cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የቃል ሀሳብ

እኔ አንቺን ስወድሽ አለሜን አላውቅም አንቺ የሌለሽበት ጸሀይ አትሞቅም ቃላትም ያጣሁት እኔ ላንቺ ምልሽ ሚስጥሩ ሲገባኝ ለካ እራስሽ ቃል ነሽ

Show more
Advertising posts
209
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ለካ ነገ ቫላንታይን ነው አሉ እሺ እነ ወዳጅ ነን ባይ የታላቹሳ መቼስ ከረፈደ ቡሀላ መቃብር ላይ ሚቀመጥ አበባ እይደለማ ምትልኩት💜💀
Show all...
ሁሌም #በልቤ❤️ ውስጥ እንዳለሽ ስለማስብ ታክሲ🚕 ውስጥ እራሱ ብቻዬን ሆኜ #የሁለት ሰው ነው የምከፍለው😘😘
Show all...
00:15
Video unavailableShow in Telegram
ኦርቶዶክስ የሆንነው ተመርጠን ነው።ትላንት ያልፈረሰች ቤተክርስቲያን ዛሬ አትፈርስም!!!🙏🙏🙏🙏🙏
Show all...
11.17 MB
እኔ ጥቁር እለብሳለሁ እናተስ.... ማሳሰቢያ የነነዌ ጾም 3ቱን ቀን ጥቁር በመልበስ ለቤተክርስታናችን እና ለአባቶቻችን ድጋፍ እናሳይ ለ10 ሰው እናጋራው ለራሳችን ለህሊናችን ስንል
Show all...
አንድ ሰውዬ በጠዋት ከባንክ ብር ሊያወጣ ይሄዳል 🏦 ልክ ከበሩ እንደደረሰ... #ዘበኛው፡- 😔ይቅርታ መብራት ስለሌለ ከሰአት ና!... ሰውዬው ከሰአት ተመልሶ ከበሩ ሲደርስ #ዘበኛው፡- 😞ይቅርታ network የለም ጥዋት ና!... ብሎ ሸኘው... ሰውዬው በነጋታው በጠዋት ተመልሶ ሲመጣ #ዘበኛው:- 😔ይቅርታ ዉሀ ስለሌለ ዉስጡ አልተፀዳም በመኪና ከሌላ ቦታ አምጥተን እናጸዳለን... ከሰአት ና! ሰውዬው በጣም እየተበሳጨ ሄደ... ከሰአት ተመልሶ ሲመጣ #ዘበኛው:- ውሀ ከሌላ ቦታ በመኪና ልናመጣ ነበር ግን ነዳጅ የለም... ነገ ና! ሰውዬው በጣም ተናደደ😬 ነገር ግን.. . . ንዴቱ እንዲበርድለት @Ekushaye_22 ቻናል Join አደረገ 😂😂 እናንተም ቻናላችንን በመቀላቀል ዘና ፈታ በሉ
Show all...
አያቴማ ግንባሬ ላይ ስማ "ልጄ ሰው ይውጣልሽ "፥ ስትል ነበር ማቃት.... ሰው ወጥቶልኝ አየሁ ሰንብቼም ተለየሁ። ዛሬ አያት የለኝም ፥ ሰው አይታየኝም። ብትኖርማ ፥ ቡራኬዋን አካፋዬን ፥ ም ጠ ይ ቃ ት "ሀገር ይውጣልሽ" ነው፥ ያማረኝ ምርቃት። አያቴማ..................
Show all...
Show all...
✈️️️Ethiopian Airlines 76th Anniversary National Government Subsidy

🎁️️️ In response to national policies, everyone can get subsidies through activities ️️️

# የበርጫ _ቤት_ወጎች 1:~ ምንም እንኮ ረዥም ብትሆንም ነገን ማየት አትችልም። : 2:~ ታዋቂ ሜካኒክ ብትሆንም ሰበር ዜናን መጠገን አትችልም። : 3:~ ሚሊዮን መኪናዎች ቢኖሩህም አልጋ ክፍል በእግርህ መሄድህ የግድ ነው። : 4:~ ታዋቂ ዋናተኛ ብትሆንም አሳ መሆን አትችልም። : 5:~ የምድራችን ጠንካራው ሰው ብትሆንም ተራራን ማንቀሳቀስ አትችልም። : 6:~ ታዋቂ ፖሊስ ብትሆንም ነፋስን መያዝ አትችልም። : 7:~ ምንም እንኮ ነጭ ብትሆንም ጥላቤትህ ግን አሁንም ጥቁር ነው። : 8:~ ብርቱካን መጨመቁን ቢያውቅ ኑሮ ውሀ ባልያዘ ነበር። : 9:~ ያየውን ሁሉ መመያዝ የሞከረ አንድ ቀን እባብ ጨብጦ ይነደፋል። : 10:~ ተመረኩኝ ብለህ ከተረገመ ሰው ጋር አትዋል። : 11:~ የጠወለጉ ቅጠሎች መርገፍ ለአረንጎዴዎች ማስጠንቀቂያ ነው። : 12:~ የቅርብ ወዳጅ የቅርብ ጠላት ነው። : 13:~ ጥሩ ጎደኛን በቀላሉ መግዛት አትችልም፣ግን በቀላሉ መሸጥ ትችላለህ። : 14:~ ሰው መሞቱን ሳይፈልግ ለምን መንግስተ ሰማያት መግባት ይፈልጋል? 😋part 2 ይቀጥላል 200 like👍
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Always 😂 @sampryiii 🦋
Show all...
👩‍🦰:ሁላችሁም ወንዶች ውሾች ናችሁ!!!😤 🧑‍🦱: ሚያው....🐈 ሚያው😂😂 share: @durat_a Share: @durat_a
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.