF ሞዴል በ ኪ አፊሊየት ፕሮግራም ለማህበረሰቡ በማስተዋወቅ እና ማህበረሰቡም የእድሉ ተጠቃሚ በመሆን የቤት ባለቤት የመሆን ህልሙን በፍጥነት እንዲያሳካ ያደርጋል፡፡

Lijemer ?

Crowd1 moving fast against 50 million!
Crowd1 moving fast against 50 million!