Common house funding
Open in Telegram
Key Housing - Marketer Yeabsira 0940370647 0913653497 t.me/Marketer_Yeabsira
Show more780
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ከታህሳስ 22 ቀን 2016 ዓ.ም በፊት ወርሃዊ ቁጠባ ከፍለው ከሆነ ወደ Key Housing ሂሳብ ክፍል ቴሌግራም (0988222225) ወይም በ bot (@keychf_bot) የባንክ ደረሰኞቻችሁን ፎቶ አንስታችሁ እስከ ጥር 4 ድረስ እንድትልኩ እናሳስባለን፡፡ ስትልኩም ስማችሁን፣ የተመዘገባችሁበትን ስልክ እና KeyCHF መለያችሁን አካቱ።
የዕጣ ማውጣት መርሐ-ግብር ላይ ለመገኘት ያመለከታችሁ
ታህሳስ 27 የሚደረገው የዕጣ ማውጣት ዝግጅት ላይ ከተመዝጋቢዎች ተሳታፊዎች እንዲገኙ ለማስቻል በ Google Form ቀድመው ያመለከቱ ተመዝጋቢዎች በአካል ቀርበው ትኬት እንደሚወስዱ ባሳወቅነው መሰረት ዛሬ ታህሳስ 26 መገናኛ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመቅረብ መግቢያ ትኬት እንድትወስዱ፡፡
ትኬት ለመውሰድ አስፈላጊ ነገሮች
1. ስም ዝርዝሩ ላይ ስሙ ያለ (Google Form)
2. ዋናውን ውል ይዞ መቅረብ
3. መታወቂያ/ፓስፖርት/መንጃፍቃድ
መግቢያ ትኬቱን የሚያገኙት መገናኛ ዋአች ህንፃ ላይ ከሚገኘው ቢሮ ብቻ ነው!
ቀላል ነው!
ዝግጁ ነን!
የ Key-CHF ሞዴል ተጠቃሚዎች ምዝገባ ታህሳስ 22 መጠናቀቁ ይታወቃል።
በመሆኑም አስፈላጊውን ሁሉ ያሟሉ ተመዝጋቢዎች በጠቅላላ እጣው ውስጥ የሚካተቱ ሲሆን ለዚህም ይረዳ ዘንድ ሰነዶችን የማደራጀት እና ለእጣ የማዘጋጀት ስራ እየተጠናቀቀ ነው።
ቀላል ነው!
በዕጣ ማውጣት መርሐግብር ላይ መገኘት ይፈልጋሉ?
ታህሳስ 27/2016 ዓ.ም ለ Key-CHF ሞዴል ተመዝጋቢዎች የዕጣ ማውጣት ስነ-ስረዓት ላይ የሚሳተፉ ተመዝጋቢዎችን መምረጥ አስፈላጊ በመሆኑ ከዚህ በታች የተቀመጠውን ሊንክ ተጠቅመው የሚመዘገቡ የመጀመሪያዎቹ 300 ግለሰቦች ከተለዩ በኋላ እና በቀጣይ በምናሳውቀው አድራሻ በአካል ተገኝተው መግቢያ ትኬት የሚወስዱ ስለሆነ የተሟላ መረጃ በመስጠት ይመዝገቡ፡፡
የመመዝገቢያ ፎርም
👇👇👇👇👇👇
https://forms.gle/HDrQEoTwiyQZvYZv6
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ
2 ጉርድ ፎቶ
የታደሰ መታወቂያ
የከፈላችሁበት 3 የባንክ ደረሰኝ( ሁሉም ክፍያ በዳሽን ባንክ ነው! )
👉ቢሮ ለምዝገባ ስትሄዱ መረጃ የሰጣችሁ እና የጠቆማችሁ ሰው በሚለው ለይ 👇👇👇
ስም Yeabsira Solomon
ስልክ 0940370647
KEY Housing Sales
ማሳሰቢያ:-ለምዝገባ ቢሮ ሲሄዱ እንዲሁም ምዝገባ እንዳጠናቀቁ ይደውሉልኝ :: ይህ መመዝገብዎን ለማረጋገጥ እና በቀጣይነት መረጃ ይደርሶታል:: ለማንኛውም ጥያቄ ይደውሉልኝ☑️
መልካም ዕድል👊
🏃♀️🏃♀️🏃♂️🏃♂️🏃♂️4 ቀን ብቻ ቀረው!🏃♂️🏃♂️🏃♂️🏃♀️🏃♀️🏃♀️
ታህሳስ 27/2016 ስለሚወጣው እጣ የተሰጠ መግለጫ
በቀሩት ቀናት ለምዝገባ ስትመጡ(ደውሉልኝ )
መረጃ ከየት አገኛችሁ ስትባሉ
Yeabsira solomon ✅️
ማለት እንዳትረሱ👍
ከልብ አመሰግናለሁ🙏
Yeabsira Solomon
0940370647
Key Housing Affilate(Sales Representative)
